Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@lawyermohammedmebrat: #viralvideos #ethiopiatiktok #ጠበቃመሐመድመብራት #mohammedemebrat #lawyer #law #ህግ #ነጋሪት #ቤትኪራይ
ጠበቃ መሐመድ መብራት እንድሪስ
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 22 March 2025 11:45:08 GMT
417880
10749
244
3743
Music
Download
No Watermark .mp4 (
2.35MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
2.35MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
Martial man 6 :
በጣም አመሰግናለሁ አከራዬ ጨምሮ ለማከራየት ብሎ የሁለት አመት ውል ተዋውሎ እያለ አስወጣሀለሁ ልቀቅልኝ ብሎ እያስፈራራኝ ነበር ጥሩ መረጃ ነው thanku
2025-03-22 15:27:25
25
Abdi,NUru :
አከራይና.ተከራይ.መከባበር.ጠፍቷል.እርስ.በራስ.ይገዳደል.ነው.አላማቹ.እስቲ.በየወረዳው.በአከራይና.በተከራ.የሚደርሰውን.ችግር.ወርዳቹ.መርምሩ.የወረሀዊ.የቤ.ክራይ.በሳቱ.ባለ.መክፈላቸው.የተከራዩን.መብት.በአከራዩ.ላይ.በጣ.ችግር.ውስጥ.የገባ.ነው
2025-03-24 22:28:10
4
🇪🇹🇾🇪🇵🇸 :
ባለቤት ሊገባበት ከሆነስ? ማስወጣት አይችልም ?
2025-03-24 13:53:10
6
198108 :
ባለቤቱ መግባት ከፈለገስ ቆይ?
2025-03-24 10:48:44
6
beli :
ቤቱ ያከራዩ ልጅ ትዳር ይዞ ለመኖሪያ ቢያስፈልገዉስ? ሊያሰለቅቅ አይችልም
2025-03-22 17:05:46
2
Efirme :
አከራዩ ግባታ ልገነባነው ካለስ
2025-03-24 10:49:10
3
BMTefera :
የቤቱ ባለቤቴ ቤቱን ከሸጠ በዋላ ነስንት ጊዜ ነው ቤቱን መልቀቅ ያለበት ወይም ለገጀው ቤቱን ማስረከብ ያለበት 🙏
2025-03-22 18:01:12
3
5lu258 :
ትንሽ ቆይቶ መዉረስ ይችላል እንዳትሉ ብቻ
2025-04-10 17:37:17
1
RAHEMA :
ግንኮ ሁሉም ተከራይ ነዉ
2025-03-22 17:16:25
5
seme :
ኣውቆ ቤቴን ልሸጥ ነው ልቀቅልኝ ቢልስ በምን እናውቃለን…?
2025-03-23 07:57:10
1
SAM :
ተከራዩ ወረሰው በለኛ😁
2025-03-24 17:15:34
1
Bayisa Ragasa :
@Martial man 6:በጣም አመሰግናለሁ አከራዬ ጨምሮ ለማከራየት ብሎ የሁለት አመት ውል ተዋውሎ እያለ አስወጣሀለሁ ልቀቅልኝ ብሎ እያስፈራራኝ ነበር ጥሩ መረጃ ነው thanku
2025-06-17 18:13:31
1
Selam lehulum :
ከአከራይህ ጋር ተስማምተህ በሰላም ኑር።ህጉ ለመንግስት ግብር መሰብሰቢያ እንጂ ለተከራይ አስቦ አይደለም።በሰላም ከባለቤቱ ጋር ተነጋግረህ ተከባብረህ ኑር።ካልሆነ እቃ ተሸክሞ መዞር ነው የሚተርፍህ።ምክንያት ፈልጎ ያስወጣሃል።ነገር መፈለግ ቀላል ነው።ከባዱ ተቻችሎ መኖሩ ነው።
2025-03-25 10:56:45
3
Endalee@@@@2121 :
ለሁለቱም አይጠቅም በራስ ቤት ጠላት የሚያመጣ ችግርነው
2025-03-25 12:55:14
2
***𝓼𝓱𝓪𝓰𝓲𝔃𝓮***💞💞💞*** :
እኔ አለሁ ውል እነዋዋል ስላቸው ውጣልን የተባልኩ በፈለጉ ጊዜ ይጨምሩብኛል😂😂😂
2025-03-24 10:11:24
0
DGJS2023 :
ከተከራይ ላይ የተከራዬ ሰውስ እንዴት ነው የሚደረገው?
2025-03-22 17:02:29
0
Henok Tesab :
እንደምታወቀው በከተማችን አከራይ ብትን ልቀቅልኝ ብለው አከራዩ እጅ ባለው ቁልፍ በቱን ከፍተው እቃ ይበትናል ተከራይ እንደምታወቀ ሀቅም የለውም ለዝህ መንግስት ምን ይላል
2025-04-10 15:10:27
1
kokiuswr11 :
እባክ እቤቱን ለማደስ ፈቃድ አውጥቼ ነበር ግን ነግራቸው ነበረ 2ወር መን ማረግ አለብኝ
2025-05-03 14:41:01
1
Becky handmade ቤኪ የእጅ ስራዎች :
እንድትለቅ የሚያስገድዱንእኮ አከራዮች ናቸው በትንሹም በትልቁም በመተናኮስ😑 ያልሰበርከውን መስኮት ሰብረሃል ውሃ ባክኗል መብራት ጨምሯል ጨምር ይሉሃል ግልምጫም አለበት ኧረ እንግዳ ቤትህ ከመጣማ ጉድ ነው። የማትጠብቀው ሰው ከፍቶ ነው የምታገኘው
2025-03-24 13:36:56
4
hiwot hiwot :
እር እባካችሁ ለማን ልንገረው/ላዎየው በጣም ተቸግሬአለሁ ውል የተዎልን ቢሆንም መብራት ጨመር ሲሉን ጨመርን ነገር ግን ለማስወጣት እማያረጉን የለም ልብስ ማስጫ ተከልክለናል እንጀራ አትጋግሬም ተብያለሁ ምንም አይነት እቃ ወጭ አንዳይቀመጥ የተከራየሽ ቤቱን ነው ተብያለሁ አንዲሁም አንድ ልጅ አለኝና ከቤት እንዳይወጣ
2025-03-25 11:45:58
0
hana Mengistu :
ባሐቤትሐሊገባባከሆነስስ
2025-06-03 04:01:15
1
አበባ ( ፃድቃኔ ማርያም እናቴ) :
ፈጣሪ ቤት ከሌለሕ ቤት ይስጥሕ ጨምሪ እያሉኝ ነበር ገላገልከኝ
2025-03-22 17:13:47
3
@ኢየሱስ ይሰበክ :
ባክህ ለፖሊስ ጉቦ ሰጥቶ በሀሳት ምስክር እየረበሸን ነው ብሎ በአንድ ወር ያስወጣል
2025-03-22 16:54:40
1
Abiy :
በተጨማሪም ዋጋ ጨምሩ ከልሆነ ልቀቁ ቢል ማስጠንቀቂያ ጊዜውን መጠበቅ ያለብን በነባሩ ዋጋ ነው ወይስ አዲስ በተጨማረው ዋጋ? አመሰግናለሁ
2025-03-22 15:44:40
2
To see more videos from user @lawyermohammedmebrat, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
17 صفر | ذكرى استشهاد الإمام علي بن موسى الرضا (ع).. #حمدان_الشاكري #حمدان_الشاكري_مدرسه_الجزع_ولعشق #انيس_النفوس #ياعلي_بن_موسى_الرضا #مشهد_المقدسة
phía sau cơn mưa… #muabuon #tamtrang #canhdep #chill #xuhuongtiktok
هاي ردحه اهوازيه #توحه #ردح_عراقي #اهوازي #تصميم_فيديوهات🎶🎤🎬 #رقص_ملاهي_ركص_حفلات
this gym set >>> #gymoutfit #gymshorts #workoutoutfit #fyp #gymmotivation
#avoidant #avoidantattachment #avoidantattachmentstyle
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy