@et_video: ☝️ ቴዎድሮስ ታደሰ - ሮሐ ባንድ . . . #rohaband #tedrostadesse #ቴዎድሮስታደሰ #ኩኩሰብስቤ #ሮሀባንድ #ሮሃባንድ #et_video #ethiopian_tik_tok #habeshatiktok #Roha #teddy #tedros #ቴዎድሮስ #ሙዚቃ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

𝙚𝙩_𝙫𝙞𝙙𝙚𝙤  🟢🟡🔴
𝙚𝙩_𝙫𝙞𝙙𝙚𝙤 🟢🟡🔴
Open In TikTok:
Region: IE
Friday 28 March 2025 14:38:56 GMT
57877
3461
140
576

Music

Download

Comments

ferihabesha
የገን ወርቅ :
ወይኔ የሚቆጨኝ ሰው ቴዲዬ አንደገና ብንመለስ
2025-03-29 07:45:35
31
siissaayy
sisay 🇪🇹 🇺🇸 :
መሀሙድ ሙዚቃ አቆመ ተብሎ ያሁሉ ዝግጅት ተደርጎ ብዙ ሚሊየን ብሮቸች ተሰበሰበለት ቀጣይ ሂወቱን ለማሳመር ደስ ይላል እንኳን ተደረገለት። ስለ ቴድሮስ ብዙ ጥሩ ያልሆኑ ነገሮችን እንሰማለን ለምን ለመሀሙድ የተደረገው ለቴዲ አልተደረገም ?
2025-03-31 10:51:14
12
zelshtube
Zelsh Tube :
@Zelsh Tube:@Zelsh Tube:እዚህ ላይ ሁሉም አስተያየት ሰጭ ቴዲን በጣም እንደሚወደው ይናገራል እና ለምንድነው እኛ የቴዲ አድናቂዎች ተሰባስበን ፕሮግራም የማናዘጋጅለት? ዝም ብለን እያደነቅነው ድንገት እንዳናጣውና እንዳንፀፀት
2025-04-10 17:06:36
10
neymarjrdasilva474
Leo Messi 🇦🇷🐐❤️ :
The best ethiopian singer ever❤❤💯
2025-03-29 22:04:41
12
mattmera
mAtt :
the one & only ✌️
2025-03-31 07:24:38
10
dawit26
user66223942054 :
የሙዚቃውን እርዕስ የምታቁ ንገሩኝ ላገኘው አልቻልኩም
2025-03-30 13:11:53
1
birukzewedu
birukzewedu :
እኔ የቴዲን ሙዚቃ ስሰማ የሚሰማኝ ስሜት ይለያል ምን አልባትም እምባዬ ሊቀድም ይችላል እረጅም እድሜ ለቴዲ ታደሰ!!
2025-04-07 01:32:17
1
hamud6534
Hamud :
ዋውውውው ቴድሻሻሻ ያልተዘመረለት ጀግና
2025-03-28 21:44:22
3
user1571548154463
user1571548154463 :
የኔ የሙዚቃ ንጉስ
2025-03-29 22:53:29
4
user9156283556219
user9156283556219 :
ኩኩሻ እባክሽን ቴዲን ድረሱለት በዃላ ይቆጫቹሀል ሰው ያስፈልገዋል 🤔 ሲቀጥል ኮሜንተሮች ያረጃቹት እናንተ ናቹ
2025-03-30 05:06:59
3
babu28201
babu :
ኩኩ እና ቴዎድሮስ
2025-04-09 19:15:16
1
yonasmilao8
Yonas milano08 :
ቴዲ my king ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ትዝታ ወደሃላ
2025-03-29 06:21:56
3
atse481
Atse :
ምናለ ኩኩዬ በታግዙት
2025-04-10 03:54:26
3
anicho13
anicho13 :
ዘመን አይሽሬዉ ቴዶ
2025-03-29 03:44:36
1
footballfan923
chelsea :
አረጀ ለምትሉ ልጅም እንደነበር እዪት
2025-03-29 21:48:09
1
vijeanagaw
እኔ ነኝ እራሴ :
ኩኩዬ ቴዲሻ ሲያምርባችሁ
2025-03-29 10:08:09
1
2727beni.z1
Dahlak B :
Tedeye ye Ethiopia musica lay endante musica awake best musician alayehum kezeh behulam yemaye ayemeselifem teleyaleh eko Legend 🥰
2025-03-31 07:32:55
1
dawit26
user66223942054 :
አይ ግዜ ጀግናው ውብ ግዜ እንደነበር መረዳት ይቻላል ይህን የመሰለ ውብ ድምፃዊ ሰው ሀገር በዛ ሁኔታ ማየት ልብ ይነካል ብቻ እረጅም እድሜ እና ጤና እመኛለሁ
2025-03-29 12:26:31
3
dereje.kebede31
Dereje kebede :
ሙሉ ቪዲዮውን በናትክ ልጅነቴ አስታወሰኝ
2025-03-31 02:25:57
0
user6812972313185
obo Beruk :
ማን ነዉ ቃሉን ያጠፈው የተሸራተተው
2025-03-31 08:35:45
0
ethiopi007
Tuulamaa 🇪🇹 :
ግጥም ለዛ ፍቅር ግብረገብ ቴዲዬዬ ማምሻህ እምር ክብር ብሎ ያሳየኝ ዘንድ ፀሎቴ ነው my Legend 😍😍😍😍
2025-05-02 05:03:49
0
elyas_hochimin
ሆችሚን :
ደጉ ጊዜ
2025-07-18 03:19:55
0
starshkor1
ልእልቲ መአዛ/ Meaza :
ቴድየ❤️❤️❤️
2025-04-02 04:52:28
0
deeep18
Henok :
1972 nw
2025-04-02 12:27:05
0
nebex_good_vibes
Nebex :
Oh I love it
2025-03-28 23:29:15
0
To see more videos from user @et_video, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About