@kalkidane.dange: ሚስጥር ስላሴ ማለት ምን ማለት ነው ??? ስላሴ ማለት ሦስትነት ማለት ስሆን በልዩ አገላለፅ ስለስ ወይም ሦስት ሆነ ማለት ነው ቅድሳን መፅሀፍት ምሳሌ በማድርግ እግዚአብሔር በአንድነት በሦስትነት እናምነዋለን ። አንድነቱ 👈 ~~~~ በአገዛዝ ፥ በስልጣን ፤ ይህን አለም ፥ በመፍጠር በማሳለፍ። ፥ በህልውና ፥ በመለኮት ፥ በልብ ፥ በቃል ፥ በእስተንፍፈስና ፥ ይህንን በመሳስሉ ሁሉ የመለኮት ፥ ባሕርያችን አንድ ሲሆን ፤ ሦስትነቱ👈 ~~~~ አብ ወልድ መንፍስ ቅድስ በስም በአካል በግብር ሲገለፅ የአካል ሦስትነት👈 ~~~~~~~~ ለአብ ፍጵም ፤ ገጵ ፍጵም ፥አካል ፍጵም ፥ መልክ አለው ፤ ለወልድ ፍጵም ፤ ገጵ ፍጵም ፥ አካል ፍጵም መልክ አለው ፥ ለመንፍስ ቅድስ ፍጵም ፥ አካል ፍጵም መልክ አለው ፤ የሦስትነት ስም👈 ~~~~~~~~ አብ የአብ ስም ነው። ወልድ መንፍስ ቅድስ አይጠሩበትም ወልድም የወልድ ስም ነው አብ መንፍስ ቅድስ አይጠርበትም ፥ መንፍስ ቅድስም የመንፍስ ቅድስ ስም ነው አብ ወልድ አይጠሩበትም የግብር ሦስትነት👈 ~~~~~~~~~ አብ ግብሩ ወልድን ፤ መወለድን ፤ መንፍስ ቅድስን ምስርገጵ ፤ የወልድ ግብሩ ፥ ከአብ መወለድ የመንፍስ ፥ ቅድስ ግብሩ ከአብ መስርፅ ነው ።መንፍስ ቅድስ፥ ከአብ የስርጸ እንጀ ከወልድ አይደለም ፤ ወልድ ቢወለድ እንጅ አይወልድም አይስርጸም አይስርጸጽም እግዚአብሔር አንድ ሲሆን ሦስት ሦስት ሲሆን አንድ ነው ። አብ ወልድ መንፍስ ቅድስ አንድ አምላክ ይባል እንጅ ሣስት አምላክ አይባልም አብ ወልድ ስለወለደ መንፍስ ቅድስ ስለአርጸ አይበልጣቸውም አይቀድማቸውም ፤ ይህንንም መጸሀፍ ቅድስ እንድሚከተለው ያስርዳናል ፥ የእግዚአብሔር አንድነት ሦስትነት👈 ~~~~~~~~~~~~~~~~~ (ዘፍ 1 ፡ 26) እግዚአብሔር አለ ስውን በመልካችን እንድ ምሳሌችን እንፍጠር እግዚአብሔርም አለ ብሎ አንድትነ በመልካችን እንደ ምሳሌችን እንፍጠር ሲል ደግም ብዛትነትን ( ሦስትነትን ) ይገልፅል ( ዘፍ 3፥ 22 ) እግዚአብሔር አምላክም አለ እነሆ አዳም መልካም ንና ክፍውን ለማወቅ ከኛ አንድ አንድ ሆነ ክኛ የሚለውን እንዳንድ የሚለው እግዚአብሔር ካንድ በላይ እንደሆነ የተጠቁሙ ናቸው ። ( ዘፍ 11 ፥ 7 ) ኑ እንለወድ አንድ የአንድ ነገር እንዳይስማው ቋንቋቸውን በዝህ እንደባልቀው ኑ የሚለው ቃል የሚስርዳን አንድ አካል ሌሎችን ሁለት ና ከዛ በላይ ሊሆን ይችላል መጠርቱን ነው ( ዘፍ 18 ፥ 1- 15 ) በቀተርም ግዜ እርሱ በድንኳኑ ዳጅፍ ተቀምጦ ሳለ እግዚአብሔር በመምሬ የአንድ ባር ዛፍ ተገለፅለት አይኑንም አነሳና እናሆ ሦስት ስወች በፍቱ ቆመው አየ ያይቸውም ግዜ ሊቀበላቸው ከድንኳኑ ደጃፍ ተነስቶ ሮጠ ወደ ምድርም ስገደ እንድህም አለ አቤቱ በፍትህ ምገስ አግንች እንድህ ሆነ ባርያህን አትለፍኝ ብየ እለምንሀለሁ ( ኢሳ 6 ፥ 1- 3 ) ቅድስ፥ ቅድስ ፤ ቅድስ የስርዊት ጌታ እግዚአብሔር ምድር ሁሉ በክብሩ ተምልታለች እልለ ይጮህ ነበር አንድ ቅድስ ለአብ ሁለተኛው ቅድስ ለወልድ ሦስተኛው ቅድስ ለመንፍስ ቅድስ መሆኑን ልብ እንበል ይህንን በድጋሜ ( ሪዕ 4፥ 8 ላይ እናገኝዋለን ኢሳ 48 ፥16 አሁንም ጌታ እግዚአብሔር መንፍሱ ልከውኛል ማቴ 3 ፥16 እየሱስም@Never 🕊️🕊️ Give 🤍Up 💪🥰 @Kaley💚💛❤️ @sariti🤌❤️‍🩹🤗 @የማርያም ልጅ ነኝ ባለማተቧ💚💛❤

ዮሀናንን 3.19☦️ቲዮብ
ዮሀናንን 3.19☦️ቲዮብ
Open In TikTok:
Region: LB
Tuesday 25 March 2025 22:02:45 GMT
13449
562
22
238

Music

Download

Comments

metitesifaye
Never 🕊️🕊️Give 🤍Up 💪🥰 :
part 2 please sis🥰🥰
2025-03-25 22:11:38
2
senaa2621
sena👩‍🦰 :
ጋይስ በደንብ ድገሙት ነገ ያቦኩታል ስህተት ሲፈልጉ እነ እገሌ😁
2025-03-25 22:23:06
2
bobo23954
baze.yemeryem.lage💚💛❤ :
❤❤❤🙏🙏🙏🙏
2025-03-25 22:12:49
2
adelahunegese
ሜሪ የማርያም ልጅ💒 :
🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-03-25 22:07:13
2
tamru01
user763706135926 :
🥰🥰🥰🥰
2025-03-26 02:42:08
1
user271127793846mahi
mahi Mekuria :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-03-26 03:25:42
1
babure783
babure783 :
😎
2025-03-26 05:34:57
1
abraham.sahle
ተመስገን አምላኬ. :
🥰🥰🥰
2025-03-26 12:50:13
0
rodasiman304
zemi :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-04-22 09:43:21
0
softy_queen009
Nigisti nigisti :
🥰
2025-08-28 09:25:25
0
mattgfv4
samri 🦋 :
😭
2025-07-28 21:14:49
0
kale.191216
Kal_16🦋🐝 :
😍😍😍😍😍
2025-03-25 22:10:12
0
yise433
lij yisak :
🤭
2025-08-02 19:34:39
0
aaaafteg
user7450530173824 :
🥰
2025-04-16 09:44:46
0
tare5530
Tare 🙋‍♂️ :
2025-11-02 08:52:46
0
kaluu.ye.marm.lij
anis ufoyi :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-03-26 07:04:33
0
dagidago19
Yotor :
2025-12-27 06:28:21
0
metitesifaye
Never 🕊️🕊️Give 🤍Up 💪🥰 :
🥰🥰🥰
2025-03-25 22:10:59
0
faez21221
faez :
😂
2026-03-28 15:43:01
0
user7662824224240
user7662824224240 :
💝💝💝💝😘😘😘😘
2025-03-26 03:53:29
0
jerryyegebreallij
Jerry👸 ☦️የክርስቶስ እስረኛ☦️ :
🥰🥰🥰
2025-03-25 22:19:31
1
To see more videos from user @kalkidane.dange, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About