Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@danita54_: ይሄ ስሜት የሚገባው አለ🥹🥹
Daniyaa 💪
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 17 March 2025 11:15:05 GMT
1131202
133287
4633
6709
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.34MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.34MB
)
Watermark .mp4 (
3.21MB
)
Music .mp3
Comments
Bini Benjamin :
አንድ አባት 5 እና ልጆችን ብቻዉን ያሳድጋል 5 ልጆች ግን ለአንድ አባት አይሆኑም 😭😭
2025-03-17 12:42:11
6475
Nati🙌🙌 :
እስቲ video ስሪላቸው መታከም ካለባቸውም እናሳክም ተባብረን የሁላችንም አባት ናቸው 🥰
2025-03-17 12:15:53
4047
Beki music :
Men alebet endezem hono benorelnge🥺
2025-03-17 12:52:53
2111
soliyana getu :
ችርስ😭😭😭 ብዙ አመታትን በህመም ላሚያሳልፍት እና ምን እንደሚሰማቸው ቀርበን ላላወራናቸው አባቶቻችን
2025-03-17 12:47:02
716
birtnya :
እኛ እንዳናውቅባቸው እሚደብቁት ነገርስ😭😭😭😭
2025-03-17 14:47:06
541
Nati Moges :
The most heartbreaking video i saw today 🥹💔
2025-03-17 15:33:26
135
hela dire :
የኔ አንገት ይደፋ ወገን የቻልነውን እንርዳቸው🙏🙏🙏
2025-03-17 16:29:30
458
💃BěĻěñŵã🦋🧚♀️ :
ያባትን ሰቃይ እንደማየት ሚያም ነገር የለም😥
2025-03-17 12:49:17
272
ጓል ሮማን :
የኔ አባት ፈጣሪ ይዳብስልሽ 🙏🙏🙏 የኔም 32 አመት አስተምሮ ሳያርፍ በነርቭ እየተሰቃየብኝ ነው 😥😥 ምንም የማይሳነው ፈጣሪ ይርዳን 🙏
2025-03-17 17:19:31
60
😎Hewi💜👑☕ :
ፈጣሪ ይማርልሽ🥺🙏
2025-03-17 12:39:44
70
mahimequanint :
የደረሰበት ብቻ ይህን ስሜት ይረዳዋል😔አይዞን እግዚአብሔር ይማርልሽ🙏
2025-03-17 13:15:34
74
ሴም✨+ዛዮs👩👧👦 :
እንዲህም ሆኖ በኖረልኝ የኔ አባት እንዴት እንደናፈቀኝ😭
2025-03-18 08:25:06
61
🫧ƁĘƁĀ♈️ :
እቺን አቀማመጥ የኔ አባት ብቻ ሚቀመጥ ነበር የሚመስለኝ😢😢
2025-03-19 15:56:03
5
♨️ህጋዊ ህገ-ወጥ♨️ :
Cheers ምንም ማድረግ ላልቻለነው ለወላጆቻችን ግን ሁሌ እናስባለን🥺✌️
2025-03-20 18:58:26
6
Big forehead 🤷♀️ :
This is really sad አይዞን የኔ ቆንጆ እግዛቤር ይማርልሽ 🙏♥️
2025-03-18 04:20:44
35
baku🤘🤘 :
cheers አባታችን ለሞቱብን😢😢😢😢
2025-03-19 14:21:55
9
Exodus🦉 :
ፈጣሪ ይማርልሽ እህቴ ❤️🙏🏽
2025-03-20 19:11:30
50
@Bezi21 :
ችርስ🥹
2025-03-17 18:16:54
9
Muluberhan Mekonnen :
...ደሞ እኮ ካቅማቸው በላይ ካልሆነ በስተቀር ህመማቸውን አይናገሩም ለልጆቻቸው ሲሉ እኮ ችለው ዝም ይላሉ... 😥 ክብር ከነ ህመማቸው ከነ ድካማቸው ለዚህ ላደረሱን አባቶች ❤ እግዚአብሔር ይማርልሽ
2025-03-17 19:36:53
17
Ediana011 :
ችርስ 🥺
2025-03-17 14:24:00
7
ጓል ገብሬ👨👧 :
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ😭😭
2025-03-17 15:32:52
16
hayu1223surafel :
የኔ አባት 1 አመት አለፈው ቤት ከተኛ በግፊት ፓላራይዝ ሆኖ ግን ይኑር አባት ሁሌም
2025-03-18 07:56:24
6
esmiz :
አላህ ጨርሶ ይማርልሽ 🥺🥺🥺
2025-03-18 08:30:24
11
Yeabsera Terefe :
ችርስ በሕይወት ለሌሉት ኖረውልን ብናሳርፋቸው ብለን ለምንመኝ🥹
2025-03-17 19:31:01
31
🦅.."✞.𝐤𝐞𝐯𝐢𝐧.✞"..🦅 :
ያማል በጣም እኔ ልደፋ የኔ አባት 🥹🥹🥹🥹🥹🙈
2025-03-17 14:28:21
42
To see more videos from user @danita54_, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#CapCut
🎊🎉
Những pha bứt tốc của gã khỉ đột Gareth Bale🔥
Le nouveau masque au collagène @byoma vaut-il le buzz ? 🧖🏼♀️🩷✨ #skincare #new #tendance #byoma #pourtoii
#CapCut #البعد_عن_الناس_غنيمة #متابعه_ولايك_واكسبلور_احبكم #مجرد________ذووووووق🎶🎵💞
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy