Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@jiro_oro: 😍#oromomusic #oromumman_midhagumadhaa😍😘 #viral #fyp #oromotiktok
𝕁𝕀ℝ𝕆_𝕁𝕀ℝ𝕆
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 07 April 2025 18:07:06 GMT
476126
49400
738
3153
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.37MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.37MB
)
Watermark .mp4 (
2.48MB
)
Music .mp3
Comments
👑ȚINSÆ-ትንሳኤ🦁🛖 :
90’s 🎶የልጅነት ትውስታችን ምንም ቋንቋውን ሳናቀው ሳይገባን በተመስጦ ነበር እምንሰማው ደሞ ሆዳችን እሚላወሰው ነገርስ ድንቅ ወርቃማ ጊዜ ነበር Love Oromo Music and Culture ❤️
2025-04-10 08:45:49
506
selita :
እንደኔ ማርያምዬ እናቴን የሚወዳት ላይክ
2025-04-09 16:01:14
248
12231621 :
አባቴን የሚያስታውሰኝ ዘፈን በጣም ይወደው ነበር
2025-04-10 10:20:44
96
Nick Ritacco Livechat :
በልጅነቴ በETV እየሠማሁት ነዉ ያደኩት አትዮጵያዊነት አንድነት ነዉ
2025-04-10 06:13:42
57
ሲgnoሪታ💃🥀 :
comment ላይ ያለው ህዝብ ከዘረኝነት የፀዳ ነው እውነት የድሮ ማንነታችን ነው ያየሁት... ፈጣሪ አሁንም አንድ ያድርገን...!!!( ለወገን ደራሽ ወገን ነው) ስለዚህ እንተሳሰብ እንከባበር please 🙏🙏🙏
2025-04-10 20:47:38
68
Hewan Leuel :
ትርጉሙን ሳናውቀው የምንወደው 🥰🥰
2025-04-10 13:38:50
58
Noren :
ሙዱ አሊ የትግሪኛ 1 ሰአት ዜና ሊያቀርብ 5 ደቂቃ ሲቀረው ጽድ ስር ቆሞ ሚዘፍነው ሰውዬ ነው አይደል?
2025-04-10 19:00:52
27
Sabom Bilal Hf :
maqaan isaa eennu rabbiijedhii
2025-04-07 18:16:08
19
ዶን ኪኋቴ የላማንቺያው the ኮሚኒስት :
ዘረኝነት መጥፎ መሆኑን የምንረዳው ይህን ዘፈን ትርጉሙ ሳይገባን እየተከዘንን ነበረ የምንሰማው የነበረው
2025-04-10 20:21:47
5
Alfarid Agaro :
ታዴዴዴዴዴዴዴዴዴዴዴዴዴኮኮኮኮኮኮኮ Ati Oromoof Wellisaa qofa miti bar, Barsiisaadhas..... sin kabaja,sinjaaaaaaaladhas.
2025-04-08 21:13:06
25
dani dz :
ስወደው ይሔን ዘፋኘ ቆንቆው ባይገባኘም እንደ ዘመኑ ዘፋኞች እዚህ አትገባም ከዚህ ውጣ የሚል አይመስለኘም
2025-04-11 11:07:48
5
️mannn🇦🇪 :
ይሄ እና የጥላሁን ገሠሠ "ሰላም አካም ያጆሌ " የምቀውን ዘፈን ትርጉሙን ሳናቀው በጥቁር እና ነጭ ቲቪ ስናይ
2025-04-11 19:09:11
5
MesAb@22 :
ምንም ቋንቋ ሳንሰማ የምንወደው ዘፈን። ሙዚቃ የነፍስ ቋንቋ ናት ማለት ይሄ ነው።
2025-04-10 19:43:45
4
Ayullala1996🎤 🎼 :
እኔ ለራሴ በጣም የሚገርመኝ ገና ሙዚቃው ሲጀምር ትርጉሙ በደንብ ባላውቀውም መረበሽ እጀምራለሁ 🙏🙏🙏
2025-04-10 16:05:17
5
biruk :
የኦሮምኛ ዘፈን ሆዳችንን እያስባሰን እናታችንን ያስናፍቀናል ትርጉሙን ሳናውቀው የአበበ አብሾንም ጋብዘን
2025-04-12 07:42:28
5
Edi ye kedi :
🥰🥰🥰 joolumaaaa
2025-04-11 18:16:43
3
Nick Ritacco Livechat :
አማራ ነኝ ጣፋጭ የኦሮሞ መዚቃዎች ደስ ይለኛል::
2025-04-10 06:10:40
29
Obsi Flowers🌸 bar & Store :
አባቴን ይመስሉኛል🥺🥰🥰
2025-04-13 17:32:37
2
user299365143923 :
ኦሮሚኛ ዘፈን ድሮ ቀረ
2025-04-10 17:23:09
3
𝓯𝓻𝓪𝓸𝓵 💙 :
uuufff ere besmam❤️❤️❤️
2025-05-13 20:34:29
1
😍 እናቴ የእኔ :
የ90ወቹ ትዝታችን
2025-05-12 04:38:59
1
Bisrat :
የልጅነታችን ትውስታ😘
2025-04-27 06:04:54
1
Biniasfaw1️⃣ :
ደጉ ጊዜ
2025-04-12 10:38:05
1
Etsubdink :
ተዴ የኔ አባት ረጅም እድሜና ጤና ይስጦዎት ፈጣሪ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤ስወዳቸዉ እኮ
2025-04-11 10:54:32
1
To see more videos from user @jiro_oro, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Ara sampe manggil Damkar buat beli kado untuk ibu😭 #filmkadountukibu #kadountukibu #filmkeluarga #fyp #luisaandreena
@Fernandinho Torres #fernandinhotorrescy
Neyliyim çox işin gəlmir xoşuma Ömür sənə görə keçdi boşuna Ya bir daş salacaq bu eşq başıma Ya da hər şeyimi məhv edəcəkdi... Kömürdən ziyadə bu bəxtim ki var Səni özgəsinə yar edəcəkdi... #creatorsearchinsights #keşfetteyizzz #keşfet #fy #fyppppppppppppppppppppppp
@Fernandinho Torres #fernandinhotorrescy
جب دل لوگ توڑ دیں پھر کوئی سجدے کا مزہ ہے #ajmalrazaqadri #islamic_media #islmicstatus #1millionaudition #peerajmalrazaqadri @Zain Writer
Simpen sini aja dahhh #rollsroyce
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy