@123rim32: #ቁርአን_የልቤ_ብርሃን✅🥀🌹🕋🕌 #ቁርአን_የልቤ_ብርሃን #ቁርአን_ያአለም_ብርሀን #እስልምናዬ🕋🕌❤️🌹ህይወቴ🥰🕋🕋🕌🕌🕌🕋🕌

𝙧𝙖𝙝𝙢𝙚𝙩💫🍫
𝙧𝙖𝙝𝙢𝙚𝙩💫🍫
Open In TikTok:
Region: SA
Monday 07 April 2025 08:47:11 GMT
1059034
105941
5500
35491

Music

Download

Comments

umu.mahi
umu mahi jlbab & niqab :
አላህ ካሉበት ስቃይ፣ ችግር፣ ድንጋጤ፣ ረሃብ፣ ሞት፣እንግልት..... የሚወጡበትን ጊዜ የቅርብ ቅርብ ያድርግላቸው ያረብ የ ገዛን ሙስሊሞችን ነስራቸውን ቅርብ አድርግልን 😭😭😭ያያያያያያያያ አላህ🤲
2025-04-08 04:59:37
1210
muluka993
🎀anel Ⓜ️uslim الحمد الله 🦋 :
ባዱኛ ማየት ያልቻልነውን የዉዱ ነብያችን ሰ 🥰ዐ🥰ወ 🥰ፊት አላህ የነሱ ጎረቤት ያድርገን ሁላችንም ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቀን አላሁመ አሚን 🤲🤲🤲🤲
2025-04-09 11:18:29
359
alhamdulilah0397
يارب صبر أطين🧕🌹🤲 :
አሚንንን ያረብ አላህየዋ ይቺን ኮሜት የማነቡትን ሁላ የተሻለ ሪዝቅ ስጠን ያረብ🥀🥀🥀
2025-04-08 03:45:31
231
user9077832991411
የልጆቼ እናት ነኝ :
ያረቢ ስደት ላይ ያሉ እህት ወንድሞች ሁሉ አንተ ጠብቃቸው ያሰብነውንም አሳክትህ በሰላም ለሃገራችን አብቃን አደራህን 💓💓
2025-04-14 12:30:29
40
usera82sss
ቀጭን ራያ🌾🔥🖇🔸♠️ :
ማሻአላህ 🥰🥰🥰🥰🥰አሏህ ሀፊዝ ያድርገን ያረብ ልባችንን አላህ በቁርአን ይሙላልን የአሏህ አተ አይቸግርህም ቁርአን እድሀፍዝ ልቤት ክፈትልኝ 🥰🥰🥰ያረብ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ቅመሞችዬ🥰
2025-04-07 18:06:07
116
amutiahmed
Amu :
አላህ ሁላችንንም በጀነተል ፊርደዉስ ይሰብስበን ከከሳሪዎቹ አያርገን በእዝነቱ ያበሽረን
2025-04-11 14:01:37
100
tttt05385
TTTT :
ማነዉ እደኔ ያላየሁት አገር የናፈቀዉ ያረብ የምንናፍቀዉን ጀነት ይሠብስበን ወላሒ ደክመኛል እሡን ሳስብ ብቻነዉ አምበረታዉ
2025-04-08 06:25:09
51
raju.bay017
Raju Bay :
የጋዛን ሙስሊሞች አላህ ይድረስላቸው ያረብ
2025-04-09 05:48:50
138
sayfdenlove
Abdulfta :
:ማሻአላህ 🥰🥰🥰🥰🥰አሏህ ሀፊዝ ያድርገን ያረብ ልባችንን አላህ በቁርአን ይሙላልን የአሏህ አተ አይቸግርህም ቁርአን እድሀፍዝ ልቤት ክፈትልኝ 🥰🥰🥰ያረብ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ 🥰
2025-04-08 06:30:34
38
mdimdi30
አላህ በእዝነትህ :
ሳዳምጥ ወላሂ በረሀ ላይ ሁኘ ውሃ ጥማት ይዞኝ ልክ ጠጥቼ ኣንጀንቴን እንዳራሰልኝ ልቤ ቅዝቅዝ ይላል መሸኣላ
2025-04-14 19:52:13
11
user6231805800914
takkitti ala :
እኔ ሌላ ምንም አልልም አላህ በሁሉም ነገር ያበሽርሽ!
2025-04-26 03:16:40
7
haihmama
يءيت🥀 :
አላህ ሁላችንንም በቁርአን በዚክር ልባችንንያርጥብልን ያረብ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-06-11 09:43:35
5
asmid555
asmid😘😘😘😘 :
አንጀትሽ/ህ ይራስ ያረብ ምነኛ የሚያምር ድምፅ ነው በአላህ ሁሌም በዚህ ድምፅ ጋብዢን/ዘን👍👍👍👍👍
2025-04-07 20:44:42
50
mubasher.nasero
NOKIA🇪🇹 🌧 ተለይ ቴለይ መርናት ኤለይ :
ቁርአን ስሰመ ቶሎ ናው ምየሳልፈው ምን ሆኜ ናው የራብ ዎዳ ድሮ መልሳኝ
2025-04-10 18:34:01
10
user22083163524832
Hayat :
ያቺ ትጋጉላት በነበረችዋ ጀነት አብሽሩ ይባላሉ ከሚባሉት ያድርገን🥰🥰🥰🥰🥰
2025-04-09 09:05:47
11
fafi.tiy0
⚔️"𝐌𝐲"𝐅☝️🇪🇹 🔐 :
አላህ ጀነተልፌርዶስን ወፍቀንያረበ
2025-04-10 15:48:56
8
dinsefaanga
meryem :
አላህ ሁላችንንም አሂራ ላይ ባለው ቤቱ ከነብያችን ጋር አንድ ላይ ይሰብስበን አሚን አሚን 😭😭😭😞😞😞
2025-04-09 18:53:45
48
inshallah514
እጠብቅሀለሁ🧕🦋 :
@follow.me90247:Muhammed (ﷺ)❤️Muhammed (ﷺ)❤️Muhammed (ﷺ)❤️Muhammed (ﷺ)❤️Muhammed (ﷺ)❤️Muhammed (ﷺ)❤️Muhammed (ﷺ)❤️Muhammed (ﷺ)❤️Muhammed (ﷺ)❤️Muhammed
2025-04-09 11:46:57
52
abafetah
aba fetah :
አላህ ካሉበት ስቃይ፣ ችግር፣ ድንጋጤ፣ ረሃብ፣ ሞት፣እንግልት..... የሚወጡበትን ጊዜ የቅርብ ቅርብ ያድርግላቸው ያረብ የ ገዛን ሙስሊሞችን ነስራቸውን ቅርብ አድርግልን 😭😭😭ያያያያያያያያ አላህ🤲
2025-04-10 20:30:56
12
user37221722202831
ወንድ ልጅ አይጣ :
አሚንን አላህ የቁረአን ፍቅር ይወፍቀኝ
2025-04-07 21:10:21
33
aminasheifa
Haliyat :
Amiiiiiiin ya Rahman ya Rahim Birahmatk 🤗🤗🙏
2025-04-07 19:46:28
25
saba.if39
D. D :
ደገጊሞ ለዳመጤሲ ?
2025-04-10 17:03:08
9
munafkr0
muna fkr :
ይሄን አይለይም አለመጨረስ አለመደጋገም እራሱ አይቻልም🥰🥰🥰 ሙሉውን ቢለቀው ደሞ ያሠላም
2025-04-08 04:40:08
9
hk.g822
𝙖𝙢𝙧𝙞𝙮𝙖 امريا🦋☑️ :
አሚንንን ወላ እንደዚ የማረከኝ አቀራር ❤❤❤
2025-04-07 16:20:11
11
hafina.awel3
የካፊያ ቆቅ 🦆🦆 :
በአላህ የቃሪኡን ስም ንገሩኝ
2026-02-14 22:14:35
0
To see more videos from user @123rim32, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About