@hamuzi10: #اللهم_صلي_على_نبينا_محمد . . . #copylink 23*

HamzaH  shifa
HamzaH shifa
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 04 April 2025 16:13:44 GMT
758400
141878
2607
35278

Music

Download

Comments

its_me_ebra
𝗜𝗧’𝗦 𝗠𝗘 𝗘𝗕𝗥𝗔🇦🇪 :
ለኔ መሸሻዬም ፣ መመኪያዬም ፣ አላህ ነዉ!!!
2025-04-04 16:24:43
1777
sadi03635
sadi :
አላህይ ካለሁበት ጭንቀት ገላግለኝ
2025-04-04 17:02:20
982
ma_hirr7
ᗰᗩᕼIᖇ👑 :
وَإِلَىٰ رَبِّكَفَارْغَب ወደ ጌታህም ብቻ ከጅል፡፡🥰🥰❤️‍🩹
2025-04-04 18:26:59
598
user3963369481838
@ ወሎየዉ ምን አለ :
በወሳኚ ሰአት ላይ እየመጣቹ የምታበሺሩን አንሷሮቺ አላህ በመልካም ዜና ያበሺራቹሁ ❤❤❤❤
2025-04-04 18:44:46
238
abd.suj
model abdu :
ይህን የምታነቡ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ
2025-04-05 11:45:11
119
han12nab
Hanu🧕🏾 :
eski dua argulgn ehet wendmoch 🥺
2025-04-04 16:49:14
152
abuafnan2525
𝙖𝙗𝙪♋️𝙖𝙛𝙣𝙖𝙣💞 :
አላህ የኛንም ያንተንም ሸክም ያቅልልን🤲🤲🤲
2025-04-05 07:47:00
90
ezu_page
Ezu_page :
ወላሂ ሀቢቢ ቪዲዎችህ ቀልቤን ያረጥቡልኛል
2025-04-05 06:53:21
76
ummohammedmama
Um mohammed Mama :
ያረብ ያለንበት ሁኔታ ይታይሐል አንተው ድረስልን
2025-04-04 22:40:43
62
fayabest7
faya :
ወላሂ በእዳ ምክነያት ሠላም ርቆኝ ቀናቶች እያሳለፍኩ ነበር አላህ ግን በዚ ሠአት ሁሉንም ባላሰብኩት መንገድ አሶግዶልኝ ከናቴጋ መሳቅ ጀመርን አልሀምዱሊላ እውነትም ከችግር በኻላ ድሎት አለ
2025-05-13 22:29:46
7
abdure252
Abdu@E :
እኔ ከጌታዬ ያጣሁት ምንም ነገር የለም@ሆኖም ግን እኔ ረሺ እና ዝንጉ ሆኜ ተቸገርኩኝ እነጂ!!
2025-04-05 01:01:06
25
hanisewit22
Hanan Sewit23 :
ያረብ አላህዬ የኔና የቤተሰቤን ጭንቀት ታቃለህ በዚህ ሰአት ምን አይነት ፈተና ዉስጥ እዳለህን ታውቃለ ያረብ ካንተ ዉጪ ማንም የለንም አንተው ነጃህ አውጣ ያረብ
2025-04-06 05:22:14
11
usman2342ahmad
Usman Ahmed. the predator 🔹🔹 :
ወላሂ በጣም ነዉ የምወድህ ወንድሜ። ይሀን vedio ከሰማሁ ቡሃላ ሸክሜ ሁላ ቅልል አለኝ። አላህ ሸክምህን ያቅልልህ
2025-05-24 15:41:49
7
a44quaa
kasimo :
ምን አይነት አገላለጽ ነው ማሻ አላህ🤲
2025-04-04 20:09:48
24
zikra_257
𝚉𝚒𝚔𝚛𝚊❦ :
ለአላህ የነገርከውን ሀጃህን ሁሉ አላህ ያሳካልህ ረጅም እድሜናጤና ከኸይር ስራጋ አላህ ይወፍቅህ
2025-04-05 07:12:36
8
abu.mahammed5
Abu Mahammed :
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 💚💚💚
2025-04-04 17:14:29
9
nura.boss.kamal
Nura boss Kamal :
🥰🥰🥰🥰اللهم_صلي_على_نبينا_محمد
2025-04-04 16:24:05
62
hika9244
hikma￶🌜🌸 :
yarebi kechnket neja belegn🥺🥺🥺🥺🥺
2025-04-04 16:47:02
6
hanuhanuti
🍫حنان🦋 :
اللهم صلي وسلم على نبينا محمد❤
2025-04-05 10:04:08
6
mubajr_1
Dominic :
اللهم_صلي_على_نبينا_محمد
2025-04-04 19:46:38
5
king.abba.jifar
Abdi Mohamed✨ :
አላህ❤️‍🩹
2025-04-04 16:18:58
9
nurhus3en
Nurhus3en :
ጨንቆኛል ወንድሜ በዱአህ አትርሳኝ
2025-04-05 10:38:33
5
marufhaydi
Maruf haydi :
Ustazuna🥰
2025-04-04 16:25:05
18
kalid.sham
kalid sham :
አቦ አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ ገና አላህ ስትል ነው መደሰት ምጀምረው💚💚💚
2025-04-04 17:44:07
7
user9962834246132
𝑘𝑒𝑚𝑖🦋 :
الله አላህ allah
2025-04-04 16:57:44
6
To see more videos from user @hamuzi10, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About