@melegnaa: ኩርኩፋ @Melegna መለኛ @መለኛ ለልጅ Melegna የምድጃአምባሻ አምባሻውን በመጋገሪያ ምድጃ ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉን ግብዓቶች - 1 የሾርባ ማንኪያ ደረቅ እርሾ በአንድ ኩባያ ለብ ባለ ውሃ መበጥበጥ ፤ ከበጠበጣችሁ በኃላ ከድናችሁ ከ7-10 ደቂቃ ኩፍ እንዲል ከድኖ ማስቀመጥ - የሃበሻ እርሾ በቤት ውስጥ ካላችሁ እሱን ብትጠቀሙ እመክራቹሃለሁ - 250 ግራም ፉርኖ ዱቄት ተጨማሪ የስንዴ ዱቄት በተወሰነ መልኩ ማስገባት ትችላላችሁ - 4 የሾርባ ማንኪያ ዘይት - ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር - ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ጨው - ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ስኳር ስኳሩ የ እርሾውን የመቆምጠጥ በኃሪ በተወሰነ መልኩ ጋብ ያደርግላቹሃል - 1 ቁንጥር የድንብላል ዱቄት ሊጡን በደንብ ከ10-15 ደቂቃ በሚገባ ካሻችሁት በኃላ ዘይት ለውሳችሁ በጨርቅ ወይም በሰሃን ሸፍናችሁ ለ45ደቂቃ ኩፍ ማድረግ አበሳሰል - መጀመሪያ የመጋገሪያ ምድጃችሁን ለ5 ደቂቃ በ200 ዲግሪ ሴንቲ ግሬድ ማጋል - ሊጡን ቅርፅ ካስያዛችሁ እና ከሸለማችሁ በኃላ ወደ ምድጃው አስገብታችሁ ለ 20 ደቂቃ በ200 ዲግሪ ሴንቲግሬድ ማብሰል #fyp #creatorsearchinsights #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok #
Melegna መለኛ
Region: ET
Tuesday 01 April 2025 06:29:02 GMT
Music
Download
Comments
mamila :
ባንሸልመው ችግር አለው 😂
2025-04-01 06:55:56
55
max :
ቅንነት ካለ ለምን ዳውንሎድ እንዲሆን አታረገውም?
2025-04-02 12:47:05
55
Bereket ⚓ :
እባክዎ ወሬዎ ትንሽ አሰልቺ ነው ባያወሩ እንደ ሃሳብ 😔
2025-04-02 14:24:13
11
እናቴ ኑሪልኝ :
የመጋገሪያ ወረቀት የት እንደሚገኝ እሚያዉቅ ካለ ንገሩኝ
2025-04-01 08:13:05
10
Umu Nasim :
Be ovine magager yichilal way ?
2025-04-02 12:20:44
0
ethopis :
ከድፎ በልጦ ነው የሚሸለመው😳😳😳
2025-04-01 09:05:58
19
🦇 :
በቢላ መሸለም አይከብድም 😂
2025-04-01 13:28:06
1
Terry :
Can show us “Anebabero”
2025-06-17 20:55:06
0
እናቴ :
እና መ ሰግናለን
2025-05-23 15:13:54
1
መኖር ደጉ :
ጠፍተሀል መለኛየ
2025-04-01 08:53:32
4
Bati :
ሶፍት ኬክ ስራልን
2025-04-25 18:13:13
1
ሀና የገብርኤል ልጅ :
ግን ሰልጥነህ ነዉ በልም በጣም እኮ ልዩ ነህ
2025-04-18 18:58:23
1
Hirut Teshome Hirut :
👌እጅክ ይባረክ
2025-04-04 12:28:33
1
user7983653610771 :
ለአንባሻው አሚያስፈልገውን የዱቄቱእና የእርሾውን መጠንን ቢገለፅ ሊላው የስልዶ አሰራር ብታቀርቡ
2025-04-10 02:55:34
1
selam :
ቆንጆ ዱቄት የት አገኛለሁ
2025-04-01 12:47:31
0
messido scar face. :
ሊጥም ይሸለማል?
2025-04-02 15:19:28
0
መፂ ታሜ👑🎧🎤🎼 :
በምጣድ ይሆናል ወይ በዳቦ መጋገሪያ
2025-04-02 20:19:19
0
የጎጆዋ አርሴማ😢❤ :
እኔ የዳቦ አልወድም ጥሩ ነወ❤❤❤
2025-04-01 18:35:35
1
Afi :
Nice
2025-04-02 22:02:10
1
ፍቅርን ከክርስቶስ ትህትናን ከማርያም :
የመገገርያ ትር የለለንስ🥺
2025-04-01 10:47:43
0
Fedhu Shashe :
ኦቪን ከሌለስ
2025-05-06 09:34:05
0
ቤዛ ለኩሉ :
እውነትም መለኛ👌
2025-04-01 18:30:16
1
Danawit🌺 :
አመሰግናለሁ ወንድማለም🥰🥰🥰
2025-04-01 17:42:33
1
mekd💝 :
ሲያምር
2025-04-01 08:09:22
2
To see more videos from user @melegnaa, please go to the Tikwm
homepage.