@ustaz.alelah.mehdi: Replying to @shadelil3164

ኡስታዝ አለላህ መህዲ
ኡስታዝ አለላህ መህዲ
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 05 April 2025 21:54:40 GMT
284365
9485
336
1876

Music

Download

Comments

user2386905313035
Asma salih 35 :
ጅብ ጊቢ ያለው ተኻራዪ ቤት ገባ ምንድ ነው
2025-09-24 15:44:30
0
sanasa498
rick 04 :
ኡስታዝ በአላህ ንገረኝ በህልሜ መስጊድ ውስጥ ስሸና አየሁ
2025-04-06 07:19:53
3
tofatofa222
tofik :
ኡሰታዝ እኔ በኸልሜ ሳገባ አየው እነ ቀለል ያለ ዝናብ ዘነበ ምንድነው
2025-04-06 03:32:42
4
s118477
كُنْ فَيَكُونَ 🦅 :
ዛሬ በህልሜ የሆነ ልጅ ጫማየን በጣጥሶ ጣለብኝ ምድነው🙄
2025-04-06 07:30:30
0
zainab.omar935
ነገዋን ፈላጊ :
ኡስታዝ እኔ በህልሜ አባቴ በተደጋጋሚ ነዉየሚያበርረኝ ከዚያ ዉነት ዉነት እየመሰኝ በጣም ጠላሁት ምን ትመክረኛለህ
2025-06-03 20:00:36
1
.sis68
بنت سعيد🧕 ربي زيدني عيلما🦋 :
ወላሂ እኔም እባብ እያስጨነቀኝ ነዉ ጭራሽ አልተኛምእባክህን ንገረኝ🙏🙏🙏
2025-04-06 22:51:33
1
mekiya1234567
meki 🧕 :
ኡስታዝ በሕልሜ ጫማየ ጠፋብኝ
2025-04-07 14:03:42
0
www.tiktok.comethiopians
Ethiopia 🇪🇹 :
እባብ በህልም መርገጥ ከዛም መጨነቅሳ😭
2025-04-08 16:19:54
0
user2539196001740
አስራር የማድሪዱ 💪💪 :
ሠላም አለይኩም ኡስታዝ ወላሂ ቀብር ዉስጥ እገባና መልሼ እወጣለሁ እባክሁ ተርጉሙልኝ
2025-04-07 13:15:18
1
user3888486003813
السلام وعليكم :
ሰውመግደልበህልምምዲነውበአላህ😪😪😪
2025-04-06 00:42:16
1
abuki346
abuki :
ሀቢቢ እኔ እባብ አያለሁ እንዴ ትልቅ እድል ደሞ ትንሽ
2025-04-06 17:34:53
0
tesfayebeallahiznetnew
አላህ ከኔ በላይ ለኔ ያውቃል!!!🙏 :
ኡስታዝ ከቻልክ አትለፈኝ እኔ ሁል ግዜ ማለትም ነፍስ ካወኩኝ ጀምሮ በስትማይ ላይ እበራለሁ እና ከትልቅ ገደል ላይ እወድቃለሁ በቃ ሞትኩ አለቀልኝ ብዬ ግን ምንም ሳልሆን እመሬት ላይ አርፋለሁ በእውኔም ቢሆን ከብት እጅግ በጣም እፈራለሁ በህልሜ ወላሂ በጣም ያሳድደኛል ግን አይወጉኝም ክንፍ አውጥቼ በርሬ
2025-04-06 12:09:50
0
mekaahmedinoffical
meka53 :
ኡስታዝ እኔ ያለሁት አድስ አበበ ነዉ እናቴ ክፍላገር ናት ነገር ግን የናቴ ቤት በጓሮ በር በኩል ተንጋዶ እና ተከፋፍቶ አዬሁኝ በአላህ አሰውቀኝ
2025-04-06 16:55:58
1
am.muslim03
ሂ ቂጮመክ ወይ? :
ኡዝታዜ ከይቅርታጋ በህልሜ 2/3 እባብ ያስጨንቀኛል አንድ ነገር በሉኝ ወላሂ ከልቤ ነው
2025-04-06 18:44:12
1
sirajemhammed
ኢሽ ማሽእት ፈኢናካ ማይት :
ኡስታዝ በአላህ አትለፈኝ እኔንም በህልሜ ነቢዩለሂ ኢሰ ዐ ወ አየኋቻዉ
2025-04-06 22:42:16
1
hasnmuhamd0
H@ssN👳‍♀️ :
amin
2025-04-05 22:22:45
0
kannsrd
kalido srdn :
የሰው እዳ አለብ ነው ህልሙ
2025-04-06 12:24:36
2
sass.kkkkk2
sass kkkkk :
beallah ustaz andit set gorebete mota ayhugn
2025-04-06 15:20:49
1
bisrat.garedew
Bisrat Garedew :
ማን ህልመሰ ፈቺ ኣርጎህ ነው ? ቀስበቀስ ወደ ጥንቆላ ትገባለህ ዝም ብለህ የደእዋ ስራህን ስራ
2025-04-06 19:39:56
5
zdi138
ilav cr7 :
የኔምጥያቄነበር ተመለሰልኘ🥺
2025-07-03 20:27:47
0
abdel.tiktalk
መርከዙ ሚፍታሂል ኸይራት :
እሽ ሌላስ🤣
2025-08-21 00:57:43
0
alemsale123
አለም ሥለ :
ልክ ነህ
2025-06-30 21:16:17
0
jamareeshawaa23
ጀሙ ♥ሞት እያለ ክፋት 🇪🇹🕊🏵🌺 :
ኡስታዝ እኔም እበብ ነው የሚያስጨንቀኝ🥺🥺
2026-01-21 10:31:12
0
zed28755
ኢማን 🧕💋❤✌️ :
እውነት ነው ወላሂ ደርሰብኛን አ
2026-01-02 04:56:03
0
manachum.alakachum
ግርግር ይመቸኛል :
ሁዝታዝ ቀበሮ በዱላ መቶ ማባረር ምንን ያመለክታል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-04-05 22:25:20
0
To see more videos from user @ustaz.alelah.mehdi, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About