Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@roziros21: #አቤትማን ይቆም ይሆን ከፊትህ 🥹
Rose- የተዋህዶ ልጅ ነኝ 💒☦️
Open In TikTok:
Region: AE
Monday 07 April 2025 09:20:52 GMT
193136
30118
448
1407
Music
Download
No Watermark .mp4 (
3.83MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
2.85MB
)
Watermark .mp4 (
4.04MB
)
Music .mp3
Comments
sol :
ሰው እንዴት በእየሱስ ክርስቶስ አምኖ እንዴት ይጨነቃ 1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 5:7 እርሱ ስለ እናንተ ያስባል የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት የእግዚአብሔርን ቃል መስማት የተሳናቸው ማስተዋል ይስጠን ወደ ሮሜ ሰዎች 8:1 እንግዲ በክርስቶስ ኢየሱስ ላሉት አሁን ኵነኔ የለባቸው መፃአፍ ቅዱስ እናንብብ
2025-04-07 18:40:43
6
ብርሃኑ የጌታ :
እንዳትፈሪ ትፈልጊያለሽ በእግዚአብሔር ልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ ሞት ለእኔ ነው ካልሽ ፍርሃት የምር ያመንኩት ምስክሬ ነው ከፍርሃት ነጻ ትሆኛለሽ ያመንሸው ከዚ ፍርሃት ነጻ ካላወጣሽ ምኑን አመነሰሽው እህቴ ሰላሙ በውስጥሽ ይፍሰስ ።።።
2025-04-08 08:56:58
3
end :
በህይወቴ የምመኘው ፈጣሪ ወደ ቤቱ እንዲመልሰኝ ብቻ በፀሎት አስቡኝ
2025-04-07 18:15:39
317
ነቢዩ ዳንኤል :
መፍራት ከሲኦል አያድንም ከዝሙት መራቅ መጾም መስገድ መጸለይ ንሰሃ መግባት ስጋወደሙን መቀበል ነው ይህን ከፈጸምሽ ምንም የሚአስፈራ ነገር የለም እህቴ ዋነኛዎቹ እነዚህ ናቸው
2025-04-08 02:35:59
130
ሁሉ በርሱ ሆነ :
እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነት በቀኝ እንድንቆም ይርዳን🙏🙏🙏😢😢😢
2025-04-07 15:44:52
38
@eshetu21 :
እህታለም እኔም ፈርቻለሁ
2025-04-09 21:27:45
2
nati :
የኦርቶዶክስ የመዝሞር እስታይላችን መቀየር አለበን
2025-04-08 02:00:32
0
ሮቬል :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
2025-04-08 15:48:06
2
ፀጋ ያልተነገረ :
እኔማ ዋጋም የለኝ እህቴ
2025-04-07 22:51:12
2
Abenet 95 :
አምላኬ ሆይ ከስደት መልሰኽኝ ንሳሀ ገብቼ ቅዱስ ስጋህን ክቡር ደምህን ቀምሼ እድሜ ስጠኝ
2025-04-08 13:05:47
9
ፈችላው :
እኔም እንዳንቺው ነው የሚያስፈራኝ
2025-04-07 19:49:37
3
Meske :
አቤት ያዛንጊዜ ማን ይሆን ከፊት ሚቆመው🥺🥺🥺
2025-04-07 16:10:02
3
Fani fani :
እኔም በጣም ነው ምፈረው 🥲ኣምላኬ ሆይ ለንስሃ ሞት ኣብቃኝ
2025-04-17 19:12:47
2
Surafel and Fasika :
Atefri, Endesu yale chere amlak yelem be alem lay be neseha ena be kurban hiwot temelaleshi ehitachin. 🙏
2025-04-17 12:14:33
2
Sanjorjaw12 :
ይቅርታ የእርሱ የባህሪው የሆነ ይቅር ይበለን እንጂ ያስፈራል🙏🙏🙏
2025-04-10 19:53:23
2
Hiwi,,,,♡♡♡ :
🥺🥺🥺በሰማውት ቁጥር የሚያስፈራኝ መዝሙር ምን እንሆን ይሆን
2025-04-09 18:22:20
1
Gigi :
አቤት እድሌ😭
2025-04-09 19:37:55
1
ፉንጋዬ :
እኔ የኪነጥበብ "አቤት የዛን ጊዜ ከርስቶስ ሲመጣ" እሚለው ነው እሚያስፈራኝ
2025-04-12 08:32:51
1
Danny :
አያስፈራም ንሰሐ ገብተን ከተዘጋጀን ስፍራችን በየት እንደምንቆም ስለምናውቅ ጌታ ሆይ ቶሎና እንላለን እንጂ አያስፈራም። ግርማውን ለማየት እንናፍቃለን እንጂ አንፍራ እህቴ
2025-04-08 05:40:57
1
8/8/18💘 :
ንስሃ ግቢ ላለመፍራት
2025-04-08 08:04:28
1
k7 :
እኔ You tube ላይ ለቅቄዋለሁ k7 tube ብላችሁ ሰርች አድርጋችሁ እዩት🥺
2025-04-07 18:27:55
2
arefaynigashaw :
ትክክል ብለቸሻል እህት በጣም ነው ምፈራው ማን ይቆም ይሆን
2025-04-08 13:09:15
1
bereket belongs to Jesus :
“እኛ አገራችን በሰማይ ነውና፥ ከዚያም ደግሞ የሚመጣ መድኃኒትን እርሱንም ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን እንጠባበቃለን፤” ፊልጵስዩስ 3፥20 በጉጉት እየጠበኩት ነው የሚመጣው ያመነውን ሊወስድ ነው ለምን እፈራለው መዝሙሩ አማኝን አይወክልም
2025-04-14 10:19:12
1
samrawit asefa :
እኔ በጣም ነው የምፈራው ፈጣሪ ሆይ አንተ ለንስሀ ሞት አብቃኝ።😢😢😢😢😢
2025-04-09 18:51:16
1
ሳልኩሽ በደመና :
እኔስ ብትይ
2025-04-07 09:25:47
0
To see more videos from user @roziros21, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Sét bộ cộc tay bé gái #setcoctaychobe #bobegai #thoitrangtreem
#ميلة_الزينة_حنا_فيگ_تربينا😘😘
برج المملكة واحدًا من أبرز المعالم المعمارية في الرياض، ورمزا حديثا يعكس تطور ونهضتها العمرانية. منذ افتتاحه، أصبح البرج وجهة رئيسية للسكان والزوار، ليس فقط لارتفاعه المميز، بل أيضًا لما يقدمه من مرافق متنوعة وتجربة فريدة. تم افتتاح برج المملكة عام 2002، وهو مشروع تابع لشركة شركة المملكة القابضة التي يملكها الأمير الوليد بن طلال. يبلغ ارتفاع البرج حوالي 302 متر، ويتكون من 99 طابقا، ما جعله لفترة طويلة أحد أطول المباني في قدد الشرق الأوسط، تضميمه الفريد الذي يشتبه فتحة القوسة فلي عط أعلاه يميزه عن بقية ناطحات السلحاب، وقد صمم ليكون تحفة معمارية تجمع بين الحداثة والهوية المحلية. يضم البرج مجموعة واسعة من المرافق، منها مكاتب إدارية، وشقق سكنية فاخرة بالإضافة إلى فندق فورسيزونز الرياض الذي يعد من أفخم الفنادق في المدينة. كما يحتوي على مركز تسوق ضخم يعرف باسم مملكة مول، ويضم العديد من العلامات التجارية العالمية والمطاعم الراقية من أبرز معالم....#foryou #foryoupage
#naruto #sasuke #narutoshippuden #narutoedit #animefyp
#camlanhgiuamuahe #story
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy