@sabr_businessmen_service: ወደ ዱባይ ለምትመጡ ወንዶች መረጃ - 1 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok @Santa 🦅

Santa 🤌
Santa 🤌
Open In TikTok:
Region: AE
Sunday 06 April 2025 12:20:00 GMT
356971
17894
771
1966

Music

Download

Comments

user7271912920461
እናቴ ነሽ ማሪያም :
እኔማ ወንድሜን ላመጣ ደላላ አናግሬ ነበር አማዞን የሚባል ካፓኒ አለ ላምጣው ሲለኝ አላመኩትም ተውኩት የምታቁ ንገሩኝ እስቲ ዱባይ ላይ ነው እደ አማዞን ያለው
2025-04-06 16:05:46
5
susu19347
susu :
ወሏሂ የኢትዮ ወንድ እንዳለ እዚ አይደል የሞሉት🤣ቡሄራ ሞሉ እኮ
2025-04-06 16:30:45
7
s118477
كُنْ فَيَكُونَ 🦅 :
አይሠሙም ብር እዚህ የምመጡበትን እንሰጣችሁ ሰሩበት ቢባሉ እኮ እሸ አይሉም
2025-04-06 15:37:25
33
sem.yenatiwa
ኮማች✍️🖊📝 :
እናቴ ወጥ አድርጊልኝ የሚለው ሁላ እዛ ምንም እንሰራለን ውሰዱን እያሉ ጭቅጭቃቸውስ 🥺
2025-04-06 15:03:05
35
mirajsanemira
@@mirajsaneGmilcom :
የጽዳት ስራ በቀን ስንት ሳሀት ነው የሚሰራው ነገረኝ
2026-01-26 07:26:24
0
kenzu.mewuled
kenzu mewuled :
ለመምጣት ስንት ያስፈልጋል
2025-08-03 19:21:56
0
bethelhemarega
የላኮመንዛዋ ነኝ :
ወንድሜን ውሠዱልኝ ፓሥፓርት አውጥቶ እንዴት እንደሚኬድ አናውቅም ሥራ ፋቶ ቁጪ ብሏል ተባበረን
2025-04-06 19:46:08
4
halima_123421
halima :
ወድም የጠፋ ፓስፖርት ልታወጣልኝ ትችላለህ ኮፒ የለኝም ቁጥሩን ብቻነው የማቀው
2025-04-06 15:06:59
7
bama9240
wege🇪🇹🇦🇪🇮🇳 :
እውነት ነው ጌታን
2026-09-04 22:51:02
1
fesaha1234
fesah የፍቅር ጉዞ ማርያምን ዪዞ :
Era wademe eradany 1000belatuny qera meta emibal dalal😭😭😭😭😭
2025-04-09 08:36:30
0
yesheebat
y የሚካኤል ልጂ :
ሰላም ወድሜ ዱባይ ወድሜን ላመጣ ነበር ስትብር ይፈጂብኛል ባናትህ ንገረኚ 🙏🙏🙏
2026-01-07 10:00:38
1
77880wmk
ያአርድቦዋ የእናቷ ብቻ :
ሌላ አልልም የወንድ ቢዛ አላህያጥፋልን ያረብ ውሰጅኝእያሉበጭቅጭቅገደሉንእኮ
2025-04-13 15:57:18
7
shumyenegiyeshewaw
shumye negn Yeshewaw🇪🇹🇶🇦 :
ዱባይ አሁን በረራ አለ ንገሩኝ ፈልጌው ነው
2025-11-10 03:37:59
0
amaranen8786
ኑሮ በዘደ :
ይመችህ ብሮ ግልፅ መልክት
2025-04-06 15:13:58
9
medi.kutaber2
🦋Medí🐈🎀👐 :
እደው ባሌ ነገ ይገባል እደት ይሆነው ይሆን😭😢😢ሙቀቱ ደግሞ ጀመር እህህ
2025-04-07 09:08:53
3
user1283243502280
የአፄወቹ ነኝ ያዉም ከጎንደር💚💛❤💒💒💪 :
ኧረ ወንድሞቸ ስቃየን አበሉኝ ካልመጣን እያሉ ምንም ሊሰሙኝ አልቻሉም ስራ የለም ብየ ባስፈራራም አቃተኝ ጨንቆኛል😥😥😥
2025-04-06 16:48:48
6
user86127131673393
አልሀምዱሊላህ :
ዱባይ እዳታመጡ ወድማችሁን እኔወድሜን አምጥቼ ዬተሰቃዬሁት ስቃይ አትገሩኚ
2025-04-07 12:11:47
5
506090me
Gumii Fashion :
Ante ምርጥ ሱዉ 😇
2025-04-06 12:59:45
7
user1070262544605
R ነኝ ዝምተኛዋ👑💘 :
ባድራዉተመቸኝ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-04-06 18:34:04
3
ff857341
አልሀምዱሊላህ :
ወድሜን አምጣልኝ ጠካራነው
2025-04-07 09:33:04
0
maremengesha
tommorow is another day!!! :
ስራራራራ ፈልግልኝኝኝኝ
2025-04-08 21:02:58
0
amanswee4
ህያብ የአልሚ ልጄ❤🌍🌸🦋 :
እኔ ወንድሜ አለሁለት ተፍልጭም ቢሆን ታክሲ አሰገባዋለው 5ሺ ክፍያ ብለውኛል ግን ሰው የሌላቸው ወንድሞቼ ነው ሚያሳዝኑት ግንእህት ካላቸው ጥሩ ነው ባይ ነኝ ምክንያቱም እህትየው ስራ ላይ ከሆነች ተፍልጠውም ቢሆን ያሰተምራሉ ብዬ ተስፍ አለኝ ብዬ አሰባለው
2025-04-07 11:29:31
1
m420267
M ነኝ ሀቅን እንጂ ሰዉን አትካታል :
ትክክል ናህ
2025-04-07 10:56:55
0
abel919732897
Abela 21😍 :
እኔም ለመምጣት ሀሳብ አለኝ ምን ትለኛለህ
2025-04-12 07:57:37
1
user7422688600800
YASIN :
የስራህን ይስጥህ ኮንስትራክሽኗ አሳስባኛለች በቅርብ ቀን
2025-05-17 14:05:38
0
To see more videos from user @sabr_businessmen_service, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About