@salsawi.girma.bek:

Salsawi Girma Bekel
Salsawi Girma Bekel
Open In TikTok:
Region: CA
Tuesday 18 March 2025 19:37:27 GMT
235801
15850
543
2266

Music

Download

Comments

betseymichael
Nicolaurn :
only habesha peoples
2025-03-18 22:51:08
169
yotorgabi
ritamarilyrita1 :
ችግሩ እኮ ቶሎ አታውቃቸውም ተኩላ ናቸው.
2025-03-19 20:51:16
101
mekidelawitz
Mekidelawitz :
እኔም ክፋት አለብኝ እንድተው አግዘኝ🤭
2025-03-19 00:05:19
10
user5457738427859
nasruamma :
10q
2026-03-18 17:03:04
1
helu.tade
Helu :
እንዲሁ በሞገስ ሲያኖረኝ ከፍ ያልኩ መስሏቸው የሚቀኑትስን ምን ትላለህ እኔማ ሳይገባኝ እንዲሁ እንደባለማረግ ስለምታኖረኝ ተመስገን 🥰
2025-03-19 03:26:32
17
azejesus
Sara Abebe🩵🦋 :
እኔ አንድ ጥያቄ አለኘ እኔ የማደርገዉን ነገር ሁሉ እየተከታተሉ የሚያደርጉ ጓደኛ ምን ይባላል
2025-03-20 08:43:25
6
tg68238
TG :
እንደዚህ አይነት ስውች ውይ ኡይሄዱ ወይ አያስኬዱ ግርም ይሉኛል
2025-03-18 19:53:50
58
selam64495
selam64495 :
Absolutely true I have seen in life
2025-03-19 03:06:54
7
user8000531506355
ሱናማይቷ ሴት :
የራስህ ሰውስ ሲሆን አብረህ እየለፋህ ለውጥ እየፈለክ መለወጥም እየቻልክ ግን ያን ከፍታ ማየት አይፈልጉም።ሁሌም ቢሆን ጥያቄዬን ስለምትመልስልኝ አመሰግናለው🥰
2025-03-19 09:09:35
6
kal_.ina
ሀና :
እውነት ነው ወንድሜ ለሁሉም ነገር ቀና አመለካከት ያስፈልጋል ቢገባን የአንዱ ስኬት ለሌላው ጥሩ ነበር
2025-03-19 05:32:08
24
ab73966
AB :
ትክክል 🥰🥰🥰
2025-12-28 17:56:09
1
selam3802
አደስ plant 🪴 shop :
100% በደንብ አይቸዋለው
2025-03-18 20:04:54
14
beselot12
aynii 🍋🍋🍋 :
በየቤቱ አሉ እነዚህ ሰዎች ቤት ይቁጠረው ግን እንዴት እንራቃቸው
2025-03-19 04:45:18
8
belayyegeta1
ፋሲካ ሆነልኝ :
ኢየሱስ እኮ ሊመጣ ነው🥰🥰🥰
2025-05-10 11:00:22
9
mihret0575
mihret :
ልክ እንደሰው ልጅ ልቡ ከባድ የሆነ የለም
2025-03-19 03:24:37
10
selamawit.12161921
selamawit :
💯%ጠፍተካል በሰላም ነው
2025-03-18 20:07:11
5
september5686
September :
This is so prevalent in our Ethiopian community both in diaspora and at home. But it's kind of taboo subject to talk about cos just about everybody is tainted from childhood.
2025-03-18 19:55:58
5
mmnm821
lehulum gize alewu :
ክፋት የለብኝም ግን በጣም ሰው አምላናለሁ
2025-05-14 21:18:43
3
fillow_01
Tewodros :
ለዚህ ነውኮ ብረት ተሸክመው በየጫካው የሚንከራተቱት. የዝቅታ ህሊና ያሳውራል.
2025-03-21 23:29:35
3
dubaiexpo34
ሀናን ባለግዜ በጌታ :
ትክክል
2025-05-11 20:23:38
2
2yadote
shush :
ጌታ እየሱስ ይገስጣቸዉ🙏🙏🙏
2025-03-19 10:13:42
3
atsde96
atsde :
ya 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-06-29 12:56:00
1
banchii94
banchii :
ትክክል
2025-05-15 12:44:59
2
zed_315
Zed :
በትክክል
2025-05-15 18:15:22
2
To see more videos from user @salsawi.girma.bek, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About