@scorpioli1: #fyp #ethiopian_tik_tok ##women #viral

Lidu
Lidu
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 05 April 2025 08:09:06 GMT
772680
35110
312
6318

Music

Download

Comments

menbi21yemaryam
መንበረ ማርያም :
በመልሱ ሳይሆን በፈጣሪ ተስፋ አድርጉ የዛሬ መልስ ነገ ሊለወጥ ይችላል...
2025-04-05 09:20:41
1286
gemina119
ye welya lij :
አንድም ወንድ ለዚህ ትክክለኛ መልስ የላቸውም መቼምም አይኖራቸውም
2025-04-06 10:26:34
163
sabadire806
Queen Saba :
ሳትጠይቂው ተግባሩ ይነግርሻል ትክክለኛ ስሜት በንግግር አይገለፅም
2025-04-05 22:54:23
87
yabsragii
y@b :
single negn 😁
2025-04-05 08:16:43
50
hanashitaye
hana shitaye :
ነገ የሚባል ነገር የለም!!!!በዛሬው ስሜት ዛሬን እየኖሩ ማየት እንጂ እንኮን ሰው ሰማይና ምድርም ይቀያየራል!!!
2025-04-05 12:33:02
95
haimi.haile
Haimi Haile :
በምርጥ የሚያምሩ መልሶቹ ይሰክስሻል ውዴ
2025-04-05 19:40:46
22
user5115123
msganaw,aweke :
ለሁሉም በቂ የሆነ መልስ ሊኖራቸዉ ይችላል ግን ሁሉም ዉሸት ናቸዉ
2025-04-05 16:17:13
112
pepperbehailu
pepperbehailu :
በዚህ ዘመን ይህንን የሚመልስልሽ ወንድ የለም ከመለሰም ውሸቱ ነው
2025-04-06 06:58:28
5
luckyle16
🧚‍♀️Łũćĸy∞🦋 :
በፍጹም በፍፁም እንደዚ እንዳትጠይቂ 1ኛ ትክክለኛ መልስ የሚሰጥሽ የለም 2ኛ በጣም ጅል ፈሪና በሱ ላይ ጥገኛ እንደሆንሽ እንዲያስብ ያደርገዋል 3ኛ ማወቅ ያለብሽ ማንም ሊመጣም ሊሄድም ሊቆይም ላይቆይም እንደሚችል ለራስሽ መንገር አለብሽ
2025-04-06 04:10:22
15
befi2721
ruth😍 :
መልሱ የሚያም ከሆነስ!
2025-04-05 15:21:58
5
janniy36
Jenniy🌸 :
yemin research new ?? abrogin kale yewedegnal aleke!!!!
2025-05-03 20:34:42
2
delu571
D£lû†★ :
am Scorpio ☺️
2025-04-07 16:56:56
4
aqueen960
Ayumi 🤩 :
አይይ ወንድ ኮ ነው ሰክሶሽ ቁጭ
2025-04-05 23:07:34
3
fevenbm
@Feven BM :
ሞኝ አትሁኚ የነዚን ጥያቄ በpostive 6(7)አመት ተመልሶልኛል ግን ተለያይተናል🙌 ጥያቄ ስለደረደርሽ ስላልጠየቅሽ አደለም እግዚአብሔር ካልፈቀደ አይሆንም በቃ!
2025-04-05 19:24:50
19
tsinat.e
tsinat 🍫 :
በጥያቄው ሰአት መልሱ ሁሉ አዎ ነው ሊሆን የሚችለው እየተኖረ ማየቱ ይሻላል
2025-04-05 17:33:24
6
meri.tesfaye6
Meri Tesfaye :
በምንም ታኣምር ኣላረገውም አነደኛ እንደዛ የማለት ድፍረትም የለኝም ጠይቀው ቦዞቲፍ 😏😏😏መልሶልኝ ልቤ ከሚሰበር ዝም ብልስ እናቴ ሆሆሆሆሆሆ😂😂😂
2025-04-05 18:12:45
6
kuuuuuu_lol
.... :
ehan teyake yememelesh wende yelema run😁😁😁
2025-04-05 13:43:09
6
29kalina
ቃል.🦋 :
ወይ ጉን ቀና መልስ መመለስ ሲችል እኮ ነው እንደዚህ ተብሎ ሚጠየቀው
2025-04-05 14:12:18
17
meseret.mastewal
meseret mastewal :
ሴቶችዬ በሀይማኖት ፅኑ መንፈሳዊ ሴት ሁኑ ያኔ ሁሉም ነገር ይገባችኋል ሁሉም ነገር ከንቱ እንደሆነ ዋናው ፍቅር ነው አትበሉ ዋናው ሀይማኖት ነው እሺ ማን ያውቃል ሁሉም ከሚወደው ሰው ጋር ሊኖርም ላይኖርም ይችላል በሀይማኖታችሁ ፅኑ ሁላችሁም🥰🥰🥰🙏🙏🙏
2025-04-06 19:28:14
5
ababalegess
ማክሪያና💋💫 :
ጋይስ ልወለድ ነው አበረታቱኝ ☺️✌️
2025-04-23 04:02:01
2
getttt058
❤️‍🩹 :
Music😩
2025-04-07 15:41:27
2
lijeguwadegnayedelina
Melat John ሰኔ 30 2018 :
የምጠይቀው ፍቅረኛ ሳይኖረኝ እስከመጨረሻ መመሰጤ😭
2025-04-20 16:57:52
3
alhamdulillahiamhappy3
chocolate🍫🍫🍫 :
አይገርምም ሁሌም ጭንቅላቴ ላይ የሚመላለስ ጥያቄ ነዉ
2025-04-05 19:15:24
4
sebliyee8
seble :
ሁሉንም ይሉሻል ግን .........
2025-04-07 06:32:19
2
bfaker
🦋🦋 𝒂𝒎𝒊𝒏𝒆 baba❤️❤️💞🫰 :
💔💔💔💔😢ስለተመቸውት💔💔💔🥺
2025-04-21 21:02:42
1
To see more videos from user @scorpioli1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About