@officialhaymi: @haymitube01🦋haymi🙌ተይዋ😂@Efuye🍩

HAYMI 🦋
HAYMI 🦋
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 27 March 2025 08:08:51 GMT
393181
19789
2203
1018

Music

Download

Comments

habeswet
Habeswet♥️🥷 :
አይ አሁን ያዙኝ ልቁቁኝ አትበይ ተመልሰሽ እንደ ልማድሽ እየተናፈረቅሽ ትመጭያለሽ ምድያ ላይ ሰለታወቅሽ ሁሉ ሚወድሽ መስሎሽ ነው ለዛውም ይቱብ ላይ ተራጋጊ ሴትዮ ሴት ልጅ ረጋ ስትል ነው ምያምርባት የወደደ ልብ በጣም እንደ ሚጠላ እወቂ
2025-03-27 09:30:09
61
.h05915
ልጅ ሳኒ🫅𝐇𝟴🫰 :
ከሊብ የሚወዱሽ ሰውና ያውቁ ካንቺ ጋርሚያወራ አስመሳይ ሰው አታውቂም ብሩኬ ጋር ምንም ምንም መቼም ቢሆን አትጣሉ ሁለታችሁም ፊተው ማንንም ሰው ደሞ ሚሽን አታድርግ የእንቺ ደስታ የሚፈልግሽ ሰው ማንም የለም ሁሉም ሰው አስመሳይ ነው ሁለታችሁም አትጣሉ 🙄😭
2025-03-27 08:21:30
150
16.beki
BEKI 🏀 :
ማነሽ 🥺😳
2025-03-27 09:02:46
147
user468921229940
user468921229940 :
You are so beautiful! You know how to change peoples mind of thinking about you! Keep it up! ይመችሽ ፏ ሽብረቅ በይ!
2025-03-27 11:53:56
40
hayat.trk8
ፍቅር የልደታ ልጅ :
ሀይሚ ድርቅ አትበይ። ሴት ልጅ ቀዝቀዝ ማባት። ብሩኬ እውነት ማልኮም ሰው ነው /አታናጅው ይወድሻል 🙏🙏 ኢትዮጵያ ስመጣ ብሩኬ ማግኘት እፈልጋለሁ ❤️
2025-03-27 11:12:56
21
user8802776739467
ገብርኤል አባቴ :
ዘፈኑ አማረኛ ሆኖ እራሱ አልገባኝም🙆🙆
2025-03-27 08:26:09
27
sarah.sarah.83
Sarah sarah 83 :
ለማንኛውም የኔ ቆንጆ ይመችሽ አንዳንዶች ግን መጽሐፍ ስለ አወቃችሁ ብቻ እንደመጣላቹ አትፃፉ ልጆችን እናንተ ናችሁ ሲጀመር በግድ ተጣሉ ነው ሆ ልጅቷ ለጨዋታ ነው ለፈን ነው just ፈታ ነው
2025-03-27 09:14:36
20
bh65567
☘️Myወሎ🦋🔥 :
መቸይገባቸዋል ጨረቃየ ምድረ ደደብ ደብተርና እሥኪርቢቶ ኮሌጅ ታሥተምሪያቸውደሁ ቅመሞ አይ አረበጎቹ በነቁበትጊዜ አትጃጃሉ እደ ምነው ከሥድብ በቅር ሌላየለምደ እለፎቸው ከአሥመሣይ ይሠውራቹህ """""""የኔአበቦች(ⓑ🖇ⓗ🥰🥰🥰🥰)
2025-03-27 15:00:52
13
user50selam
ቅዱስ ምካኤል አባቴ ፲፪☦️⛪️ :
እስክ ተሪጋጉ ወገን መችም ቅኔ አይገባቹሁም አደለ ስድብ ስሆን ግን አደኛ ናቹሁ ትእግስት ስጠኝ የኔ ነብር ቀብረር በይልኝ የኔ ነበልባል የኔ እስተማር የኔ ቁጥብ የኔ አይናማ የኔ ጀግና የኔ ሸጋ ለኔ ነው አደለ ሙዝቃው ደርሶኛል🙈
2025-03-27 09:54:40
23
tdsayhttig
ይሄም ያልፋል :
ኮሽታ አንፈልግም ሀይሚሻ ሁለታቹህንም በርበሬ ነበር ማጠን😏🙄😜
2025-03-27 10:01:21
18
m.nen44
M ነኝ 💫🛎💌🌙 :
ኮሜታተሮች አይዟችሁ ውሀ ወይ ወተት እየጠጣችሁ🤣🤣🤣 ገና በቁማችሁ ታቃጥላችሗለች ምን አይታችሁ የብሩኬ ጨረቃ ለወሬ ቦታ የላትም💞💞💞💞 አዟዙራችሁ ነው መሰል የምሰሙት አ🤣🤣🤣
2025-03-27 10:17:27
31
hana_2219
hana &Rana :
የብራዬ ንግስት ቅመሟ😍😍😍😍😍
2025-03-27 09:32:10
47
janiy.family
𝐟𝐤𝐫🩷🦋 :
አረ ቀብራራዬ ተይዋ🙈😘💃💃
2025-03-27 08:33:20
40
samri__13
Samri🦋👱‍♀️🔱⚡️ :
የኔ ቀብራራ የኔ ሙሉ ሴት እደዚህ እያደረግሽ ቅጥል አድረጊልኝ እማ የኔ ቀደማዊት የሴቶች በላይ የኔ ንግስት❤️💪🏻💋
2025-03-27 13:02:31
20
nebu504
➳ Ⓣ💎𝕟𝕖𝕓𝕒𝕖𝕥🥹🦋🇨🇭 :
ኮሜንቶሮች ሰታሰጠሉ ሁሉ የለቀቁት ከቡራ ወይ ከሀይሚ አተያይዙ ሰዉ ደሰ ባለዉ ዘፈን መጨፈር አይችልም እንዴ ምድረ አለቅላቂ ልጆቹ ተዋቸዉ እሰኪ ነፃነት ሰጣቸዉ ኤጭ🤕ሀይሚነቴ የቡቡ ንግሰት ፈታ በይልኝ💝🥰
2025-03-27 11:26:10
27
user8172486545162
ሶፌ የቦረናዋ👸 :
ውሾች ይጮሀሉ አበሳዬ ፍታ ትላለች ሁሌም ሳቂልኝ ሴት አለሜ🥰🥰🥰
2025-03-27 11:54:02
22
biree226
Biree 😉💜444 :
yene kinjo 😘🙆‍♀️
2025-03-27 08:31:47
23
fawzi.yaawal
fawzi yaawal :
አይ ሀይሚ ተይ ይቆጭሻል ባለፈው ከብሩኬ ስትጣይ አጠገብሽ እንድ ሰው አልነበረም ከማሂ ሌላ ሁሉም ሚወድሽና ሚያከብርሽ ከብሩህ ጋር ሰሆንሽነው እኛ ኦዴንሴችምንወዳቹ አንድ ላይ ስናያቹነው ቦህላ ግን ምትጎጅው አንቺ ነሽ እሱ አንቺን ምንም አልበደለሽም የተሻለ ያገኛል
2025-03-27 10:09:47
15
almiy39
ALEMi🫠🦅 :
🥰my🥰
2025-03-27 09:35:41
62
tigestbetela2
TG ፡ ስልኬነው ፡ ጣላቴ :
ማናት ፡ የስከፋሽ ፡ የቴደ ፡ ዲንጊያሽ ፡ ፈንክቻት😳😳😳😳
2025-03-27 12:59:11
14
appu14353
ሀዩ BH❤MY LOVe🥀❤ :
የኔ ጨረቃ አለሜ ስስቴ የኔቀበጥ ፈታ በይልኝ💞💞💞💗💗💗እኔ እሚገርመኝ ሁሉነገር ከብሩኬጋ እምታያይዙት ምዲነዉ መጀመሪያ ሜሽን ያረገችዉን እዩ ለስዲብ ከምትሮጡ እደ ልጂቱን ተዋት እሷ መቸ ብሩክን አለች ደቆሮሁላ ሳይገባችሁ ለስዲብ መሮጥ የበታችነት ስሜትኮነዉ ሀይምየን መቸም መሆን አችሉም አሮጊትሁላ🤐ሀይምየ
2025-03-27 09:30:32
21
alhamdulila126
ወሎየዋ :
ግን ኮሜቶች ታሥቁኝ አላችሁ ተይዉ እና ተዉዉ ልዩ አንዳንዶቹ የመዳም እሩዝ የደፈነዉ ቅጭላት ይዛችሁ አትቀባጥሩ ከቻላችሁ ጥሩ ኮሜት ፃፋ ካልቻለችሁ ዝምም ብለን የመዳምን እሩዝ እቀቅል😂😂😂
2025-03-27 15:55:32
13
aster.aer.medo
ሚሚ የአትጠገብ ፋሚሊ A&R ስስቶቼ :
ትንሿ ግን ከሩታዬጋር መች ነው ምተመጡት🥰
2025-03-27 09:48:19
14
To see more videos from user @officialhaymi, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About