Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@mullerblessed7: #creatorsearchinsights #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #zebenelemma #fyp #ወንጌል_ይለውጣል🙏 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #funny
𝗠𝘂𝗹𝗹𝗲𝗿_𝗕𝗹𝗲𝘀𝘀𝗲𝗱
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 21 March 2025 08:47:38 GMT
87281
2298
992
3655
Music
Download
No Watermark .mp4 (
3.75MB
)
Watermark .mp4 (
3.75MB
)
Music .mp3
Comments
በፀጋው :
ማስረጃ ጥቅስ ስጠን???
2025-04-14 18:51:36
75
Teferi Tafesse :
ከየት ነዉ ግን ምያመጣቸዉ ተረቶችን???
2025-04-15 17:04:28
125
ኢብሮ :
አምላክ በዚህ ደረጃ ስሜታዊ ሆኖ ለበቀል ይነሳል ብዬ አላምንም
2025-06-17 19:04:54
5
kenadagefa dursa :
አማኑኤል አታስገቡትም እንዴ ይሄንን ሰውዬ
2025-03-21 09:41:26
61
Lema :
እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ። ግን እንዲህ ዓይነቱ ስብከት አልሰማሁምና ግራ ገባኝ!!! የእውነት መረዳት አቃተኝ።
2025-04-05 17:17:40
40
bezabihniguse155 :
ብለህ ብለህ ለማኝም ማድረግ ጀመርክ እኔ ምንም አልልም ጨለማህ ይብራ በእየሱስ ስም
2025-03-21 11:41:30
85
John 3:16 :
መቼነው ግን የተጻፈውን የሚያስተምረው🤔
2025-03-21 12:37:22
63
mule1281 :
ከፍቅርሲዝም ፍልስፍና ጋር ይቀራረባል....
2025-04-21 17:29:29
31
G2 :
እኔ እኮ ተረቱ አያልቅም ?ጋሽ አያልቅበት
2025-04-15 11:03:21
31
Mesud 💫 :
ኮሜዲያን ዘበነ 😂😂
2025-04-19 18:52:11
5
90's Coffee :
አይ ዘቤ መፅሐፍ ቅዱስ በህንደኛ ሚያነብ ብቸኛ ሰዉ
2025-04-17 07:38:54
7
Konjo Bezi :
ለዘበነ እየሱስ የህንድ ፊልም ሊሰራ ወደምድር የመጣ አደረገው ግን እንዲህ ሲያወራ አይጨንቀውም ?
2025-04-15 20:05:11
13
Abyssinian :
አያልቅበት ተረቱ ከየት ነው የሚያመጣው ?
2025-03-21 15:08:05
19
Lara🌸 :
በእዉነት እንባየ እስኪፈስ ነዉ የሳቁት
2025-04-27 20:41:46
16
heavooo :
ጦጣና ዝንጀሮ የሆኑት ማን ማን እንደሆኑ ብትለይልን። ኮቲባ ምንድነው የሆነችው? ፈልጌው ነው፣ ዘቤ።
2025-04-16 17:09:20
7
MT :
እኔ የሚገርመኝ ከየት ነው የሚያመጣው ግን ወይ ኮቲቫ
2025-04-14 18:09:41
14
Kelemework
[email protected]
:
ዶክተር ተረተረት አይበቃዎትም
2025-03-21 12:35:43
16
terefetade@12 :
“ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ መጻሕፍትንና የእግዚአብሔርን ኃይል አታውቁምና ትስታላችሁ።” ማቴዎስ 22፥29 “ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ መጻሕፍትንና የእግዚአብሔርን ኃይል አታውቁምና ስለዚህ የምትስቱ አይደለምን?” ማርቆስ 12፥24 ተረት አይበቃህም ?
2025-03-26 19:01:12
14
dan :
ደሞኮ አያፍርም series ሆኖ ያወራል 😏
2025-03-22 15:58:51
6
ተፈፀመ :
የመሬቷ ኦርቶዶክስ
2025-04-03 07:41:44
7
Wesen Ephraim :
አረ ኡኡኡኡኢኢኢኢኡኡኡ የምን ጉድ ነው ይሄ ሰውዬ😜😜😜
2025-03-21 17:08:47
8
ትንሱ :
እዉነት እኮ ነዉ መፅሐፍ ቅዱስ ምህራፍ 000 ቁጥር 000 አንብቡ 😊😊😊😊😁
2025-04-27 17:31:41
6
John-Shire🔰🔰🔰 :
ቤተክስትያናችን እኮ ልመና ስታበረታታ አንደኛ ናት😜😜
2025-04-25 15:55:27
5
haymi231 :
አቤት ተሰጦ🤔🤔 ተረት ተረት ብቻ ለምን አነዳንዴም እንቆቅልሽም ቢጨምርበትኮ ጨዋታው ይደራ ነበር😀
2025-04-29 04:54:15
5
yedane yemesker :
እየሱሰና ማርያም ከለመኑ እኔ ብለምን ምንችግር አለ።
2026-01-28 03:56:21
2
To see more videos from user @mullerblessed7, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
لما تخطب واحدة مش شبهك #روتانا_سينما #حاحا_وتفاحة
you can do it don't give up in any fight "PAHINGA" ang kakampi mo sa lahat!! do ur best my love. crdts:lover #fyyyyyyyypppppppppppp #fyp #foryoupage #foryourpage #labidads
#jungkook
#رياكشن #رياكشينات #fy #fypシ゚viral #fouryoupage_tiktok_ #fouryoupage #اكسبلورexplore #اكسبلور
#fyp #foryoupage #मौनभावना
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy