@kalkidantilahunlily: Lyrics የገባው ሰው ባንተ መታየቱ መወደዱ ደህንነት ማግኘቱ ሳይለመን ሁሌ ያመልክሀል በአንደበቱ ክብርን ይሰጥሀል /2/ አረጋግጣለሁ በአንደበቴ ቃል በልቤ ማሰቤ መቼ ይበቃል በጉባኤው መሀል ፍቅሬን አውጃለሁ ድምፄን ጮክ አድርጌ ተባረክ እላለሁ አረጋግጣለሁ በከንፈሬ ቃል በልቤ ማሰቤ መቼ ይበቃል በጉባኤው መሀል ፍቅሬን አውጃለሁ ድምፄን ከፍ አድርጌ ተባረክ እላለሁ ተባረክ ጌታ ተባረክ ጌታ ተባረክ ኢየሱስ ተባረክ Hallelujah Worship Aț ECRC Watch Full video on ECRC YouTube Original Songs Kalkidan Tilahun Songs - ( "Hallelujah" Track 11 From Album - 5 Kelal New ) With ( "YaleMihreth" Track - 10 From Album 6 ) #KalkidanTilahunLily #LilyTilahun #Lily

Kalkidan Tilahun (Lily)
Kalkidan Tilahun (Lily)
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 04 April 2025 16:58:40 GMT
212873
32033
431
4329

Music

Download

Comments

jedazoe
jedazoe :
She made it hard to scroll🌸
2025-04-04 22:22:45
318
biruke967
@Birukti🌸 :
ጨዋ ሰው ከያቹ ጴንጤ ነው😌🤗
2025-04-06 12:26:18
47
smritake2
smri🦋 :
ሳይለመን ሁሌ ያመልክሀል🥹
2025-04-05 09:10:44
37
nitsuharage641
Neat :
የኔ ፍቅር ሊሊዬ ስወድሽ እኮ ሚሊኒየም ለመጀመሪያ ጊዜዬ ነበር ያየሁሽ ዉበትሽ ሞገስሽ ይለያል ሳትዘምሪ ስታወሪ እንኳን ድምፅሽ መንፈስ አለዉ።አንቺ መድረክ ላይ ስትወጪ ህዝቡ ሲጮህ ሲያፏጭ አንድ ነገር ተመኘሁልሽ ሰማይ እንደዚህ ይቀበላት ሊሊዬ ላንቺ ከልብ የመነጨ ፍቅር ነዉ ያለኝ bless you🥰🙏
2025-04-05 05:52:35
15
tsegahayilu1
tsega hayilu :
ሊሊ ግን ግጥሞቿን ራሱ ጌታ ነው ሚፅፍላት
2025-04-05 03:27:17
191
bellaabebe7
bella :
እንዴት እንደምወድሽ ስላንቺ ሁል ጊዜ ጌታዬን አመሰግነዋለሁ
2025-04-07 10:27:44
14
emebet.bekele8
የጌታ ነኝ ለሌላ ማልገኝ :
ዙመንሽ ይባረክ ውድድ ነው የማደርግሽ 🤩🤩
2025-04-07 06:31:58
5
yonathan3975
yonathan :
ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን። አንቺን ለኛ ሰጠን
2025-04-04 20:20:17
51
eduti05
EDEN PAWLOS💥 :
ሳይለመን ሁሌ ያመልክሃል🙏
2025-04-05 16:12:39
16
user3710557611704
Desta sisay :
የኔ ጣፋጭ የመዝሙርሽ ቃል ልቤላይ ነው የሚአርፈው🥰🥰🥰
2025-04-05 12:22:00
8
selomejemere2
mare :
ስጦታችን ነሽ እወድሻለው ብቻ አይበቃሽም
2025-04-05 17:18:37
9
abi56288
Abi :
10000 ኣንድ ግዜ ምጥፈጠር እህት❤❤❤❤❤
2025-04-04 22:17:58
12
dddggh.yyyuuua5
መመመመመመመ :
ሊሊዬ በ100 አመት አንዴ ነው የምትከሰችው ?
2025-04-04 20:06:50
10
rehobottesfaye3
Robi Rental 👗 :
Liliye 🙌🏽🥹bless youu ❤️
2025-04-05 04:00:09
12
tina19423
Tina J :
በጣም ድንቅ ምሽት ነበር ECRC የነበረን የሚሊኒየሙን ተካስኩ ነው ያልኩት, ሊሊዬ የኔ አበባ እንደ እኔ ሚወድሽ ሰው ያለ እስካይመስለኝ ድረስ ነው ምወድሽ የኔ ተወዳጅ ❤❤❤❤
2025-04-06 23:47:02
10
robeldere
robel :
lili እኔ በሃይማኖት ሆነ በየትኛውም መጽሀፍ አላምንም ግን አንቺ ከፈጣሪ እንደሆንሽ አምናለው።
2025-04-05 19:26:09
5
1976abigael
1976 :
ኡፍ ሊሊዬ ሲያምርብሽ ተባረኪልኝ
2025-04-06 03:05:11
5
netsa84
Netsanet Abebe :
መመለክ የሚወድ አምላክ መሆኑን ማሳያ ነሽ😍😍😍🥰🥰🥰🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼
2025-04-04 23:24:16
6
user6334977255219
Netsanet :
zemnsh yibark shii amat nuri 🥰🥰🥰🥰🥰
2025-06-13 17:22:31
2
saroneyegeta143
Sarone ye geta 143 :
Yes ሊሊዬ ተባርክልን🥰🥰
2025-04-07 06:30:57
2
rkeyene
The man / Namichii / ሰውዬው :
የኢየሱስ ሊሊ
2025-04-06 03:40:35
2
harusilas
Harusilas :
kimemeko nesh🥰🥰🥰
2025-04-05 19:00:11
3
edent9777
የአብ ምርጥ Edu pAris🇪🇹🇫🇷 :
የኔ ፍቅር ቅመምዬ❤❤🥰🥰🥰
2025-04-05 09:33:20
4
eveneze6
Jon 3:16 :
@Jon 3:16:ሃገሩ ሁሉ ተስማምቶ እንደሚወድሽ በጥናት የተረጋገጠ ቢሆንም! የኔ ግን ትንሽ መጠቅ ኣለ ልበል ይፈቀድልኝ😁 የኔ ልዩ ሊልየ ውድድድድ ኣረግሽኣለው ሳገኝሽ ብዙ ምስክርነት እነግርሻለው በህልሜ ያየሁትን ባንቺ ቦክል ጌታ የመከረኝን🇪🇷♥️🇪🇹
2025-04-13 20:37:32
1
ade.etho
ade etho :
lilye tabariki🙏
2025-05-18 03:35:55
1
To see more videos from user @kalkidantilahunlily, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About