@robelkeratsi: @Robel ቀራፂ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ኦርቶዶክስ #ትግራይ_ንዘለኣለም_ትነብር🙏🇻🇳 #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok #tigraytiktok #oromotiktok #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha @𝐍𝐚𝐡𝐨𝐦💊🏀 @ሜሪ ፒንክ 💞 ትግራወይቲ💛❤️💊💊💊 @EVAN EDRIS💊 @ye_lij_magna @Bnorthstar Beauty @a_pixel_photography @A B E L @Dagi Tattoo / ጥብሷ@Maggy show @KIBROM AXUMAW @Dagmawit Abebe🌸
Robel ቀራፂ
Region: ET
Saturday 05 April 2025 05:28:11 GMT
Music
Download
Comments
༺ ✶ 𝕾𝖚𝖗𝖆𝖋𝖊𝖑 ✶ ༻ :
እግዚአብሔር የጅ ስራን ይወዳል በርታ🙏
2025-04-05 09:32:13
1805
B & L💝 :
እግዚአብሔር ሲባርክህ የእጅ ስራህን በእሱ ያስጀምራ በርታልኝ ወንድሜ የምናግዝህ ነገር ካለ አለን🥰🥰
2025-04-06 07:48:53
40
Rack :
ምን አለ እድሉን ብትሰጠኝ ዝም ብዬ ቁጭ ብዬ ባይክ 🥰 በጣም ነው ምትችለው ቃላት የለኝም
2025-04-05 17:17:26
849
Fitsum Assefa :
ይህን የሰሩ እጆች ይባረኩ 🙏🙏🙏
2025-04-05 09:52:24
369
Yohanes :
ጨምሮ ጥበቡን ይስጥ እግዚሐብሄር
2025-04-05 11:42:11
237
deneel tererfe :
እግዚአብሄር እጂህን ይባርክ
2025-04-08 17:22:26
5
Ephrem_19 :
በገብርኤል እንዴት ብዬ ልግለፅህ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ እሱ ይጠብቅህ በርታልን👏👏👏✝
2025-04-06 09:23:44
133
joye man :
ሳላደንቅህ አላልፍም ብሮ በርቺ ብዙ መስራት ትችላለህ
2025-04-05 12:22:24
101
kidist :
እርሱ እግዚአብሔር በሰጠህ ጥበብ በጥበብ ገለፅከው ስለኛ በመስቀል የዋለው ኢየሱስ ክርስቶስ እጆጅህን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅ
2025-04-05 12:16:01
30
ኤፉ :
በርታ አግዚአብሔር ይባርክህ
2025-04-05 11:20:14
33
@fĩšh Mãŕ :
🥰🥰🥰😔😔😔 ይሄ ሁሉ ለኛ ነው🥺🥺🥺
🙏ጥበብ የእግዚአብሔር ስጦታ መሆኑን እንዳትረሳ🙏
2025-04-05 05:43:58
63
fasi.ka 🩷 :
እጅህን ቁርጥማት አይንካው የኔ ወንድም በርታ 🥰
2025-04-06 19:07:52
31
äřšëmŵĩť :
በርታ ወድሜ ፀጋህን ያብዛልህ🙏🙏🙏
2025-04-07 12:47:24
10
Binataget :
መጨረሻውን አሳየን እንጂ ... አንጀቴን በላሃው እኮ🥰
2025-04-05 09:46:46
39
0 :
ትችላለህ❤❤❤❤
2025-04-05 16:22:40
37
abel tamirat :
በተሰጠህ ጥበብ ለሰጠህ ሰጠከው ይሄነው ጥበብ🥰🥰🥰🥰
2025-04-06 06:15:58
38
G-e-n-i_🦋Heaven :
ማረያምን ለመናገርም ቃል ያጥርራል እንዴ መድሀኒአለም እርሱ ይጠብቅህ ድንቅ ነው በጣም ከአዕምሮ በላይ
2025-04-07 10:41:50
7
eldina2122 :
እጅህ ይባረክ ወንድማችን
2025-04-05 11:05:46
14
ፍቅሩ ጥቆማ👉👉👉 :
ክርስቶስ በምድር ሳለ ይሰራው የነበረውን ጥበብ ላንተም አድሎሀል እጅህ ይባረክ🙏🙏
2025-04-05 11:21:55
30
ሰው አማኙ 12 19 :
በጣም ተመችተኧኛል ወንድሜ ፈጣሪ እጅህን ይባርከው
2025-04-05 12:21:29
11
Tedaᡕᠵ᠊ᡃ່࡚ࠢ࠘ ⸝່ࠡࠣ᠊߯᠆ࠣ╦── :
እግዚአብሔር እጅህ ይባርክ🙏
2025-04-05 12:34:14
13
Abrishe Stylist👧21 :
የፈረጅ video ቢሆን ያገር ላይክ ነበር አይ ሀበሻ ቅናተኛ እኮ ነን ተባረክ በርታ👌👌🙏🙏🙏🙏
2025-04-06 07:26:03
17
ኩርዓት 70 70 :
ዝገርም ክእለት ፈጣሪ ይሓግዝኻ
2025-04-06 15:29:57
10
Miki :
በርታ
2025-04-05 13:23:38
5
gunners :
respect bro 👌
2025-04-05 07:04:55
14
To see more videos from user @robelkeratsi, please go to the Tikwm
homepage.