@eteneshete21: ፎሎ እያረጋችሁ 🥰 #እምዬ⛪ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም⛪⛪ፀንታ⛪ትኑር ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #የኢትዮጵያ_ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ቤተክርስቲያን #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok #ethiopian_tik_tok #vairalvideo #fyppppppppppppppppppppppp @ጳዝዮን ዝክረ ቅዱሳን☦️🦅@መቅዲ የክርስቶሥ እሥረኛ☦️ @Jerry👸 ☦️የክርስቶስ እስረኛ☦️ @Sammy-፲፱-፳፩
✞እቱ ዘ ኦርቶዶክስ ✞♡✟ 🤍
Region: AE
Saturday 05 April 2025 20:47:40 GMT
Music
Download
Comments
Bin~¢łĩŋŧ£ñ ☦️ :
አዎ በጣም ደስ የሚል የነፍስ ሰላም የሆነ ዜማ ነው ። ግን የቅዳሴ ክፍል አይደለም የ ሰሙነ ህማማት የሚባል በመፅሐፈ ሕማማት የምናገኘው ዜማ ነው።
2025-04-06 12:17:08
298
kirubel getnet :
አረ ወንድሜ ቅዳሴ አይደለም
የ ሰሞነ ሕማማት የ ስግደት ሥርዓት ነው
2025-04-07 22:30:16
69
g b :
በእግዚአብሔር ሙሉውን እንዴት ነው ማገኘው
2025-04-06 11:56:39
79
የምግባር ድሃ :
ይኼ በስሞነ ሕማማት ካህናት እያሉ እምንሰግድበት ነው እንጂ ቅዳሴ አይደለም
2025-04-07 13:41:57
15
ለክብሯ ሟች♥️🥰 :
በስመ ስላሴ ድምፁ በስደት ላላችሁ እህት ወንድሞቸ ለደጁ ያብቃን😥😥
2025-04-10 18:32:05
8
🌻Tig የማርያም🦋 :
የስላም ድምፅ ተመስገን ጌታዬ🤲🙏🙏
2025-04-06 09:31:00
27
ያልተኖረ ልጅነት አለቀ በስደት :
እኔ ግን ሙሉውን ፈልጌ አላገኘሁትም🤔🤔
2025-04-10 00:14:04
3
Tederos :
በምናብ በናፍቆት ይዞኝ የቤተ ክርስቲያን እጣን ሽታ ፍለጋ ይዞኝ ሄደ 🥹🥹
2025-04-06 06:17:25
12
Helen Abebe :
የሰላሜ ድምፅ
2025-04-29 09:12:51
2
𝔹𝕣𝕠𝕠𝕜 :
ዳውሎዱን ክፈተው
2025-06-10 21:04:19
2
B N :
አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
2025-04-18 00:57:46
1
ተሙ ዘተዋህዶ :
የህይወት ምግብ ነው።ግና የክርስቶስን ህማም በምናስበብት መፅሀፍ ላይ የተፃፋ እንጂ ቅዳሴ ላይ አይደለም።ሌላም ሰው ስለፖሰተው እንድንማር ነው
2025-04-09 17:18:49
3
Mቾ🍫🦋 :
ጨንቆኝ ሳለቅስ አገኘዉት 😭😭ስንቴ እንደሰመዉት😭😭
2025-04-06 16:21:20
21
hiwotabebe197 :
እግዛዓብሄር ይመስገን። ለአለም አለም አሜን
2025-04-09 07:22:29
3
kal_ki_dan⚜️🔒 :
ቅዳሴ አይደለም የሰሙነ ህማማት ስርዓት ነው
2025-04-09 17:25:34
4
ንስሯ ያያቷ ልጅ🦅🦁✍️ :
እዴት ላውርደው😭
2025-04-06 14:46:12
2
chalkuttsegaw6 :
ለአለም አለም አሜን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-04-07 15:26:58
7
gsur :
I taught it's only for me
2025-04-06 22:09:38
5
an23456 :
አሜን!! ህሊናንን እንዴት እንደሚያድስ እግዚአብሄር ይመስገን!! አባታችን ሆይ በሰማይ....አቡነ ዘበሰማያት
2025-04-11 23:33:55
1
Khal drogo :
download endiderge afelegem tadeya lemn postek
2025-04-09 16:37:21
4
አምላኬ ሆይ ለንሰሀ ጊዜ ስጠኝ :
በጣም ከፍቶኝነበር 🥰🥰🥰🥰
2025-04-09 18:20:41
1
Rigbe Gebrewad :
ፈጣሪየ ሆይ ለቤትህ አብቃኝ ልቦና ሰጠኝ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-04-11 09:01:46
1
fatumGiRL :
አሜን ❤❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜንንንንንንንን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
2025-04-08 09:00:59
1
ሚሚ :
amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️nefse tedesetech
2025-04-07 13:44:36
2
bety :
እመብርሀንን ስሰማው የተለየ ደስታ ነው የሚሰማኚ
2025-04-08 18:56:58
2
To see more videos from user @eteneshete21, please go to the Tikwm
homepage.