Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@yebichuu: ይሄን ዘፈን ስትሰሙ ምን ይመጣባችኋል? ሀ.በትዝታ መንጎድ ለ.ዕንባ ያዘለ ትካዜ ሐ እርብሽብሽ የሚያደርግ ስሜት መ.ሁሉም
Yebichu
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 02 April 2025 16:07:16 GMT
214887
11607
304
2901
Music
Download
No Watermark .mp4 (
10MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
10MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
ቼኮ :
ማብነት ትርጉም. ሳይኖረው ህሊናችን እንደአሁኑ ሳይዘቅጥ በልጅነት አእምሮአችን ሁሌም ተቀርፆ እሚቀመጥ ዬሚኖር ድንቅ ኢትዮጵያዊ ዜማ ዋው በትዝታ ወደሁዋላ እሩቅ ዘመን እብስስስስ-----ይዞ ጥርግግግ እሩቅ ግን ጣፋጭ ጉዞ
2025-04-02 17:23:24
72
user70271181705691 :
የልጅነታችን ግዜ ምንም ተርጉሙ ሳይገባን ግን የሆነ የሚሰማን ነገረስ አይ ደጉ ጊዜ
2025-04-02 22:30:10
28
ሀይራት.ሀይራት :
የኢ/ዮጵያ ወታደሮች ተዝይሉኛል
2025-04-05 19:01:13
7
yamelak :
አንተን በሰማሁበት እና በወደድኩበት እንዴት ብዬ የዛሬዎቹን ጠባብ ዘረኞች እና ጨካኞች ላስብ አብተዉ ኦቦሌሳ
2025-04-04 16:14:16
35
arefeayn :
በዚህ ልክ ግን ለእናት ተቀንቅኗል!?እንጃ
2025-04-03 16:16:01
18
bilal :
አይ ዘፈን እንባዬ መቆጣጠር ነው ሚያቅተኝ እማዬን የኔ እናት ወይይኔ
2025-04-03 20:34:46
12
@Bini :
ትርጉሙ ሳይገባን ደስ የምለን ነገርስ አይ ትዝታ 😭😭
2025-04-05 15:55:44
9
Be your self (adi le ahaaw) :
ወላሂ እንደኔ በእንባ የጨረሰ🙏🙏🙏
2025-04-05 04:24:25
8
lelise dano :
መ ሁሉም ርብሽብሽ እሚያደርግ ስሜት እናቴ ብትኖርል😭😭😭😭😭😭😭😭 እማ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2025-04-10 05:27:53
10
ye mariyam :
ወይኔ አባተ አስታወሰኩኝ የኔ አባት ነብስክን ዪማረው ባለሰማውት😭😭😭😭😭😭
2025-04-03 19:50:16
8
Meski አስኮ :
ይሄን ዘፈን ስሰማ እናቴ አጠገቤ ሆና ትናፍቀኛለች
2025-04-09 19:44:07
9
ክፍልሽ የገሬ ልጅ :
ምንም ትርጉሙን ሳላውቀው የምወደው ምርጥ የልጅነቴ ተወዳጅ ዘፈን እንዴት ልብ እንደሚያረሰርስ
2025-04-08 20:17:19
15
SOLO :
ልጅ ሆነን ትርጉሙ ባይገባኝም ደስ ብሎኝ የምሰማው ዘፈን ☝️☝️☝️ጊዜው 🙏🙏🙏
2025-04-02 21:11:50
27
wendugerma :
በ1970ዎቹ ዓ/ም የክፍተኛ 15 የዛ የድንቅ ኪነት ቡድን አባል ነበር::በህይወት ካሉት ጥቂቶች ውስጥ አንዱ ነው::
2025-04-03 17:22:43
5
Mekiyas Getanhe :
ልጅነቴ ትዝ ይለኛል ትርጉሙን ባላውቀውም በጣም ደስ ይለኝ ነበር
2025-04-06 21:47:39
5
zelalem_yosafe :
ደጉ ዘመን
2025-04-03 18:04:32
9
selam :
ትሩግም አላቀውም ዘፈኑን ወደዋለው
2025-04-03 18:05:13
6
Yeniye :
እናቴ ደርሼ አንድ ሻሸ ሳለገዛልሽ በማለፍሽ እንዴት አደምቆጨኝ ማን በነገረሸ?ሆዴ ብቻ የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው፣እግዚአብሔር ነብሰሸን ይማረልኝ😭😭
2025-04-04 19:04:36
18
ephrem sahlu :
i dont know what he says but when i hear it a feeling that i cant explain rushs through me.
2025-04-04 16:45:02
6
seni :
በዛ በፍቅር ዘመን በደንብ ሠምተነዋል ያለማንም አስተርጓሚ❤❤❤❤ አይትዝታ🥰🥰🥰🥰🥰
2025-04-03 12:58:39
10
🙌 𝓶 𝓪 𝓼 𝓽 𝓲 🙌 :
አብተው ግን በህይወት አለ ጋይስ? ህብረትርኢት ትዝ የሚለው?
2025-04-02 21:07:19
12
Telay Luelseged :
በዛ ዘመን በአስተርጓሜ ና ያለአሰተርጓሜ እናዳምጠው ነበር ።ስለእናት መሆኑን ከተናገርን በኃላ የአራዳ ልጅ መተከዣው ነበር።አይ ድምፅ🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2025-05-11 02:48:58
2
Tesfalem :
tasfalam 😇😇😇😇
2025-05-12 17:42:04
2
Heran-😍 :
enate🥺🥺🥺🥺😭😭😭
2025-04-13 15:21:49
2
ማርያም :
ህብረት ትርኢት
2025-04-30 14:29:49
2
To see more videos from user @yebichuu, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Trying Balut in Philippines #fyp #philippines #foodreview #filipino #foodtiktok
🔥УДАЛЕНИЕ ТАТУ И ТАТУАЖА ◾️Москва 8(995)099-01-00 🟢🔵🟣🔴⚫️🟤🟠УДАЛЯЕМ ВСЕ ЦВЕТА Премиум лазеры + охлаждение + наши врачи = гарантия лучшего результата! Присылайте фото и размеры тату для консультации по тел. указанным выше)
You’re welcome 😆# duck #petduck #dancing #macarena #dance
#creatorsearchinsights #علي_صابر #طيف #هاي_السالفه_تقهر #برغندي
الجزء ٢ من هجره الصفار #المقناص #هجرة_الطيور #الصفار #السمان #الدخل
#viral #foryou #t_max
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy