@sam_hzk19: ስለ አለም የሚፀልዩ ደጋጋጎች የሙታንሳ ቅዱስ ሚካኤል ገዳም እናቶች በረከታቸው አይለየን🙏#reposting #foryoupage❤️❤️❤️foryou💞💞💜viral💕 #viral_video@Bereket Tesfaye #እፎይ #ስውሯ_ማርያም_ገዳም #ሰሚነሽኪዳነምህረት

Sam Hzk
Sam Hzk
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 07 April 2025 14:53:32 GMT
255844
44114
575
6328

Music

Download

Comments

user6169982672559
ሕርያቆስ :
በዓለም መኖር ሰልችቶኞልና አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር ሆይ መንገዱን ምራኝ አሜን!!!
2025-04-07 19:08:07
192
user62613624619233
mekds :
ምን አለ እኔንም ከዚህ ጨምላቃ አለም አወቶ በገዳም ቢኖረኝ😞😞
2025-04-08 07:01:54
176
.mul1612
Hermila1612 :
ግን ታቃላችሁ በጣም የሚገረመኝ ነገር የእኛ እና የእነሱ ከሰማይ እና ከምድር የራቀ የህይወት መንገድ......😢😢😢😢
2025-04-08 11:49:32
49
muluyimer833
muluyimer833 :
የአለም ኖሮ አስጠላኝ አንገሸገሸኝ የድንግል ማርያም ልጅ አንተ ምንገዱን ምራኘ ከዚህ አለም ኑሮ አላቀኝ ገላግለኝ አቤቱ ፈጣሪየ ጌታየ የኔ አባት አትጨክንበኝ
2025-04-08 00:47:29
27
user6750162905954
my :
በረከታችሁ ይደረብን
2025-04-08 05:09:32
32
.342167
ረቡኒ (100%) :
የመነኩሴና የዝጀሮ ጥረቅም ለኢትዮጵያአይጠቅማትም
2025-06-25 19:05:55
1
user49299968368061
ws12,16, :
አካውንት ተልኮልን ለማረፊያቸው ከበረከቱ አሳትፍን እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁናቸው።
2025-04-08 08:51:33
11
serkalemlegese985
በዲንግል አማሬ ሕይውቴ :
በሬኬታቼው ይዴሬብኝ🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-06-26 09:12:00
0
user6113102298862
አቢቲ የሮቢቷ :
የድግልማርያምልጅከዚህጭንቅያውጣሽበሉኝአትለፉኝ
2025-04-08 09:43:26
10
user9328515310249
አንች የኔ እመቤት @21 :
ምን እንደሚያስደንቀኝ ታውቃላችሁ እነርሱ የተቀደሰ ንፁህ ገላቸውን ሸፍነው እየሄዱ የኔ ይሄን በሃጢአት የተጨማለቀ ሰውነቴን ስገልፀው😭😭😭 አይይ መድሃኒያለም አንድ ቀን ወደቤትህ እንደምትመልሰኝ አውቃለሁ ግን እራቀ
2025-05-23 10:30:26
6
user7337446308201
ባለ ማህተብዋ✝️አታድክመኝጠላቴየጸናነውእምነቴ☦️ :
ማነው እንደንየ መሞንኮስ ያማረው😭😭😭😭🥰🥰🥰🥰
2026-02-22 19:49:56
1
engdaw.yehuwala
Engdaw Yehuwala :
ok
2025-05-16 14:20:17
1
rahel.afework8
Rahel Afework :
የእናቶቼ በረከትይደርብን
2025-04-08 15:03:57
5
user6747747161548
አማራዉ ተራራዉ 💪💪💪 :
እግዚሄቤር ከናተጋር ይሁን
2025-04-08 16:38:34
5
user97045212663325
china abate :
አምላኬ ሆይ ሁላችንም ለዚህ ክብር አብቃን
2025-05-21 07:53:12
4
user2307148767059
Haymi :
ማረኝ በደየላዎና ይቅር በለኝ
2025-04-09 07:11:47
3
user633180495922
wondu.love :
ፈጣረ ይደግፋቹ እናቶችን
2025-05-02 19:36:49
2
tadu0674
tadu :
አቤቱማረንይቀረበለንአሜን
2025-05-24 15:58:22
2
user66083093190815
Kelemework Yideg :
በ ቤቱያፅናችዉ
2025-04-26 10:53:35
2
afghans84
Melona🥀🥀🥀 :
maregn🥰🥰🥰
2025-04-08 18:51:05
2
krekdusan.amdie.a
Krekdusan amdie Awota :
ታድላችኋል
2025-05-06 12:42:07
2
.my.fano86
ያማራይቱ ልጅ💪💪💪💪💪💪my fano :
ማረኝ
2025-06-22 16:16:52
1
masresh12
ለይኩን ከባህር :
በረከታችሁ ይድረሰን እናቶቸ።
2025-04-21 07:29:04
1
mahli188
Derso Birara :
በረከታቸዉ ይደርብን
2025-05-03 13:14:01
1
birtukandessie0
Birtukan dessie :
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይስጥልን በናንተው ፀሎትእኮነው አለም ቁማያለቹ
2025-04-23 07:54:25
1
To see more videos from user @sam_hzk19, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About