@batepawlos: #ልሳነ ክርስቶስ መ/ር  ጳውሎስ መልካ  ሥላሴ#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #EOTC #ልሳነ ክርስቶስ መ/ር ጳውሎስ መ/ሥላሴ#EOTC #መምህር_እዮብ_ይመኑ #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏

ቤተ ጳውሎስ ሚዲያ
ቤተ ጳውሎስ ሚዲያ
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 26 March 2025 07:15:25 GMT
281580
47943
957
16950

Music

Download

Comments

zolacoffee4
ZⓞLA ❹ ኪሎ🇨🇬 🇪🇷 :
እዉነት ነዉ በገዛ ሀገሯ የእጀራ ልጅ ሆንን ስድተኛ በተቀብልን
2025-03-26 12:03:03
429
mekdes.girma47
Mekdes Girma :
ግን እንደዚም ሆኖ ቤተክርስቲያን ሁሌም አለች ሁሉም ያልፋሉ ኦርቶዶክስ ግን አለች🙏🙏🙏
2025-03-26 17:02:32
129
mmariyam28
s.d :
እዚህ ስብከት ላይ እፎይ ትዝ የለው አለ 🤔
2025-03-26 13:01:06
194
aleexxee20
Alex :
እግዚአብሔር ይመስገን
2025-03-26 08:28:36
78
gyokeres384
Gyokeres :
የበላይ ሆኖ መኖር የለመደ እኩልነት ሽንፈት ይመስለዋል
2025-03-26 12:45:19
6
seyayedengellij5
seya ye dengel lij :
ኦርቶዶክስ እና ሚስማር በተመቱ ቁጥር ይጠነክራሉ መመረጥ ነው ኦርቶዶክስ መሆን ክብር ለ ድንግል ማርያም ልጅ አሜን።
2025-03-26 18:12:39
21
konjittesfaye547
konjittesfaye547 :
እግዚአብኤር ይመሰገን🥰🥰🥰🥰🥰
2025-03-26 11:48:40
140
babamm50
Joka :
ከአሁን በሗላ ጦር እናነሳለን ስንሞት እንበዛለን የሚል ነገር ይቁም
2025-03-26 15:18:39
43
abrehamyetewahidolij
Abreham yetewahido lij :
እውነት ነው ኢሄመገፋት ሊያበቃ ይገባል
2025-03-27 15:34:20
12
zegeye81
zegeye81 :
ላፍቶ ሚካኤል የሚገርም ትምህርት ነው ያስተማርከን። ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር።
2025-03-26 18:10:37
8
user2855857047325
ፍፁም ጀምበሬ :
አንዳንዴም ወደ ኦሪቱ መመለስ ግድ ነው ሁሌም ጥፊ መመታት አንዳንዴም ሞኝነት ነው
2025-03-26 17:08:39
13
helaaebsalat
አቤላላላላ/Absalat :
አዎ ክርስቶስ ሆይ በቶሎ ና
2025-03-28 17:37:11
6
fitend2
FitsumTW :
አንተን አንድም ቀን ቲክቶክ ላይ ወደ ላይ ሳልጨርስ ሳልደግም ወደ ላይ Scroll አርጌ አላውቅ።
2025-03-26 11:45:43
24
tom577716
bogale :
እግዚአብሄር ይፈርዳል የብልፅግና መንግስት ፀረ ኦተቶዶክስ ነው
2025-03-28 03:08:41
7
eshet336
ገበረ ሚካኤል የማርያም ወዳጅ :
እወነት ነዉ መምህር
2025-04-29 19:19:00
3
user257935742611
user257935742611 :
እውነት ነው ኦርቶዶክስ ባቀናችው ሐገር
2025-09-24 05:28:39
1
user1061191983186
Aasret :
አሜን አሜን እሜን እውነት ነው መምህር
2025-04-08 12:24:08
1
nigusebekele96
Niguse Bekele :
ለዘለአም ኑሩልን
2026-03-10 11:12:47
1
user949795925601
D :
እውነት ነው።እግ/ር ይመስገን አሜን
2025-03-31 21:13:55
4
all_black_27
𝐀B፲፱ ⚽🖤 :
የገሃነም ደጆች አይችሏትም☦️✊
2025-03-29 15:16:23
4
afetoassefa2112
Afeto Assefa2112✍️ :
እግዚአብሔር ይመስገን።
2025-03-27 23:33:35
4
grum457
በአማን ነጸረ :
እውነትም ልሣነ ክርስቶስ ፈጣሪ ይባርክህ
2025-04-08 18:32:28
2
user7225536812543
ፀናት ሚዲያ :
እዉነት ነዉ በየ ጊዜዉ የምታያቸዉ የኛን ቤተ እምነት ማፍረስ ነዉ
2025-04-09 08:05:25
2
user3940739296514
ትውልድ ነኝ :
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ድሉ የእኛ ነው ።
2025-09-19 10:10:28
1
amexgeber
amexgeber :
እግዚሃብሄር ከኛ ጋር ነው
2025-03-27 01:50:16
3
To see more videos from user @batepawlos, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About