@1be_selam1: ድንግል ሆይ ስላንቺ ድንግል ሆይ ስለ አንቺ ነውና መሐሪ አማልጂኝ ከአንድ ልጅሽ ከፈጣሪ ስሙን እንዳልጠራ አንደበትም የለኝ ፊቱንም እንዳላይ ሥራዬ አስቸገረኝ ድንግል ሆይ ስለ አንቺ ነውና መሐሪ አማልጂኝ ከአንድ ልጅሽ ከፈጣሪ ታውቆኛል ጥፋቴ ብዙ እንደበደልኩኝ ትእዛዙን እንደሻርኩ ህጉን እንደጣስኩኝ ድንግል ሆይ ስለ አንቺ ነውና መሐሪ አማልጂኝ ከአንድ ልጅሽ ከፈጣሪ በፊቱ እንዳላፍር የተጠራሁ ለታ እለምነዋለሁ ከአሁኑ ይቅርታ ድንግል ሆይ ስለ አንቺ ነውና መሐሪ አማልጂኝ ከአንድ ልጅሽ ከፈጣሪ አንተ ክቡር መልአክ ልደቱን አብሣሪ አማልደኝ ከጌታዬ ከፈጣሪ ድንግል ሆይ ስለ አንቺ ነውና መሐሪ አማልጂኝ ከአንድ ልጅሽ ከፈጣሪ ፃድቃን ሰማእታት እናንተም ሁላችሁ አማልዱኝ ከአምላኬ ከአምላካችሁ ድንግል ሆይ ስለ አንቺ ነውና መሐሪ አማልጂኝ ከአንድ ልጅሽ ከፈጣሪ #onthisday #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር✝️

𝕭𝖊_ሰላም💒
𝕭𝖊_ሰላም💒
Open In TikTok:
Region: QA
Monday 07 April 2025 16:21:50 GMT
1768
330
9
7

Music

Download

Comments

mesikonjo01
@ mesi konjo 😍 :
😍😍😍
2025-04-07 16:27:48
0
tizita.mare
ልባም ሴት አድርገኝ አምላኬሁይ 💒❤️👏 :
🥰🥰🥰❤❤❤👏👏👏
2025-04-07 16:27:52
0
lewt23
lewt23💝💫💫 :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-04-07 16:32:00
0
nahom.feven
Nahom feven :
🥰🥰🥰
2025-04-07 16:32:37
0
yaqnafebab23
የእናት ማጀት Mother's hug :
🙏🙏🙏👌👌🥰👌👌🙏🙏🙏
2025-04-07 16:52:08
0
mekitube
mekdi 30 💚💛❤️የናቲ ልጅ :
🥰🥰🥰
2025-04-07 19:09:48
0
tibeyinkefyalew
TIBEYIN🦋ትበይን🦋TGC🕊🕊 :
🙏🙏🙏
2025-04-07 21:03:05
0
ermiwashnte
ዋሽንቴ :
❤❤❤
2025-04-08 13:41:24
0
orthodoxmezmur85
☦️ :
ዪቅር በለን
2025-05-29 05:49:45
0
To see more videos from user @1be_selam1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About