@danny.hal1: እግዚአብሄር ያሳድግህ ❤️🙏❤️ ፀሎቴ ቢሆን ለወረት #orthodoxtewahdo1 #orthodoxmezmur

Danny Hal
Danny Hal
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 24 March 2025 19:09:38 GMT
1395756
220845
2721
13716

Music

Download

Comments

abiytewahedo
ዐቢይ :
ከ ጣዕሙ ብዛት አጥንትን የምታለመልም የመላዕክትን ጣዕመ ዝማሬ ያሰማልን አንበሳዬ አግልግሎትህ የተባረከ ይሁን..🥰
2025-03-24 21:33:24
4663
amanmovies23
aman movies 🎬📽 :
በማሪያም አንድ ቪዲዮ ላይክ አርጉልኝ
2025-03-24 20:14:47
2756
davidsetegn2
David Setegn :
ከልጅ ማግኘት የሚከብድ መረጋጋት👌👌👌 ፈጣሪ ያሳድግህ 🙏🙏🙏
2025-03-25 09:23:26
976
fafiy1
user fasik :
አምላኬ ወንድ ልጅ ከሰጠኝ ደርባባ ስራአት ያለው ለቤተሰብ ለሀገር የሚጠቅም አድርግልኝ ፈጣሪውን የሚፈራ አመስጋኝ አገልጋይ አድርግልኝ ጌታ ሆይ
2025-03-25 11:08:30
689
abetumareg7
ስውሩዋ ማርያም እናቴ ፍርዱን ላንቺ :
አንተን ሳይ ቤተሰቦችህን አየዋቸው እግዚአብሔር በኪነ ጥበቡ ይጠብቅህ 🤲🤲🤲
2025-03-25 08:09:00
540
user2413769543797
user2413769543797 :
እግዛዐብሄር ያሳድግህ የእኔ አባት 🥰🥰🥰
2025-03-24 19:52:51
533
genene.gashaw
Genene Gashaw :
በንጽሕና የተዘመረ ንጹ ዝማሬ
2025-03-25 05:16:12
583
29.manda
La Soliyan :
ድምፁን ስስማ ሰዉነቴን ነው የወረረኝ እንዴት የሚያምር ድምጽ ነው ይልቅ ፈጣሪ ይጠብቅ
2025-03-25 08:38:58
238
userfkrs3124
mare.s3124 :
ወይኔ በመብረሀን እርጋታዉ ደስ ሲል 🥺🥺🥰🥰🙏🙏
2025-03-24 22:22:42
186
hela633
hela633 :
እርጋታክ፣ስርዓትክ፣የድምፅክ ማማር ብቻ ምን ልበልክ ፈጣሪ ይጠብቅህ ትልቅ ያድርግህ የኔ ጌታ🙏🙏🙏🙏🥰
2025-03-26 07:09:38
32
bitaniafekadu
Bitania Fekadu :
ምን አይነት ቤተሰብ አእንዳሳደገህ አንተ ምስክር ነህ🥰🥰🥰
2025-03-25 06:29:30
88
user4092671888706
Seni :
ኦርቶዶክስ እንዲህ ነች በእርጋታ ወንጌልን ትሰብካለች ቤተሰብህ ምንኝ ታደሉ እንዴት ቢያሳድጉህነው እንዲህ የሆንከው መጨረሻውን ያሳምርልህ
2025-03-25 05:50:48
78
mahi_music17
ማህሌት💫 :
yene abat❤️‍🩹🥹
2025-03-25 14:53:05
65
.day185
sunday :
በፀጋ እና በጥበብ ያሳድግህ🙏🙏🙏
2025-05-28 21:22:32
6
glowwithanhar
أنهار♡ :
ከድምፁ ውበቱ ከውበቱ እርጋታዉ እሱ በጥበቡ ያሳድግህ
2025-03-25 18:19:10
98
joyance2112
joyance :
አቤት እርጋታ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-03-25 02:54:52
54
eyutii369
🎀🍭 :
እደኔ ኦርቶዶክሳዊ በመሆኑየሚኮራ🥰🥰
2025-03-27 14:26:23
8
eleni9567
አሜን ነጋሽ :
እድግ በል የኔ ልጅ
2025-03-26 14:12:20
17
fremariam_mesfin19
fremariam_mesfin :
የኔ ጌታ🥹🥰🥰🥰
2025-03-26 00:57:19
15
tsegu_21
Tsega K :
እግዚአብሔር ያሳድግህ 🙏❤️🙏
2025-03-24 19:28:45
87
almigosa
Almi@Gosa :
እሱ ባለቤቱ እንጀመረዉ እስመጨረሻዉ በጥበብ ያሳድግህ የኔ ቆንጆ ልጅ እናቱ ታድላ❤😍😍❤!!
2025-03-25 07:26:55
39
fiyameta65
hanita💙 :
የኔ አባት ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🥹
2025-03-25 16:21:14
25
melona2197
Melona🧕🏽 :
የኔ አባት በቤቱ ያፅናህ🥺🥰
2025-03-25 04:15:22
57
habtamukassaye6
habtamu kassaye :
የኮሜዲያን ስንታየሁ ክፍሌ ልጅ ነው በልጁ ውስጥ የእናት እና የአባቱ መልካም አስተዳደግ እና ስነምግባር ይታያል🙏🙏🙏❤❤❤
2025-03-25 21:00:43
18
sirakberhanu875
ሲራክ የቧንቧ ስራ :
አቦ በእምነት በፀጋ ያሳድግልኝ እርሱ ይጠብቅህ
2025-05-16 21:44:06
5
To see more videos from user @danny.hal1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About