@kal_suit: ይኸው ይኸው መጣ 😃 respect ለጣረችው ጥረት #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

kal_suit
kal_suit
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 29 March 2025 20:42:17 GMT
2235456
65522
2167
18591

Music

Download

Comments

anteneh263
anteneh :
ምስኪን ነገር ኦኮ ነች እንኳን ተሳካልሽ 😅😅
2025-03-31 09:54:58
3909
amanmekonen40
𝕒 𝕞 𝕒 𝕟 2 1 🔥 :
ጃኒ እንደዚ ከነበረች ልታገስ😋👍
2025-04-15 08:27:32
1671
meldanawit
ክኖር :
ቀሚስ ያረገ ዘበኛ ነው ሚመስል 🙄🤣😂
2025-04-01 12:58:53
802
user1355783738518
user1355783738518 :
ዋው ጀግና ነች ህልምዋን ነው ያሳካችው ልትበረታታ ነው የሚገባት እንጂ ሙድ ሊያዝባት አይገባም ጎበዝ ልጅ ነሽ በርቺ፡፡
2025-03-31 10:24:48
235
bube278
ቡቤ ፀሀፊዉ :
ብዬ ነበር ሚሰማኝ ጠፋ ያልሞከረችዉ ነገር ቢኖር ትምህርት ብቻ ነዉ😭😭
2025-04-22 19:08:45
38
kalekidan.fantu
ቃል :
እንደዚህ ስታደርግ ያሳነስካት መስሎህ ነበር ሳታውቀው አከበርካት
2025-11-20 09:25:22
28
cheri.cheri35
chera chera 12🛖 :
ማን በድሮ ማንነቱ ይኖራል ዛሬ ሌላ ቀን ነው ለውጥ ያስፈልጋል 🥰
2025-04-19 08:18:55
26
tsionfrew356
Tsionawit :
big love and big respect
2026-01-08 19:18:19
5
saratybm
SARAHBM 🇸🇪 :
የኔ ቆንጆ ጥረቷ ነው እዚ ያደረሳት
2025-04-02 14:26:45
5
a7191262
Aነኝ ጎንደሬዋ 🔥💫 :
እና ምንይጠበስ🙄🙄🙄 ትምህርትነው ተማሩበት ሰርቶመለወጥእዳለ ለሰነፍ ትምህርትነው አይዟቹህ አታፍርበትም
2025-11-27 08:51:04
8
.hebeshawit1
እቴጌ ►hebeshawit 🦅🚥 :
ጃኒ በጣም ጥራ እና ግራ ነዉ አሁን ያለችበት የደረሠችዉ
2025-04-01 10:47:01
42
etsub5244
Unstoppable Dreamer 💪🧚‍♀️ :
በጣም ለፍታ ሰርታ ጥራ ያገኘችው ነገር ነው
2025-04-02 03:39:25
9
fatherlovee
አደመ እና ቤተሰቡ :
ዝም ብላ አልፈመሰችም ወገን ዋጋ ከፍላለች ማንም እየተነሳ ምን ሰርታ ነው ሲል ላክላቸው👍❤👍ጃኒ❤❤❤
2025-05-23 07:35:04
43
yabekal7122
ya kal7122 :
ዘፈኑ ከወጣ ራሱ መቼ ድሮ ሆነ☹️☹️
2025-04-15 13:08:34
31
koyilaa
° :
ለፍታለች ይገባታል🙌
2025-03-31 17:33:38
28
dagijote
Dagi Jote :
እንዴ ጃኒ ድሮ ጡት አላት🤣🤣🤣
2025-04-01 15:56:30
24
15burak7
ባራክ የዓብ ገፅ :
ጃኒ እንዴት እንደለፋች አና እንዴት ስኬት ላይ መጣች??? ለሚለው ነገር ለሚገባው ትምህርት ነው። በርቺ ገና 50000000 ተከታይ ይኖራታል💪💪💪💪💪💪
2025-03-29 20:53:21
35
sani.pretty3
Sani pretty🥰 :
አንችን የቀየረ አምላክ እኛንም ይቀይረን አሜን😂
2025-11-25 07:37:15
10
rahelae7
@Rahel🌿Alem🌍✝️ :
ጎበዝ ናት
2025-04-20 11:30:05
5
e.ae.ae.a618
💫𝙚𝙡𝙨𝙖🌴ጎጃሜዋ💚💛❤️🦅 :
╔════༺❀༻༺❀༻════╗ 💒ኦርቶዶክስ ተዋዕዶ ለዘላለም ትኑር።💒 ╚════༺❀༻༺❀༻════╝
2025-04-02 13:03:11
32
dagem7337
Dagem :
ልታሸማቅቋት እምታስቡ ሁሉ እግር ብሉ እንወድሻለን
2025-04-15 12:05:28
9
lifesaver405
10K Like :
አንዳንድ ሰዎች የድሮ(የልጅነት) ፎቶ እና ቪዲዮች በማምጣት ከአሁን ማንነት ጋ በማነፃፀር ለማሸማቀቅ መሞከር የአይምሮ ችግር ይመስለኛል እናንተስ ምን ትላላችሁ?
2025-04-30 12:51:52
7
henok__19
ሄኖክ :
መፈመስ ፈራሁ😂
2025-04-02 17:55:46
5
To see more videos from user @kal_suit, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About