@adonaymada: እናንተም ከ 0 ተነስታቹ መሆን ትችላላቹ - እንዳግዛቹ ከፈለጋቹ ሊንክ ላይ ኣለ እሱን ተጫኑ #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #yaredadonay #adonay

adonaymada444
adonaymada444
Open In TikTok:
Region: CA
Sunday 06 April 2025 02:15:49 GMT
1404083
92746
2130
3799

Music

Download

Comments

abmesfi96
ssss :
ሰው ሲለወጥ እንደማየት ምን ደስ እሚል ነገር
2025-05-25 12:52:36
3225
user3247818000
የእናቷ ልጅ :
ትችላለክ እራሱ አይገለፅህም የምር አንደኛ 🤙👍
2025-10-25 16:17:17
304
user271994913963
አሮን የመክሊት ምስክር :
የዋህ እኮ ነህ
2025-10-23 09:47:50
472
abinati248
abinat erose :
ቆንጆ ለመሆን እንዴት አይነት sport መስረት አላበት አዶናይ
2025-04-06 18:58:38
184
ak_4pf69
ITZ(BAJU)🥷 :
bro won in life 😭
2025-05-11 08:50:05
562
kduslulseged
KIDUS 🦅 :
ልጅ እያለሁ አስታውሳለሁ አንድ ቀን አያቴን ገጠር ሄጄ ጎብኝቻት ነበር በጣም ደግና አስተዋይ አያት ነበረች ። ከጎኗ እንድቀመጥ ጠየቀችኝ እና አንድ Golden ቃል ንገሪኝ አልኳት እሷም ልጄ አንድ ቀን አንዳንድ ሰዎች ያንተን Comment በማንበብ ጊዜያቸውን ያጠፋሉ
2025-05-12 18:53:05
34
12_ahfy
ወለተ ትሳኤ 💚💛❤️ :
እትዮጵያ እራሱ እዳትአይነት ለውጥ ማሳየት አለባት 😁
2025-10-19 10:26:01
82
tsi___0
T̤s̤i̤📸 :
አምላኬ ሆይ እኔንም ለዉጠኝ🥺🤲
2025-10-25 17:23:28
29
user1557179914149
እሙ የኮመት አፍቃሪ 😂 :
ጀግና ነህ መለወጥ እደምንችል እያሳየኸን ነዉ ችግሩ እኛ ዛሬም እዛዉ ነን🤣
2025-04-06 03:55:02
197
h269955
ከርታታዋ ጎጀሜ🥹 :
ግን ሁላችንም የእውነት ስደት ከመውጣታችን በፊት ውብ ነበርን🥺🥺
2025-05-29 01:54:23
23
dagihawassadelalapluse
🏡ሃዋሳ ደላላpuls &ኤሌክትሪክ ባለሞያ👷 :
ጀግና
2025-10-15 16:11:23
6
rahma.and.lina
ሪም🧕🇪🇹 :
እናመሰግናለን ወንድማችን መለወጥ እንደምንችል አስተማርከን🥰 ግን እኔ አሁም ሰው ምን ይለኛል ብዬ ማሰቤን አላቆምኩም🥺
2025-04-06 15:15:47
57
adulala63
its me :
የምር ጀግና ነህ 🙏
2025-11-23 12:18:14
6
emuye123
Emuye :
U did it 👏👏👏❤️🙏
2025-05-27 16:43:22
28
sgebnrnejej
𝓪𝓫𝓪𝔂𝓷𝓮𝓼𝓱 👀 :
ወድሜ 17 አመቱ ነው እረጂም እና ቆጆ ነው እስፖርት ስለሚሰራ የሠውነት ቁርፁ የፊቱ ቅርፅ በጣም ነው የሚያምረው ሞዴል እዲሆን እፈልጋለው ግን አካባቢያችን እዲዚህ አይነት ነገር አልተለመደም እኔ ካጠገቡ የለሁም እያደገ ሲመጣ ሱሠኛ ይሆንብኝ ይሆን እያልኩ አስባለው የብር ችግር የለብኝም ግን ምን ማረግ እዳለብኝ አላቅም እባክህ አዶናይ ወድሜ በጣም ነው እምወድህ የህነ ነገር በለኝ እስኪ🥺🥺🙏🙏
2025-11-06 01:45:35
7
chali506
Chaltu🦢 :
አንተን ሲሰማህ የነበረው ስሜት እየተሰማኝ ነው 😢
2025-06-01 19:48:00
11
selamsosi16
selamsosi16 :
ትችላለህ የምር🔥🔥🔥
2025-10-25 20:55:25
8
fff_5to
11:59 :0 :
ቃል በተግባር ይመቺህ ብሮ🫵🥰🥰
2025-04-07 17:07:27
11
hanadi2219
zmta :
ጀግና ወላሂ
2025-04-06 10:46:50
13
user6217457553971
Esake H :
መለወጥን ከሱ ተማሩ
2025-04-09 17:36:18
13
lindat010
Linda :
እርዳኝ
2025-10-29 12:30:45
5
wesiqueen
🦋𝙬𝑒𝙨𝑖🦋Q𝙪𝑒𝙚𝑛👸 :
ዉይ በልጂነቱ ሲያምር😂😘
2025-04-06 02:21:22
49
zozo49189
zuberjed surur :
የ20አመት ልጅ እደነበርክ በጣም ወርቅ ነህ 🥰
2025-04-06 08:26:44
8
m4645660
ⓂⓊⒿⒶ❶❼🇪🇹 :
አረካሽኝ ወላሂ
2025-10-25 03:21:10
5
user66294691106240
user66294691106240ጭሱ :
ይመችክ የኔ ጀግና
2025-05-17 07:35:29
7
To see more videos from user @adonaymada, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About