Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@gedamekebd1000036960818:
ምድረ ከብድ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 29 March 2025 15:51:16 GMT
240871
28285
622
5380
Music
Download
No Watermark .mp4 (
2.77MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
2.29MB
)
Watermark .mp4 (
2.77MB
)
Music .mp3
Comments
ጊዜ ለኩሉ :
ተመስገን ከኢ-አማናንያን ተገላገልሁ ከዚህ በኋላ ከማንም አልገዛም እኛም ህብረታችን እናጠናክራለን
2025-03-30 05:35:53
599
emebetyalew0 :
ሰዓሊተ ምህረት ምርቱ ለምን ተቋረጠ
2025-09-02 11:11:55
0
ማኪ ነርስ :
ገዝቼ ዘይቱን እየበላን ነው ተመስገን ከስንት አመት በሁዋላ ንፁህ የኑግ ዘይት በላን አባቶቼ ተባረኩ❤❤
2025-03-29 16:07:30
683
Seble :
በገዳሙ የሚመረቱት ሁሉም ምርቶች ጥረታቸሁን የጠበቁ ናቸው ማር ዘይት የለውዝ የጥቁር አዝሙድ ዘይት አልባሳት ፎጣ ሁሉም ነገር በጥረትና በንፅህና የተመረቱ ናችው ከመልካም መስተንግዶ ጋረ ❤❤❤❤❤❤
2025-03-29 17:35:37
276
ፅሀብ :
ጥላ ከመዘቅዘቅ እንዲህ ያለ ልማት በቤተክርስቲያን ሳይ ልቤ ሀሴት ታደርጋለች በርቱልን በረከታችሁ ይድረሰን አሜን !
2025-03-30 16:54:24
115
ማያ :
የአብቦየ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አምላክ ዘይቱን ዘይት ብቻ ሳይሆን እምነት እና መድሀኒት አርጎ ታምሩን ይስራልን ከደዌያችን ያድነን🙏🙏🙏
2025-03-30 10:50:42
107
afewrk :
እረ የት ነው የምናገኝው
2025-03-30 06:44:04
15
it's me :
የማር እምነቱ ከሆዴ ብዙ ነገር አዉጥቶልኛል የ ጥቁር አዝሙዱ ዘይት ለኔ መዳኒቴ ነው ዘንድሮ ምድረ ከብድ መምጣት አልቻልኩም ነበር። ወደ አዲስ አበባ አታመጡም ወይ ?
2025-03-29 16:24:25
13
TGKL :
ተመሰገን በዚህ ቦታ የሚመረት ጤና ነው ምርቱ የት ይገኛል
2025-04-04 14:45:37
6
Rahel Afework :
ተመስገን የጤና ምግብ በነፍስም በስጋም አለን
2025-03-30 03:27:45
23
Nebyat Aklilu 1919 :
እሚገርም ዘይት አባቴች ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
2025-03-31 09:37:51
1
makii1221 :
አ.አ የት ይገኛል🙏
2025-05-23 11:09:29
0
biniyam :
በጾም በጸሎት በስግደት ከዚያ ተጨማሪ የጉልበት ስራ አቤ.....ት የእግዚያብሄር ቸርነት ብዙ ነው !!!በረከታችሁ ይድረስን በእናንተ የተመረተው ምርት ሁሉ ላመነበት መድሀኒት ነው ።
2025-03-30 17:02:28
10
Melat የቂርቆሷ :
ተመስገን አምላኬ 🙏ከኢ-አማንያን ምርት ልንገላገል ነው በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏
2025-04-15 06:37:57
6
የደብረ መድሃኒቷ እናቴ !!!! :
የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከታቸው ይድረሰን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-03-31 10:18:44
7
tamer yedngil :
ኸረ እባካቹ ተደራሽነቱን ሙሉ ሀገሪቱ ላይ ብታደርጉ እንደ ፈጣሪ ቅዱስ ፈቃድ 🙏
2025-05-11 04:46:12
6
sisay :
🥰🥰🥰አባቶቻችን እንዲህ ለፍተው ከብርዱ ከአራዊቱ ጋ ተጋፈጠው ሰርተው ሲያበርክቱ እሽ ብለን መግዛት አለብን እኛ ችግራችን የራሳችን ማሳደግ አንፍልግም የገዛ ወንድማችንም ቢሆን አባቶቻችን ሺህ አመት ያኑርልን
2025-03-30 19:21:42
7
Bini boss ye jimmawe :
beye betkrstiyanu keftu ena selam setun🥰❤️🥰❤️👑👑👑
2025-03-30 11:01:55
8
user2030192691284 :
ኦርቶዶክስ ሀገር ናት የምንለው ለዚህ ነው
2025-05-13 12:17:02
4
m :
አር በማይርባ እዘይት ተቃጥለናል የት ይገኛል ከኔ ልጀ አሳዘነችኝ በሽታ እየበላን
2025-09-02 12:57:26
1
miidhaa :
😁😁😁😁😁😁😁ገዳም ውስጥ???
2025-05-20 09:13:39
0
hirut_bekele :
በረከታችሁ ይድረሰን🥰🥰🥰🥰
2025-04-03 13:59:09
3
Tigist Zerihun :
የመስገን በማን ትልኩልናላቺሁ
2025-04-15 09:11:01
1
memeyalew :
አአ ይገኛል
2025-03-30 16:40:19
0
Meba :
አዲስ አበባ ትልካላችሁ ?
2025-04-16 09:44:54
0
To see more videos from user @gedamekebd1000036960818, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#ทรงนิยม #made_in_rangsit #พิกัดลับจันทบุรี #csช่างสร #บูมการาจจันทบุรี💚💚
#اكسبلور #كادينزا
#crazy #karen #cops #tyrant
This communication is intended for public awareness purposes only and does not substitute the advice of medical practitioners. Please consult your doctor for any medical advice#foryourpage #ထိုင်းရောက်ရွှေမြန်မာ🇲🇲🇲🇲🇲🇲 #သိချင်တာရှိရင်မေးခဲ့လို့ရပါတယ် #foryou
@Adonaymada
Love story❤️ #httyd #httydedit #howtotrainyourdragon #edit #aesthetics #aesthetic #fyp #viral #4k #cartoon
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy