@itsokey10: ወንድም ወንድም አባት

TAD@_16
TAD@_16
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 16 March 2025 19:01:22 GMT
233458
33008
697
2732

Music

Download

Comments

donut4639
donut🍩 :
ልጅ በድሉ ያድጋል የሚለው ተረት ነው ሁሉንም ገደል የከተተው 😞
2025-03-16 21:06:03
957
woinishettibebu
Selam lehulum :
መሀይም ሲወልድህ መከራው ብዙ ነው።ቀና ልትል ትችላለህ ከዘመናት በኋላ ነገር ግን ያጎበጠህ ድህነት አከርካሪህን ከጨረሰው በኋላ ነው ቀና የምትለው።መሀይሞች እስቲ አስቡ መጀመሪያ ሰው ሁኑ ከመጋደማችሁ በፊት።
2025-03-17 12:54:35
401
tigistdele
tg :
እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም 😭የሚረዱበት መንገድ ቢመቻች እና ያቅማችንን ብናግዘው
2025-03-17 13:59:34
524
user2061122783495
ማርያም እናቴ :
አድራሻውን ብትጽፉ ብዙ የሚረዳው ሰው ይኖር ነበር
2025-03-17 02:18:17
169
helenta146
Helenta :
የኔ ቆንጆ አንጀቴን በላው
2025-03-17 06:19:14
134
909marakifood
maraki food :
አንተ ግን የቀረፅከው ምን አረክለት?????
2025-03-17 17:08:20
40
eamilove69
Eami Love :
አድራሻውን እንኳን ሳታውቁ ይሄን ምስኪን ህዝብ ሚዲያ ላይ አታስጣው ቢያንስ አድራሻውን አሳውቅ😳
2025-03-17 05:20:06
46
fikeryegeta3
🔐🆗 :
አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ልጅን የሚወልደው ነገ በልጆቼ ያልፍልኛል ብሎ አስቦ ነው 😭😭😭 100%
2025-03-18 03:51:39
15
sentalove927
Senta Love :
እድግ በሉልኝ
2025-03-22 11:12:16
2
user1221natiy
የቅዱስ ሚካኤል ነኝ 12 :
😭😭😭😭አንጄቴን ነው የበላኝ ማሪያምን
2025-03-17 17:57:33
6
kidistyizengaw
Kiki :
ችግሩን ማን ያውቃል እንርዳው
2025-03-17 12:01:45
9
creater.searchinsi
ፂዮን :
አረ የት ነው አድራሻውን
2025-03-17 05:20:52
11
enatye64
Enat♒️ :
cheers 🥂 አባት ለሆኑን ወንድሞች 🔥
2025-03-22 13:11:54
6
zu_zu_1986
Munto :
ሁላችንም ታላላቅ እህቶቻችን እና ወንድሞቻችን አዝለውን አሳድገውናል ምግብ እያጎረሱ በሚያውቁት ባላቸው እውቀት ክፍ እንዳይነካን እየተከላከሉልን ጥፋታችንን እየደበቁልን ... ክብር ለታላላቆቻችን ፍቅርን ለሰጡን
2025-03-18 21:17:34
8
meronk21
Meron♏️ :
Ufff💔🥺
2025-03-22 13:40:36
6
bala12212
ቤላ :
የኔ አባት እሱ እራሱ ትንሽ እኮ ነው
2025-03-19 14:08:22
2
wesi045
wesi :
የኔ ጌታ በመጫወቻው ሰአት ያልተኖረ ልጅነት
2025-05-25 17:08:18
1
canu191
canu191 :
ማህበራዊ ፍትህ ለ ኢትዮጵያ ህፃናት
2025-06-07 12:33:33
1
wegene.tilahun1
The Wegen🎭 :
የኔ ጌታ
2025-03-19 06:18:59
2
1219ayni
1219@ayni :
ከምትቀርፀው ምናለ ብትረዳው😏😏😏
2025-05-27 07:43:18
1
hymnot.bekele
Hymnot Bekele :
አንጀቴን አላወሰኝ የኔ መልካም ስታሳዝኑኑኑኑኑ
2025-03-17 12:48:47
3
hiku560
Hik ma :
የኔ አባት
2025-03-19 05:28:08
2
eyunanieyu
nani&eyu :
የኔ ጌታ
2025-03-20 05:59:49
1
sosan136
Hani-na 19💃🏻🦅🦅🦅 :
የት ነዉ ሚገኝም ሁላችንም በምንችለዉ እናግዘዉ
2025-03-23 17:05:32
2
meron_demeke
Meron Demeke :
የኔ ጌታ ኡፍፍፍ አንጀቴን በላኸዉ😥
2025-03-17 14:20:40
3
To see more videos from user @itsokey10, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About