@amleset_muchie_podcast: ሙሉውን video Amleset muchie Youtube channel ላይ ያገኙታል . . . . . . . . . . . . . . . #amleset #amlesetmuchie #adaywithamleset #ቆይታከአምለሰትጋ

ቆይታ ከ አምለሰት ጋር
ቆይታ ከ አምለሰት ጋር
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 04 April 2025 15:45:00 GMT
776566
41302
544
1253

Music

Download

Comments

betybety93
Bety Bety :
ምስኪን ሮጥ ብሎ ሄዶ አመጣለት ደጉ ባለሀገሩ
2025-04-04 19:18:55
970
abvrilo
abrsh abvrilo :
ከነ ድንቁርናሽ ገጠር ገባሽ?
2025-04-04 19:10:35
225
selina_so21
Goferit🦋 :
ሴቶች ከመቅናት አልፈው እየተሳደቡ ነው 😂 እመኑ በቃ አታምሩም 😂እንደሷ መሆን አትችሉም
2025-04-05 03:59:50
242
seni_20_25
Genet :
እዚህ ጋር እሱዋን የሚሰድቡ ሴቶች ናቸው ነገ ይመጡና ሴት ከወንድ እኩል ናት የሚሉት መጀመሪያ ከቅናት በሽታቹ ተላቀቁ😏
2025-04-04 23:06:14
175
sara695040
Sara :
እኔ ግራ የገባኝ ካልወደዳችኋት ማለፍ ነዉ ለምን ትፅፋላቹ።
2025-04-05 03:50:27
94
behaylu_tiktok
behaylu :
የንጉስ ሚስት. እናከብርሻለን.
2025-04-05 05:18:51
83
habiotion
habiation :
This is why I love those የገጠር ሰዎችን. ከልብ ሰው ናቸው🥰
2025-04-04 15:54:46
44
yonizfasilkenema7
እናትዋ ጎንደር f.ķ 4️⃣4️⃣ :
አይ አማራ እየደበደብከዉም ይወድሀል🥰
2025-04-05 06:48:24
15
feven.come
feven23🦋🦋🦋🦋 :
አማራ ሰው አክባሪ ነው❤
2025-04-05 08:48:02
8
kassumirinda
100@# :
ጨዋ ያሳደጋት የቀና ይቃጠል🥰🥰🥰
2025-04-04 22:40:25
19
bekri9358
Bekri ✍️ :
ሴቶች ትህትናን ከሷ ተማሩ የሚል ኮሜንት የለም😭🤔
2025-04-04 19:20:20
29
temuasefa0gmail.com
Temesgen Asefa :
መልካም አባት እድሜ እና ጤና
2025-04-04 17:17:35
11
eoba19
job merciful :
በጣም ነው እንዴ የበረደሽ
2025-04-05 04:39:06
19
et_habesh
መሌ ዘ-ኢትዮጵያ ! :
የቴዲ ነገር ሆኖብን እንጂ .......!
2025-04-05 12:31:13
7
alem52950
alem :
ደብረብርሀን ገባሽ
2025-04-05 04:42:54
5
user43214321432148
User432143214321 :
ደጉ ባላገሩ🥺🥺
2025-04-04 18:40:27
7
user2572560473080
Tik Toker yared art studio :
አንቺን አለማድነቅ ንፉግነት ነው በተለይ በዚህ ወቅት ከአዲስ አበባ ወጥተሽ የተቀረፀ ከሆነ የእውነት ልበ ሙሉ ነሽ ቴዲ ግን አይሳቀቅም ከለንበት ወቅታዊ ችግር አንፃር እራስሽን ጠብቂ አደራ !!!
2025-04-04 18:24:29
7
rakiii1231
rahel abebe :
አቤት ሀበሻነቴ ኩራቴ እኛሀበሾችኮ እንግዳ መቀበል ስንችልበት
2025-04-05 07:25:16
9
rakeb8811
@rakeb :
በጣምነዉእንዴ የበረጀሽ
2025-04-04 18:55:56
11
burte905
ሻዕቢያዋ :
በቃ ብር ስላለ እዚች ሀገር ጋዜጠኛም መሆን ቀላል.ነው ለካ ገግመሽ ጋዜጠኛ ለመምስል ብዙ ሞከርሽ ብትከበሪ አይሻልም ግን
2025-04-04 22:36:21
5
zakiabdrhmaneumere
zakiabdrhmaneumer :
ምቀኞች ና ዘረኞች ካልሆናቹ ምንም ምክንያት የላቹም እሷን የመጥላት😏😏😏
2025-04-05 22:23:11
2
mercyyemariyam.com
Mercy Yemariyam :
ሴቶች ግን ምቀኛና ቅናተኛ ናችሁ አሁን ምኗ ነው ሚደብረው ስለተረጋጋች ነው
2025-04-05 13:28:49
3
user6605575901910
user6605575901910 :
አይ አክብሮት ወገኔ የአማራ አባት
2025-04-05 21:22:48
2
rose745400
Rose :
በጣም ነዉ አንዴ ለጋቢ የሚሆነዉ
2025-04-06 04:34:03
3
tesfish105
TESFISH :
AMLESET GOOD TO SEE YOU RURAL AREA ...YOU WILL KNOW YOUR COUNTRY !!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-04-05 13:57:23
2
To see more videos from user @amleset_muchie_podcast, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About