@nahommedia: መንግስቱ ሃይለማርያም 1969 ዓ.ም#ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ #ethiopiafunnytiktok #ethiopia #ኢትዮጵያንቲክቶክ #አዲስአበባ #ኢትዮጵያ

Nahom Media
Nahom Media
Open In TikTok:
Region: CZ
Thursday 03 April 2025 14:59:29 GMT
635208
24358
778
3308

Music

Download

Comments

soloperspective
Solomon :
ሃገርን ያዋረደ ንጉሳዊ ክርስቲያናው መንግስታችንን ያፈረሰ! የሃገር ባለውለታ አባቶችን ያሰገደለ የራሽያ እና የኩባ ተላላኪ ቡችላ ነበር! ለውደቀታችን መሰረት የጣሉት እነዚህ ፋንድያዎች ነበሩ!
2025-04-04 04:26:27
290
joluxxxxx
JO-LUX :
did u hear how he said 'Cuba'?
2025-04-04 07:17:58
264
user6224653045610
ኤርሚ pito የቄራው :
የሀገር ባለውለታዎችን የበላ መሃይሙ የደርግ መሪ 👊🏾👊🏾
2025-04-04 17:58:53
122
fish08df0
Fish :
He is smoking ??
2025-04-03 17:36:57
46
abex90s
Abex :
ቴዴ አፍሮ ንግግሩን ከመንጌ እንደወረሰ ገባኝ 🤫
2025-04-05 00:02:08
154
nnt9048
mGA :
የገንጣይና አስገንጣዮች ራስ ምታት
2025-04-03 21:19:51
114
demame1
user7815979150261 :
Our Che govera ንፅህናህ አወጣህ ወያኔ ሲቀበር፣ሻእቢያ በድህነት በስደት ሲማቅቅ ቆመህ አየህ።
2025-04-03 22:38:53
93
tzebet604
ታዛቢው 🇪🇹 መንገደኛ :
ምንም ቢሆን ሀገር ወዳድ ነበር
2025-04-03 22:18:07
76
user81374576
corvisor :
ኮሜንቶቹን ምን ያክል ለታሪካችን መሀይም እንደሆንን በቀላሉ ያሳያሉ
2025-04-03 21:42:20
23
time_quanta
TIME_QUANTA :
How many innocent people taken by this guy?
2025-04-04 07:24:07
27
user8481691211065
habte@ :
የአገረን የሰዉ ሀብት ቁረጥም አረጎ የበላ ወጣትን ጀነራሎችን ዶከተሮችን በመግደል የሚያምን ቫፓየረ ነበረ
2025-04-03 21:55:20
46
selaml21
Selam :
መንጌ የለየለት ጨፍጫፊ ነው ደም የተጠማ ወመኔ ዱርዬ ነው
2025-04-04 19:19:12
23
yilmakidane
Yilma Kidane :
ቢያንስ መንጌ እና ባለስልጣናቱ ሌቦች አልነበሩም:: ከእሱ በኃላ የመጡት ግን ሌቦች ብቻ ሳይሆኑ አገሪቱን እንደ ሸንኮራ አገዳ የሚያኝኩ ተውሳኮች ናቸው::
2025-04-04 03:49:39
19
ki51515
ki :
እርኩስ ባርያ ☹️☹️☹️
2025-04-04 18:10:38
19
blessing2youall
FASIL Z Gondar 👑 :
ቴዲ አፍሮ መንጌን አይቶ እንደሆነ ንግግሩ የተቆጠበ አሁን ገባኝ አነጋገሩ እራሱ
2025-04-04 05:52:22
14
fiqer_333
ሰሊና :
ያጨስ ነበር
2025-04-04 07:05:49
21
behailu_t
ⒶⒼⒶⓅⒺ➠፩ :
አይ ጀግናው!🤣
2025-04-04 18:24:46
6
israel.art1
Israel art :
አባቶቻችን ላረጉህ ነገር እኔ ይቅርታ ጠይቃለሁ።እኖድሀለን።
2025-04-05 19:18:26
36
yekeralijneg
ዝም ብልስ :
ዓለምየሱሰኞች ናት🙏
2025-04-04 11:01:01
7
tesfaymengesha903
official tesfay mengesha :
u are hitler
2025-04-05 08:46:03
5
yenenesh334
Yenenesh33 :
ጀግና መሪ ነበር መሐይምነትን ያጠፋ ቢያንስ ደብዳቤ ማንበብ ያሰጀመረ ነበር🥰🥰🥰🥰🥰
2025-04-04 20:25:10
22
manyazewal.solomo
Manyazewal Solomon :
መንጌ አብዛኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ ይወድሃል 🥰🥰❤❤
2025-04-03 22:54:21
10
bigbosfhk
BigBoss :
መሀይሙ መሪ
2025-04-04 17:21:10
11
minalu.mitiku
Minalu Mitiku :
🥰🥰 ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ላንተና ለቤተሰብህ ፈጣሪ ይስጥልኝ
2025-04-03 18:34:33
11
To see more videos from user @nahommedia, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About