@user5004238509943:

smAbir Ahmed
smAbir Ahmed
Open In TikTok:
Region: BD
Saturday 22 March 2025 07:58:35 GMT
133
21
5
14

Music

Download

Comments

arafathossain7646
🍃arafat🎋 :
😅😅😅
2026-09-03 16:01:04
0
sohel55596
@sohel555 :
🤭👈
2025-03-22 09:00:10
1
eyasin.arafat.bibek
𝐄𝐲𝐚𝐬𝐢𝐍ᵃʳᵃᶠᵃ𝚝 𝙱𝚒𝚋𝚎𝚔 :
😅😅😅😅😅😅
2025-03-22 08:28:11
0
xfahim18
FAHIM :
🤣🤣
2025-03-22 10:16:01
0
To see more videos from user @user5004238509943, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

👉መዝሙረ ዳዊትን እንዴት እና መቼ መጸለይ አለብን? 🙏መዝሙረ ዳዊት በቅድስት ቤተክርስቲያናችን ለጸሎት ከሚያገግሉ ዋነኛ መጻሕፍቶች አንዱ ነው አባቶቾችን መዝሙረ ዳዊትን ሳይደግሙና ሳይጸልዩ ወደ ዕለታዊ ተግባራቸው አይሰማሩም 🙏መዝሙረ ዳዊትን ከይዘቱ አንጻር ለማጥናት ለማወቅ እና ምሥጢሩ ተረድተን ለመጸለይ እንዲረዳን በአስር አርእስት ይከፈላል ።  🙏ይህንንም በተለይ በግእዙ መዝሙረ ዳዊት ላይ ከየመዝሙሩ መጀመርያ ላይ ይገኛል። ❤1.ተግሣጽ ለኵሉ ለሁሉም የሚሆን ተግሣጽ ❤2.ትንቢት በአንተ ክርስቶስ ስለ ክርስቶስ ❤3.____ ትንቢት በእንተ ርእሱ ስለ ራሱ የተናገረው ❤4.ትንቢት በእንተ መነናውያን ስለ ማኒ የተናገርው ነው ❤5.ትንቢት በአንተ-ትሩፋን ከመከራው ለተረፉት የተናገረው ❤6.ትንቢት በእንተ-ሕዝቅያስ ስለ ሕዝቅያስ የተናገረው ❤7.ትንቢት በአነተ-ኤርምያስ ስለ ኤርምያስ የተናገረው ❤8.ትንቢት በአነተ-መቃብያን ስለ መቃብያን የተናገረው ❤9.ትነቢት በእንተ ዘለፋ ካህናት ስለ ካህናት ዘለፋ ❤10.ትንቢት በእንተ ሰሎሞን ወልዱ ስለ ልጁ ስስ ሰሎሞን 🙏መዝሙረ ዳዊት ለመጸለይ አከፋፈሉ ምን ይመስላል 👉የሰኞ ከመዝሙር 1–30 ፍካሬ፥ አድነነኒ ፥ አምላኪየ  👉የማክሰኞ ከመዝሙር 31–60 ብፁዓን ፥ ከመያፈቅር ፥ ለምንት ይዜኃር 👉የረቡዕ ከመዝሙር 61 – 80 አኮነ ፥ እግዚኦ ኩነኔከ 👉የሐሙስ ከመዝሙር 81 -110 እግዚአብሔር ቆመ ፡ ይኄይስ ስምዐኒ 👉የአርብ ከመዝሙር 111 – 130 ብፁዕ ብእሲ ፥ ተፈሣሕኩ 👉ቅዳሜ ከመዝሙር 131-150 ተዘከሮ ፥ ቃልየ 👉የእሑድ የነቢያት ጸሎት እና   መኃልየ መኃልየ ዘሰሎሞን 👉ይህንን በየ ዕለቱ መጸለይ ያልቻለ ቢያንስ በቀን 1ዐ ምዕራፍ ያንብብ ይሄንንም ያልቻለ አቅሙ የፈቀደውን ያህል መዝሙረ ዳዊት ሳያነብ አይዋል ☑️ ተበልቶ መጸለይ ይቻላል ? 👉የትኛውም ጸሎት ከምግብ በፊት ቢጸለይ የተሻለ ነውነገር ግን ሰው 7ቱን የጸሎት ጊዜ ጠብቆ የሚጸልይ ከሆነና ለመጾም ካልቻለ በማንኛውም ወቅት ሊጸልየው ይገባል 👉መዝሙር ዳዊት መድገም መላእክት ጽልመት አጋንንትን አርቆ መላእክት ብርሃን እንዲቀርቡን ያደረጋል 👉መዝሙር ዳዊት ጠላትን መውደድ፡ ትሕትና፡ ሃይማኖት ተስፋ መንግስተ ሰማያት ተአምኖ ኃጣውእ፥ስርየት እና ምጽዋት አሉት ። 👉መዝሙር ዳዊት በግዕዝም በአማረኛ ይገኛል የቻለ በግዕዝ ያልቻለ በአማረኛ መጸለይ ይችላል  👉መዝሙር ዳዊት ከጸሎት መጽሐፍነቱ ባሻገር የመጽሐፍ ቅዱስ አንዱ ክፍለ ነው።

About