@lbyamlak: 1በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል። 2 እግዚአብሔርን። አንተ መታመኛዬ ነህ እለዋለሁ፤ አምላኬና መሸሸጊያዬ ነው፥ በእርሱም እታመናለሁ። 3 እርሱ ከአዳኝ ወጥመድ ከሚያስደነግጥም ነገር ያድንሃልና። 4 በላባዎቹ ይጋርድሃል፥ በክንፎቹም በታች ትተማመናለህ፤ እውነት እንደ ጋሻ ይከብብሃል። 5 ከሌሊት ግርማ፥ በቀን ከሚበርር ፍላጻ፥ 6 በጨለማ ከሚሄድ ክፉ ነገር፥ ከአደጋና ከቀትር ጋኔን አትፈራም። 7 በአጠገብህ ሺህ በቀኝህም አሥር ሺህ ይወድቃሉ፤ ወደ አንተ ግን አይቀርብም። #ሙዝየም #ethiopian_tik_tok #fyp #tigraytiktok #gospel #mezmur

🔱 𝓜𝓾𝓩𝓮𝓶🔱
🔱 𝓜𝓾𝓩𝓮𝓶🔱
Open In TikTok:
Region: DE
Wednesday 26 March 2025 10:56:47 GMT
766702
104799
3334
7385

Music

Download

Comments

user5488140738237
Gelila :
ጠዎት ስለሰማሁት ቀኔን የተባረከ ቀን ሆነልኝ.....tnx bro
2025-03-27 06:54:39
1176
user378194019144
ሰላሜ ክርስቶስ ነው ☦️⛪ :
እኔኮ ኦርቶዶክስ ነኝ እናንተስ🥰
2025-03-28 02:16:05
210
md.et50
♨️ህመምተኛው ♠️ልቤ💔🥺 :
..በአይኖችህ ብቻ ትመለከታለህ የሀጢያንን ብድራት ታያለህ አቤቱ አተ ተስፋየ ነህና ልዑል መጠጊዬ አደረክ ክፉ ነገር ወዳተ አይቀርብም መቅሰፍትም ወደቤትህ አይገባም በምገድህ ሁሉ ይጠብቁህ ዘድ መላዕክቱን ሰለአተ ያዛቸዋልና እግርህም በዲጋይ እዳይሰናከል በእጆቻቸው ያነሱሀል በተኩላና በእባብ ላይ ትጫማለህ አበሳውንና
2025-03-28 01:06:57
13
tsehaybeyenebayu
ሩሐማ "ኦ ማርያም በእንተዝ ናፈቅረኪ :
ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያኑርህ🥰🥰🥰🙏🙏
2025-03-27 04:46:36
25
miketi0
mike :
አገላለፅህ ደስ ሲል "ልበ አምላክ ዳዊት " "ቅዱስ ዳዊት" እንደው ዝም ተብሎ ዳዊት አይባልም እንደ መንደር ልጅ ለኛም ትልቅ ትምህርት ነው አነሳስህ 🙏👏
2025-03-28 10:17:00
63
bizunigussie
Beza Nigussie :
አሜን ዘመንህ ይባረክ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-03-27 05:29:37
26
kalcanadalove0
Kalkedani Love :
Amenn Amenn Amenn 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
2025-03-27 03:15:17
32
belaysrane2
እግዚአብሄር እረኛዬ ነው :
መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 90
2025-03-27 15:02:41
7
1621my
🌼🌼🌼🌼 :
መዝሙረ ዳዊት እኮ እዴት እደሚያበረታ♥♥
2025-03-27 02:33:01
7
selamawit799
SELAMAWiT የድንግል ማርያም ልጅ 🫶✝️ ❤ :
ፀጉርህን ደግሞ ብትቆረጠው ስታምር ወንድም አለም ቃለ ህይወት ያሰማልን🥰🥰🥰🥰
2025-03-27 20:37:46
8
27_21_7
𝐇𝐚𝐧𝐢シ︎❤️‍🩹✝️💜🇪🇹†🇨🇭 :
ክብርና ምስጋና ለልኡል እግዚአብሔር ይሁን♥♥♥😍
2025-03-27 08:28:43
5
fozia.mohammed28
fozyi27 :
አሜን የኔወደም ይህ ለኔ ይሁንለኝ ተጨንቃለው
2025-03-27 05:11:43
9
user9082590163082
ጋልቶም ጀጋኑ ❤️💛 :
Amen ቃለ ሂወት የስመዐልና😍
2025-03-26 16:34:34
6
woubit.wegayehu.g
Woubit Wegayehu Gashaw :
እግዛብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜንንን❤❤🥰
2025-03-27 04:30:42
6
user4148850357669
🤴ጻድቃኔ ማርያም ደጎ አእናቴ⛪️✝️ :
መዝሙር 118 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁸ በሰው ከመታመን ይልቅ በእግዚአብሔር መታመን ይሻላል። ⁹ በገዦች ተስፋ ከማድረግ ይልቅ በእግዚአብሔር ተስፋ ማድረግ ይሻላል። ¹⁰ አሕዛብ ሁሉ ከበቡኝ፥ በእግዚአብሔርም ስም አሸነፍኋቸው፤ ¹¹ መክበቡንስ ከበቡኝ፥ በእግዚአብሔርም ስም አሸነፍኋቸው፤ ¹² ንብ ማርን እንዲከብብ ከበቡኝ፥
2025-03-28 12:25:09
5
meazatesfay823
Meaza Tesfay18@gmail :
Amen!you are blessed🔥
2025-03-26 19:36:17
14
yoda6566
yoda :
አሜን የኔ አምላክ የታመነ ነው
2025-03-28 08:01:01
9
shapanosamako
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም :
አሜን!
2025-03-27 04:38:43
6
joyohannes1
Jo Yohannes :
የአስቴር መዝሙር ትዝ ያለው😍😍
2025-03-27 15:14:27
5
meselu.garomesa
meselu Garomesa :
አንተ መታመኛዬ ነህ እለዋለው አሜን
2025-03-27 06:21:37
5
gbvfahgsj
ድካምና በቀል😏😏😏 :
amen god belss you🥰🥰🥰
2025-03-27 01:18:35
5
mtadezim23y
mtadezim23y :
amen ....yes bro lord is my all blessing's hale luya
2025-03-26 19:25:02
5
To see more videos from user @lbyamlak, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About