@beki_on_.real: {more than i can say} in ethiopian accent {እሰይ መጣሽልኝ} እሰይ________________________°_°@EBS TV #morethanicansay

Beki_on_ Real ♉
Beki_on_ Real ♉
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 05 April 2025 21:03:28 GMT
1575069
76309
1155
17023

Music

Download

Comments

suziye.ziada
ሱዚየ :
ጓጃመኛ በኢንግሊዘኛ ተፈርሾ😁😁😁
2025-04-06 13:02:48
1576
geni.sew
geni🦋🦋 :
full package የሆነ ልጅ😂😂ትችላለህ አባቴ👏🥰🥰🥰
2025-04-06 09:08:03
822
lanko145
ክብረወሰን :
እንግሊዝኛ እኮ ሲጀመርም የአማራ ነው
2025-04-07 03:54:07
195
kryuttt3
kdre :
ኢንግልዘኛ የመጣዉ ከጎንደር ሲሆን😎
2025-04-06 15:55:41
373
tegegn_tube
TEGEGN TUBE :
አዝመራው ሙሉ ሰው እውነትም ሙሉ ታለንቲድ ስው🥰
2025-04-06 08:05:22
473
ethpm2
Eth :
😂😂😂😂😂😂😂😂😂በሳቅ ልሞት ድንቅ ችሎታ!
2025-04-06 09:01:23
130
zekaryasanteneh
zekaryas :
azemeraw👍👍👍👍👍👍
2025-04-06 07:20:40
368
user8526338811842
user8526338811842 :
አዝምዬ ማርያምን ትቸላለክ
2025-04-06 09:18:00
134
nahomm13
nahomM7 :
አቦ በዚህ ዜማህ ሙሉውን ስራው 🥰🥰
2025-04-06 15:50:07
49
bereketkemal140
Bereket የዘኒ-ልጅ :
አዝሜ ይችላል "መጣ ጣሊያን "🤝😂
2025-04-06 11:44:29
46
jorgi.magi.k.m
yodiyas MU KMDA :
ለዛህ ብቻ ይበቃል አንተ ባትኖር አራዳ ቅዳሜ ፍልጥ ቅዳሜ ይሆን ነበር 🤣🤣🤣🤣
2025-04-07 09:42:57
35
selam8640
ሰላም ሰላም :
😂😂😂😂😂😂😂👌👌👌👌 አቦ ይመችህ ደብሮኝ ነበር
2025-04-07 13:47:16
40
userkerim00
Karim lina :
ታለንቱን በደንብ ያልተጠቀም ሰው
2025-04-07 20:14:16
15
user4413420262705
St.Paul :
በውሃ ታጥበን ንፁህ ሆነን ቤተክርስቲያን ሔደን እኔ ሀጢዓተኛ ነኝ እያልን ከምናለቅስ እና ንስሐ ገብተን ንፁህ ሆነን ደስ ብሎን ስለመቁረብ ከምናስብም የቱ ይሻላል እስኪ ምረጡ ??? ንስሐ እንግባ ነገን አናውቅ
2025-04-07 04:38:06
25
user6616173686255
dubale desta :
ችግር ጠብሶህ ደሞዝ ሲገባልህ👌👌🤣
2025-04-09 15:23:54
32
officialed87
Băđăzz Ệđ :
lowkey ... its fire 😂
2025-04-10 19:38:39
15
seadiiiiiiiiiiiiiiiiiiii
Seadi💕 :
𝒘𝑜𝒘 የጎጃም ዜማና እጊሊዘኛ 𝒎𝘪𝙭 ሲሆን 🤣🤣🤣
2025-04-07 04:34:11
10
alaador
Alador :
ምናለ በዚህ ድምፅህ ብትዘፍንለት
2025-04-06 09:21:09
29
ndu9448
❤@❤ :
ፍስክ ሲቃረብ የመጥሪያ ዜማ
2025-04-08 17:41:40
8
ewnetukassa
እውነቱ ካሳ(የፍቅር ሰው💌)☕️ :
ሠርተህ ወር ደርሶ ደሞዝ ሲገባልህ🤣
2025-04-06 17:37:10
12
user6616173686255
dubale desta :
ሸገር ባስን መሆን አለበት🤣🤣👌
2025-04-09 15:16:20
5
99melhek
መልህቅ :
አቦ ትችላለህ 🤣🤣 ደሞ ደስ ሲል
2025-04-06 08:40:38
38
muluemebettulumul
muluemebettulumul :
እኔ በበኩሌ ንግግሩ ፣ ቀልዱ ሁሉ ደሰ የሚለኝ የሚያስቀኝ ሰው ነው
2025-04-09 08:26:37
5
sofi.sofi7594
sofi sofi :
አዝመራው ጎበዝ !የማሪቱን ግን የሚወዳደር የለም!
2025-04-06 10:53:12
14
To see more videos from user @beki_on_.real, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About