@alpha_1980: #amharic #አማርኛ #ethiopia #ኢትዮጵያ #ሀበሻ #ዜና #አዲስ #addis #

A family friendly channel
A family friendly channel
Open In TikTok:
Region: GB
Wednesday 02 April 2025 09:25:43 GMT
217017
14415
1030
2495

Music

Download

Comments

johab57
jo :
እነሱ ጥቁር ቢሆኑ የማጥቆሪያ ይሸጡልን ነበር
2025-04-02 18:57:27
892
mahfuz_kedir
Mahfuz Kedir Abas :
እውነት ለማውራት እዚሁ በሀራችንም ከተጀመረ ሰነባብቷል። በህገወጥ መንገድ የሚሸጥ የቅላት መድሀኒት ቁጥር ስፍር የለውም። "ችግሩ የበታችነት ስሜት ነው" ምክንያቱም ወንዶች በራሱ ለጥቁር እና ቀይ/ነጭ ሴት ያላቸው አመለካከት በጣም ይለያያል። ቀላ ያለችን ሴት ምን ያህል ህብረተሰቡ እንደሚሰግድላት ተመልከት! 1/2
2025-04-02 09:54:29
361
user6727603948336m
user6727603948336Mary :
not only in.Nigeria even in Ethiopia.
2025-04-02 15:27:43
306
bela1888
bela1933 :
አያቴ እንኳን የሞተ ይሄን ጉድ ሳያይ
2025-04-02 09:32:43
247
ram.ram705
Nur :
በእስላም ለሴት ልጅ ፀጉር መቀጠል ጥብቅ ክልክል ነው ለዛም ነው ሙስሊም ሴቶች ማይቀጥሉት በክርስትና ክልክል ይሁን አይሁን አላቅም ሀገራችን ላይ ክርስቲያን ሴቶች ናቸው በብዛት ሚቀጥሉት ክልክል ባይሆን ራሱ ነገሩ እንደገለፀከው ነው ፈጣሪ የሰጠንን ትቶ ሌላ ለመምስል መጣር ራስን ችግር ውስጥ መክተት ነው::
2025-04-02 19:25:53
44
abissinayishak
ናኒ & ያቡ :
They are not understand black is beauty
2025-04-02 18:44:39
317
misbah9591
misbah :
ይሄ ነገር ወደ ሶማሌ ክልል ይበዛል ወንድሟ ጥቁር እሷ ቀይ 🙄😏
2025-04-02 10:28:55
174
romabei3
Beautiful songs :
እግዚአብሔር ይመስገን በጥቁረቴ የምኮራ እትዮጵያዊ ነኝ☺️
2025-04-02 09:57:29
133
haymi055
balcky zeleke :
ምናልባት በነጭ እየተገዙ ሰለሚኖሩ ተፀኖ አድሮባችው ይሆናል እኔ እንደ አንድ ግለሰብ ግን ጥቁርቴን ሰወደው ችኮሌት ነገር ነኝ ሚገርም ጥቁርት አለኝ ክሬም እሚመሰል አሳምሮ ሰርቶን ሰሙ ይባርክ ነጮች እራሱ ታድለሸ ነው ሚሉኝ እነሱ ለመጥቆር ፀሀይ ላይ እንደ ባቄላ ተቀምጠው ይውላሉ ሆ
2025-04-03 15:28:44
5
yeabdz
yeabdz :
colorism ከባድ ነዉ ኢትዮጵያ ወስጥ ይሄ የለም ሚሉ ሰዎች ይገርሙኛል. the first time ye Jarra ሚስት ወደ tiktok የመጣች ጊዜ ይሰጣት የነበርው comment ያሳፍራል.she is a black queen eko.
2025-04-02 20:34:03
97
mm292331
መሬም :
ኢትዮጵያ ውስጥኮ በጣም ጥቁር ሰው ይናቃል ግን ይሄን አመለካከት መቀየር አለብን ፈጣሪ አይሳሳትም
2025-04-02 19:31:02
32
yire.bird
Yire bird :
በጣም የሚያናድድ ነገር ነው። ሀበሻ እኮ ኩሩ ነበርን፤ ከሌላው አፍሪካ እንለያለን ብሎ የሚያስብ ነበር ህዝብ ነበር። አሁን ላይ እንደዚያ አይነት ሽልጥልጥ ህዝብ እንደማዬት የሚያሳዝን ነገር ምን አለ? ግን አንተ በርታልን በደንብ አንስተን መወያየት አለብን!
2025-04-02 15:58:47
54
torba506
HANKY PANKY :
ይቅርታ ወንድሜ እኛ ኢትዮዽያውያን ለነጫጭባ ከለር ቦታ የለንም ክብር ይግባው እና እምዬ ምኒሊክ
2025-04-03 05:27:01
22
rosagher3
princess :
መፎትሄዉ ያን ያክል ከባድም አደለም body shaming ማቆም ከቤታችን መጀመር
2025-05-16 16:54:37
7
palmrealestate_tigist
Tigist Sales Advisor444 :
ወንድሜ አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ሂዊማን ሄር የሌላት ሴት የጎደላት ነገር ያለ ነው የሚመስላት በሽተኛ ሆነናል እንደ ህዝብ
2025-04-03 07:29:41
17
giftiioroomiya
giftii :
ኢትዮጵያ አይብስም እንዴ discrimination🤔 ጥቁር ሰውን ይሄ ባርያ ጥለሸት እያልን አንሳደብም?የቁንጅና definition አንዴ ጭንቅላታችን ውስጥ ተቀርጿል ቀይ ሰልካካ ለስላሳፀጉር ያለውን አምላክ ሲሰራው የዋለ እንል የለም እንዴ
2025-04-03 02:02:45
17
etherfireairwaterearth
9 Ether :
በትውልዱም አልፈርድም... ብሬን ዋሽ በሁሉም ነገር ላይ ታየዋለህ። ኢቭን የቤተክርስቲያን ምስሎች ላይ ሚካኤል ሴጣንን ሲረግጠው ...ሚካኤል ነጭ ነው ሴጣን ጥቁር ነው😂 ኢየሱስ ክርስቶስ ራሱ ነጭ ነው ብሎ የሚያምን ህብረተሰብ ፈጥረናል ሶ እንዲህ በቀላሉ አይፋታንም!
2025-04-04 06:19:56
16
callmericho
Rita💜 :
የመላእክት ስእል ላይ ራሱ ሰይጣን ሁልጊዜ የሚመሰለው በጥቁር ነው መላእክት ደግሞ እንደነሱ🥹
2025-04-06 00:04:24
12
natromi21
buchu :
እንዴ እኛ እኮ እንደሌላው አፍሪካዊ አይደለንም የሚል ትልቅ የጥላቻ ንግግር እየሰማን ነው ያደግነው :: 😳
2025-05-01 15:55:38
6
wizdaniel.21
Daniel Lema :
ምን ያሕክል ተጽኖ እንደፈጠሩቡን እደመረዙን እኮ ምንም ሳናረጋቸው ጉልበታችንን በልተው ሐብታችን በልተው
2025-04-03 18:24:35
7
esayas5782
Esayas :
በቀላሉ ለመረዳት ጥቁርና ፀይም ሴት አርቲስቶቻችንን ስናይ አሁን ላይ አብዛኞቹ ቀልተዋል። ስም መጥቀስ ማስረጃም ማቅረብ ይቻላል ።
2025-04-02 11:07:58
93
hiphop..o0
PRO_√lacK :
we are BLACK, not Brown big brother , እሱ "እኛኮ እንደነሱም አንጠቁርም" የሚለውን ብሎ ሀበሻ ራቅ ያረገዋል ከ Africawinetn... እኔ ጥቁር ነኝ ጌታ ይባረክ።
2025-04-02 16:50:54
29
hiwot598
Adi :
እኔ ግን አፍንጫዬን ጎራዳ እያሉ ቤተሰብም ሁሉም ሰዉ ሙድ ይይዙብኛል እና ችጋራም ስለሆንኩንጂ አሰራ ነበር እራሴን በመጥላት ዉስጥ ነዉ ያደኩት 😔
2025-04-02 11:15:16
30
sofanit.wondemu
Sofi. w :
በተለይ ሴቶች በሚቀባ በመድሀኒት መልክ የሚወሰዱ የተለያዩ አይነት የቆዳ ማንጫ እንዲሁም የከንፈር ማቅያዎች ይሰራሉ ። በጣም የሚያሳዝነው ደግሞ ታዋቂ ሰዎች ከመጠቀማቸው ባለፈ ጭራሽ እንደ ጥሩ ነገር ያስተዎውቁታል
2025-04-02 18:25:34
12
ugk063
Trill Music :
I saw a lot of Habesha girls here in Addis and it's very sad!
2025-04-02 21:17:37
31
To see more videos from user @alpha_1980, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About