@gheraltaa: Abune Yemata Guh – The Church in the Sky ⛪✨ #fyp #ትግራይ_ንዘለኣለም_ትነብር🙏🇻🇳💊♥️ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑ #ትግራይ❤💛_ንዘለኣለም🤲🤲_ትነብር🙏🇻🇳 #tigraytiktok🇻🇳🇻🇳tigraytiktok #tigraytiktok #foryoupage❤️❤️ #ትግራይ_ንዘለኣለም_ትነብር🙏🇻🇳💊♥️🇻🇳♥️🇻🇳 #ትግራይ_ንዘለኣለም_ትነብር🙏 #gheraltatrekking #tigray
Gheralta Tours ⭐
Region: ET
Thursday 27 March 2025 18:26:56 GMT
Music
Download
Comments
@-tesfu-#123 :
አቤቱ ጌታ ሆይ ስለስምህ ብለው በጫካ በሜዳ በገደል በሸንተረሩ ስለተሰደዱ አባቶቻችንና እናቶቻችን ብለህ ማረን🥺
2025-04-01 11:32:38
406
focus on your gool 🦅 :
ኦርቶዶክስ ለዘለአለም ትነብር
2025-03-31 17:52:53
113
Birlliånt 🫰🏻🍾 :
እምዬ ኦርቶዶክሰ ሀገርም ዉበትም ነሸ 🙏🥰
2025-04-01 05:11:35
27
Gebrie :
የት ሀገር ነው መሄድ ለሚፈልግ ሰውስ እንዴት ነው የሚቻለው? ከየት ወደ የት
2025-04-02 06:25:19
13
gecho ☦️ :
ምነው ቅዱስ የሆነ ቦታ መሆኑን እያወክ
በክላሲካል 🌸መዝሙር 🌸 ቢሆን መልካም ነበር
2025-04-03 20:53:56
10
Firew :
አቤቱ አምላኬ ሆይ ላንተ ብቻ መኖር ምንኛ መታደልነው እቺ ጫጫታና ህወከት የበዛበት አለም ትቼ ወዳተ እድመለስ የዘውትር ፀሎቴ ነው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-04-01 04:14:26
12
maryam inate :
አንደኔ ሰላም የተሰማዊ
2025-04-20 19:51:55
7
Habite Wana :
የትነው
2025-04-21 19:45:51
0
Kaleab :
ክሊፑ የዘፈን ነው በመዝሙር ስራው
2025-04-03 11:21:37
7
ተዋህዶ እማማ :
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀንታ tnur
2025-05-23 13:45:31
3
yada sabawi 21 :
ma dream monastery
2025-03-30 09:10:36
10
user8701246335259makimaki :
ይሄን ቦታ በህልሜ ሳየው ነበር🥺
2025-04-03 12:46:40
7
Merhawit :
atayo asirkum wala endo temaliuni
2025-05-26 11:53:42
2
ተዋናይ የጎንጁ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰አቤቱ ጌታ ሆይ ስለስምህ ብለው በጫካ በሜዳ በገደል በሸንተረሩ ስለተሰደዱ አባቶቻችንና እናቶቻችን ብለህ ማረን🥰🥰🥰
2025-06-07 10:49:19
2
BE WATER 💦 :
ኣብኒ ይማእይታ ኣባታችን
2025-04-25 17:17:52
2
Eyosi Boy :
አሣበን
2025-04-20 00:56:52
2
bati :
amen
2025-05-23 18:18:27
3
Nigatu Teshome :
መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች የተሰጠን ስም ኢየሱስ ይባላል። ሐዋ 4፡12
2025-04-04 05:52:43
9
Gojjam ye21 :
የፖለቲካ ቁማርተኞች እርስ በእርስ ባያባሉን የት በደረስን ነበር😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
2025-05-09 09:50:25
2
kindye :
የት ቦታ ነዉ
2025-04-01 14:55:47
3
THINK MASTER TRANSFORM♾ :
እምነት ያድናል
2025-06-14 11:29:32
1
ᴊ.ᴢ.7...ᴊᴏʜɴ ᴢᴇᴅ :
አቤት የኛ ጌታ በጣም ድንቅ ነው እ/ር ይመስገን 🙏🙏🙏
2025-04-05 07:54:40
1
ቀጮ🤫😊 :
መድሐኒአለም ክርስቶስ ይጠብቅልን በነሱ ፀሎትና ነው ያለነው
2025-04-04 07:41:42
1
one :
please please please visit Abune zereaburuk gheralta
2025-04-21 09:29:07
1
To see more videos from user @gheraltaa, please go to the Tikwm
homepage.