Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@abrhamfantu: ወንዳ ወንድ ለመሆን ስራ ይጠይቃል|ሜንታሊቲ ነው @abelgirma.8 #creatorsearchinsights #faithful #man ##motivation #mindsetshift #foryoupage #fyp #alivepodcast #ethiopiapodcast #abrshalive #ethiopian_tik_tok #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #newpodcast #alive
Abrham Fantu
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 24 March 2025 18:00:00 GMT
468069
36661
302
2908
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.77MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.77MB
)
Watermark .mp4 (
3.24MB
)
Music .mp3
Comments
ወሎ መጀን :
ዘንድሮ የሚሰክሰን ሰው ብዛቱ😁
2025-03-25 13:11:47
184
NEWAY :
ወንድ ወንድ ሆኜ ተፈጥሬያለው ሰው ለመሆን መጣር ያለብን
2025-05-06 14:51:04
2
lisa_mariaanderssohn :
ወንዳወንድ ለመሆን መሃይም መሆን በቂ ነው
2025-03-27 16:10:39
2
ጆ :
ወንድ ሆነህ ትፈጠራለህ ወንዳወንድ ግን መሆን ስራን ይፈልጋል ተፈጥሯዊ ወንድ ነው ወንዳ ወንድ ለመሆን ግን የ ወታደር ሜንተሊቲ ያስፈልጋል ማንኛውም ነገር ሊገጥምህ ይችላል ያንን ነገር የመለፍ ግዴታ አለብህ የፈለገ አበጣ ጐርባጣ ይሁን አያገባህም ያችን challeng የማለፍ ሜንታሊቲ የወታደ የሶልጀር ሜንታሊቲ ነው
2025-03-26 00:36:42
48
Fuad :
ሚያወራ ሰዉ ግን ወንዳወንድ ሰይሆን ወይዘሮ ነዉ
2025-05-30 08:53:27
1
💗A2🥰 :
ማርያምን ልክ እኮ ነዉ ወታደር የሆናችሁ እስኪ ኮምቱ
2025-03-26 15:52:33
3
Anbasi2020🇨🇦 :
Henry 🙄
2025-04-30 06:21:26
1
dada :
አዋቂ ነኝ ባይ በዛ በጣም ስላስጠላኝ ፓውዝ አርጌ ነው ኮመንት የፃፍኩት
2025-03-26 11:05:05
4
Ethiofrank :
ሁሉም መካሪ ሆነ
2025-03-26 19:36:55
2
Ethiopian lovers :
ገንዘብ የለኝም ። ግን ወንዳ ወንድ ነኝ። አላማ አለኝ ወንዳወንድ ነኝ። እግዚአብሔር ሲፈጥረኝ ወንድ ነኝ። እንደ ዳዊት እንደ ሰለሞን እንደ አብርሀም እንደ እዮብም ጭምር ። ሌላ አልፈልግም።
2025-03-25 14:36:37
32
lala :
አንተ ልጅ ፀጉር ቤት ነው ማውቅህ የሴቶች ፀጉር ስሰራ እኔንም ሰርተህኛል ከመቼው አነቃቂ ሆንክ ወይ ጉድ ይሁን እስኪ😁😁😁😁
2025-03-25 13:02:25
8
KINGO12 :
tekikel
2025-03-29 10:42:31
1
santa kebrara :
ትክክል
2025-03-25 08:53:25
32
ባትመጭም ቅጠሪኝ🤞 :
አመሰግናለሁ ሁሉም ወንዶች ውታደር ገብተው መውጣት አለባቸው እናመሰግናለን 💪💪💪
2025-03-25 16:16:53
6
@ViralVibes :
what a wonderful perspective! how can we get the full interview/video?
2025-03-25 17:56:59
4
Abrham Teklu :
በትክክል
2025-12-15 12:51:00
1
abdulaziz :
sef
2026-04-05 13:31:32
1
𝑩𝒍𝒂𝒄𝙠 𝑩𝒐𝒚 :
ተናግረኸው ሞተሃል፤ ወታደር ሁሉ ወንዳወንድ አይደለም ቦቅቧቃ እንጅ
2025-03-25 22:25:24
0
haileab🌴🌴🌴 :
my Best abelgirma.8😍💪
2025-03-24 18:20:56
7
Mebtu Melaku 0927603991 :
✌️😀ወንዳወንድ ነኝ!
2025-03-25 05:29:04
3
yøung 4ever :
soldier mentality💪 ❤️
2025-03-30 10:21:03
1
😎 :
እንደ ሴታሴቶቹ ከተረት ውጪ የማያውቁት አማራ ነን ባዮች ላየኸው የምትከረባበት የምታፈነድድ የምትሰግድ እንዳትሆን ።
2025-03-26 18:41:44
2
Tsega :
በህይዎቴ የገረመኝ ነግግር !!
2025-03-26 18:52:34
1
bini shife :
እየመጣችው ግን ሚዲያ ላይ አትቦጥረቁ ።ወሬ ነው የሰለቸን
2025-04-10 17:05:05
1
Dave Tesfahun :
ትክክለኛ ንግግር እውነት ያለው ሀሳብ ነው እኔ ስላፍኩበት ነው ብርቱ ፅናት ጥንካሬ ሊኖር ይገባል እያለ ነው
2025-03-26 16:26:31
1
To see more videos from user @abrhamfantu, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
em sẽ theo anh dìa… #damcuoimientay #bequadamcuoi #70tayninh
#irene #redvelvet #baejoohyun Bao lâu nữa mới có thêm 1 Irene 😍😍🛐🛐
Meri jaan M #♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️❤️ #♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️❤️
Áo Cộc Kẻ Xoắn Cổ V Xinh Lắm Nha #champhanreview #aonuxinh
مو دايما القريب يتمنالك الخير - #بدون_موسيقى #مالي_خلق_احط_هاشتاقات #explore #fyp #اطمئن
#хачуврекомендации #кереметән🎼🎤🎧 #тыңдапотырайық #рекомендации #реккешығарыпжберіңдерш
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy