@epaphraschristchurch: 🔖እልፍኛችሁ ጋር ይጠብቃቿል! “አንተ ግን ስትጸልይ፥ ወደ እልፍኝህ ግባ መዝጊያህንም ዘግተህ በስውር ላለው አባትህ ጸልይ፤ በስውር የሚያይ አባትህም በግልጥ ይከፍልሃል።” — ማቴዎስ 6፥6 #fyp #epaphraschristchurch #pastorchere #epaphrasyouth #creatorsearchinsights

Epaphras Christ Church
Epaphras Christ Church
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 29 March 2025 17:34:08 GMT
898108
74590
1472
9848

Music

Download

Comments

kalu1463
Kalu 🦋🦋🍒 :
ልክ እደኔ መኖር የደከመዉ 😭😭😭
2025-03-30 03:41:58
1242
nardicouture
DESGINER NARDI 🪡 :
🙏🥹እኔ ያለውበት ስሜት
2025-04-01 10:46:55
368
usergggkk94
hewan :
መሞት ነዋ ትንሽ አይተክ ማንም ካልሰማክ
2025-03-30 14:24:00
29
jossy.jo16
Jossy :
የሆነ ሠአት ላይ እራሤን ጠልቼ ነበረ በጣም መኖር ደክሞኝ ቤተሠብ እንኳን ጀርባውን በሠጠኝ ሰአት ነገርኩት በቃ ወይ ካለሁበት አውጣኝ አልያም ውሠደኝ አልኩት እሱ ግን ፀሎቴን ሠማኝ ደሥታዬን በእጥፍ መለሠለኝ ችግሬን ዳግመኛ እንዳላየው አደረገኝ እግዚአብሔር ይመሥገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-04-01 07:43:37
91
kiki.shu4
Kiki Shu :
እኔ ብዙ ዘመን አለቀሥኩ ሐጢያተኛ ሥለሆንኩ አላደመጠኝም በፀሎት አሥበኝ ባክህ?
2025-03-29 23:04:49
52
firumama
mamafiru :
አይ ቸርዬ ይቺ እቺ እሷናት ብለህ ስሜን ብጠራ በነካ እጅህ
2025-03-29 22:37:27
126
helenyemer
Abyssinia saloon :
ማርያምን እኔ ላብድ ነዉ
2025-03-30 05:07:25
55
biruket7
yohana :
እኔም ምርር ነው ያለኝ አዳማጪ አጥቼ
2025-03-30 08:19:10
54
nataliaeftha
Natalie 🧚‍♀️ ኤፍታህ :
commentu እንዳለ ሴቶች ነን ይህን ይክል ከብዶናል 🥺🥺🥺 በሉ አንድ ብለን እንነሳ ዎናውን ለመይዝ🥰🥰🥰
2025-03-31 15:02:49
65
ha.li211
🦋𝑙𝑖𝑚𝑚𝑎🦋 :
አልቅሼ ለውጥ ስለማላመጣ በቃ ተስፋ ቆርጬ ተቀምጫለሁ😔😔😔
2025-06-01 11:48:17
10
makimaki889
maki🦋🦋🦋 :
እኔ ያለውበት ስሜት
2025-04-01 05:25:57
19
elut47
EluT47 :
እኔን እኮ ነው የገለፅከው ማንም አይሰማኝም
2025-03-31 11:24:55
29
mahlettsegaye19
Mahi cosmo :
ያቺ ሴት እኔ ነኝ😭😭😭
2025-03-31 16:48:37
46
melat.tekleab
Melat Tekleab :
ምን ልበል አሁንስ የልቤን ተናገርክ❤❤❤
2025-03-30 06:45:06
45
user7022284169791
ኒያ የእናቷ ልጅ :
ለምን ስሜን አትጠራዉም ፓስተር ቸሬ ❤❤❤
2025-03-30 06:15:11
57
afomiye12
አፎሚ✝️ Veterinary🐕🩺 :
my life💔😔
2025-05-05 12:28:10
5
wengu328
wengu328 :
ምን አባቴ ላድርግ ስለ እኔ ያወራክ ነው የመሰለኝ እግዚያብር ይስጥ🙏🙏🙏🙏
2025-03-30 09:09:48
14
user1242723237332
Asni@ :
ልክ እደኔ ሁሌም እኔ ብቻ ጥፍተኝ ሆኝ የምታየው ነገርስ
2025-04-03 13:45:21
6
remain103
Kedija Argani🌼🌼 :
ግን ጥሎ ማይጥለው ይመስገን ፈጣሪ🙏
2025-04-01 04:57:31
6
www.come87
ቃል የሚካኤል ልጅ❤ :
እኔ ያለሁበት ሁኔታ ነው የምር 😭😭😭😭
2025-04-01 12:08:37
7
bettyg_24
Leo ♌ :
ጌታ ሆይ ተመልከተን🙏
2025-03-29 18:38:33
7
shalom_752
Shalom :
yihe Lene new melktu🥺
2025-03-31 06:45:58
7
hikuti1231
Hikma :
ልክ እደኔ
2025-03-29 22:46:22
6
feyamita4
FEYAMiTA🔥🦋 :
ስለኔ ነው እንዴ የምታወራው ፓስተርየ😭😭😭😭
2025-05-01 09:40:28
5
ethiopiwi.sbini
ሞጣ ቀራኒዮ :
ይሄ ሰውዬ እኛን በመምከር አረጀኮ ፣ኪዊ
2025-04-03 17:47:13
5
To see more videos from user @epaphraschristchurch, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About