@nemras_9: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok #ethiopianmotivation #type #flypシ #viral_video

𝗡𝗘𝗠𝗥𝗔𝗦
𝗡𝗘𝗠𝗥𝗔𝗦
Open In TikTok:
Region: LY
Monday 17 March 2025 16:07:25 GMT
2361149
189733
2283
20797

Music

Download

Comments

kal0991
kal 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ethiopia :
እኔ ደግሞ ቁጭ ብላ የኔን እጅ የምትጠባበቅ ሴት አልፈልግም በላተኛ ሴት
2025-03-17 17:05:43
1076
kekagezahegngmail
Zelalem :
ተራ ምን ማለት ነው ብሽቅ ማን ወዶ ተራ ቦታ ይገኛል የተረገመ ፆታ ።
2025-03-17 18:06:10
401
musicandbookreview15
music and book review :
ተራ ቦታ ምን ማለት ነው
2025-03-17 20:29:30
37
zuzu01675
ZUZU ጎጃሜዎ🌸 :
ትክክል ናት ወንድ ልጅ ቆፍጠን ያለና ለስራ ተፍ ተፍ ሲል ነው ደስ የሚለው ሴቷም በቻለችው ማገዝ አለባት።
2025-03-17 20:59:23
83
eyobe358
mahlit👸 ጓል ራያ አላማጣ🍋🌾🌽 :
በተለይ ሴት ሴት ስር ኮሜት የሚልከሰከስ ክክ ቱ ወድ አልለውም😂
2025-03-17 23:59:18
48
tegegn_humor
Tegegn Humor :
የሰው ብር ቁጭ ብላችሁ ልትበሉ ነው? እረ ስንት አይነት ሰው አለ በጌታ😂
2025-03-18 04:38:23
50
aschalewghiwot4
777. Aschu🤐 ♋ :
አጭር ሴት ከሂወታችሁ አስወጡ
2025-03-18 15:27:07
15
jentalaw1
𝐀𝐛𝐞𝐥 :
ተራ ተራ ትያለሽ ተራ ማለት ምን አይነት ቦታ ነው
2025-03-17 19:54:34
12
niha0115
𝓗🍸 :
ይሄን ምታነበው የወደፊት ባሌ ነህ🥰🤗
2025-03-18 06:32:41
43
josytom77
Z-Surgeon(Yoseph) :
እረ ይችን ልጅ ከሚዲያ የሚያጠፋልኝ። እንዴዴዴ ማውራትና መሆን እኮ በጣም ይራራቃል
2025-03-19 17:15:03
3
birzaf123
one love 🇪🇹 :
እረ ይመችሽ አቦ ወንድልጂ እንደሤት ወረኛ ከሆነ አይመሥጥም 👌❤
2025-03-17 20:37:26
25
user7454520025536
Abdi is my mom :
wolahi anchinima allah musilem yarigesh wolahi
2025-03-17 19:50:29
7
userchewanesh
ጨዋነሽ :
ሲጀመር አንቺ ለምን ትቀመጪያለሽ?
2025-05-02 06:52:24
3
jossy.raya
pablo :
እኛ ወንዶች ተራ አስተሳሰብ ያላት ሴት አንፈልግም!!!
2025-03-17 19:37:54
69
abde.amir5
abde amir :
ማን ፈልጎት ተራ ቦታ ይቀመጣል እናት
2025-04-02 04:00:37
3
zu.zu3353
ZU ZU :
ነበር ግን
2025-03-17 20:23:16
14
hana5532232026609
የማርያም :
አንቺስ ለምን ቁጭ ብለሽ ታወሪያለሽ
2025-03-17 18:18:58
17
ethiopiaethiopia886
JT :
እኔ ደሞ ለ human hair ስጠኝ የምትለኝ ሴት አልወድም
2025-03-20 11:17:08
2
bekri504
Bekri J🇹🇷🇹🇷 :
ከኔ እኩል ማትሰራ ሴት አልፈልግም 😂😂😂
2025-04-19 18:22:48
2
gemechu927
Gemechu :
ያልኖርሽዉን አትቀባጥሪ😅
2025-03-18 04:42:11
4
kirubel12121212
kirubel :
@janiy🦋 ሆይ እባክሽን አግቢኝ❤🥀
2025-03-20 18:25:39
2
you.ther.sif
you ther sif :
እህቴ ተራ ቦታ የለም ባይሆን ተራ ሰዌ ሊኖር ይችላል
2025-03-20 02:11:19
2
lamrotassefa
ለአምሮት :
አንቺም ስሪ የምን ወሬኛ መሆን ነው😏
2025-03-18 19:12:23
3
rhameto
Rhameto :
ባጭሩ አብታም ወንድ ነው ምፈልገው ማለትሽ ነው
2025-03-19 18:49:30
2
creatorsearchinsightsvip
BERi 🎀 :
አምላኬ ሆይ የሚያነበውን ልጅ ውሰደው በቅቶታል🙂😁
2025-03-19 08:10:01
3
To see more videos from user @nemras_9, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About