@sulamatis21.hailu: #ርዕሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #አባገብረኪዳን #ፈውስ_መንፈሳዊ #ስብከት #ኦርቶዶክስ #ሀይማኖቴ_ጸንት_ለዘላለም_ትኑር🤲🤲 #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏

sulamatis21~☦️የአቡቀለምሲስ💒
sulamatis21~☦️የአቡቀለምሲስ💒
Open In TikTok:
Region: AE
Monday 17 March 2025 23:23:27 GMT
1943209
314932
4396
65704

Music

Download

Comments

getasew44
user8861564981011 :
እርሶን የሰጠንን ሀያሉ እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እነደኔ የአባታችን ትምህርት ሲሰማ መነንፈሱ የሚረጋጋ አለ?
2025-03-18 15:14:21
3235
jesee_tesh
Jesee :
ኡፍፍፍ 😍 ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏
2025-03-18 04:51:33
2413
z.gion1
ደጋ_ዳሞቴው💪Z.Gion🔥🦅 :
እጠበኝ ቆሽሻለሁ😥😥🙏
2025-03-18 07:22:34
1243
fkrt.aoka
Fkrt Aoka :
የአባታችን ትምሕርት ነፍሴን ያበረታታል
2025-03-18 06:08:26
794
hiwat.tilahun2
HEWAN TILAHUN 💚💛❤️🇱🇷 :
አሁን ገና መፍራቴን አቆምኩ እፍፍፍ ይጭንቅኝ ንበር በዚ ህፅያቴ ችንዴት ፊት ልቅርብ ነብር እምለው😌
2025-03-18 08:18:51
491
user4671181986137
በእምነት :
ፀሎት ጀምረን ለምናቋርጥ ጌታ ልብ ይስጠን
2025-03-19 14:17:25
328
messkay2
mess.kay :
ቤተክርስቲያን ሀኪም ቤት እንጂ ፍርድ ቤት አይደለችም❤
2025-03-18 11:50:26
291
user5907562510668kuba
770943 :
ረጅም የአገልግሎት ግዜ ይስጥልን አባታችን
2025-03-19 06:41:59
226
user6885006536340
Minte Ynwa 19 :
ማን ነው እንደኔ የአባታችንን ትምህርት ሲሰማ የሚረጋጋው🥰🥰🥰
2025-03-19 15:00:03
179
mogesyigletu
M&M :
አቤት ደስ ሚል ትምህርት ቃለሒይወት ያስማልን አባታችን
2025-05-26 19:39:22
5
armon.jr
FIKIRTE ABERA :
ቃለህይወት ያሠማልን ከምግብ የበለጠ ጥጋብ
2025-03-18 06:36:52
203
kidest.tsegaye2
Kidest Tsegaye :
እግዚያብሄር እድሜ ይስጦት
2025-03-24 13:15:06
7
yamelaku
Tayping,,,,,,,,,,, :
አጢያተኛ ነኝ ግን የእርሶን ሥብከት ሥሠማ እረጋጋለው አባቴ ቃለ እይወት ያሠማልን
2025-03-18 12:52:15
105
kbtremets
kibrom t :
ለኦርቶዶክሳዊያ ሲል ዕድሜና ጤና ይስጥዎት
2025-03-18 17:43:25
111
user1062314387919
Brita💞💤 :
አምላኬ ና መድሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እጠበኝ ቆሽሻለሁ አባቴ 🥲🥲🥲🙏🤲⛪🤲
2025-03-19 02:10:57
14
muli.trraker
Mule :
የዚህ ትውልድ ማርሽ ቀያሪ አባታችን 1000 አመት ኑሩልን
2025-03-19 05:56:18
47
user9805685940818
Etiopioa :
ቲክቶክን ከተጠቀምንበት አይቀር እንደዚህ ነው ዋው
2025-03-18 17:57:13
57
himo123456786
@himo :
አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
2025-03-23 05:24:48
6
tekeba09
tekeba09 :
ይህንን አባት እንደኔ ሚወድ አለ ይሁን?
2025-03-31 20:34:21
5
hailuwoldielakew
የፍቅር ሰው :
ቃለ ሂወት ያሰማልን
2025-03-20 05:07:50
11
emebet.oswag.asw
EMEBET OSWAG ASW :
ማነው እደኔ የአባን ስበከት ሲሰማ የሚወርው ♥️♥️♥️🥰🥰🥰❤️❤️❤️🙏🙏🙏አባታች ቃለ ህይወትን ያሰማልን .አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-03-18 09:44:13
38
lidu.my
Lidu ካዛ ብላንካ 16🙏 :
የኔ አባት ቃለሂወት ያሠማልን🙏🙏🙏🙏🙏
2025-03-18 12:22:56
18
yalew791
yal Ew :
የርሶ በረከት ለሁሉም ይድረስ አሜን
2025-03-20 13:55:49
10
user8298781966876
መስኪ የጎንደሯ :
አባቴ ቃለ ሂወት ያሠማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-03-18 14:09:38
30
To see more videos from user @sulamatis21.hailu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About