Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@fatimblyy: Anua cleansing powder 🕸️ #anua #koreanskincare #pourtoi #viralvideos
Fatimblyy
Open In TikTok:
Region: MA
Monday 07 April 2025 18:58:34 GMT
39430
1100
20
148
Music
Download
No Watermark .mp4 (
3.65MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
4.26MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
glowby.zina :
عفاك شفيراتك عندمن صيبتيهم بللللز 🙏
2025-04-08 12:20:30
1
Mrbeauty1 :
Zwin je confirme
2025-04-07 22:39:36
0
WilD@t£k@ :
😁
2025-08-30 22:10:08
0
mounabn6 :
Pour peaux sensibles ?
2025-04-07 20:13:55
2
meryem :
♥️♥️♥️
2025-04-07 20:27:37
1
user90658118115635 :
حفظك الله ورعاك
2025-04-07 20:36:24
1
Serotonindose.ofchaakouka :
Jadoogh la nvlle serie
2025-04-08 00:48:34
1
saadiachannel :
stp khti fatima ana 3ndi hbibat sghar taht jlad achmn produit t9dri tns7ini bih sachant que ma peau est mixte
2025-04-10 00:55:33
0
Kad Aeh :
Girl I LOVE your content and energy keep it up allah ihfdek 💖🪬🫂
2025-04-13 22:07:25
0
To see more videos from user @fatimblyy, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
ጠይም 😮💨 ✍️ በፈረንጆች 1989 ዓም አስቴር አወቀ አሜሪካ ሀገር መኖር ከጀመረች በሗላ ለአለም ያስተዋወቃት አልበም ነው ይሄ ዛሬ የጋበዝኳቹ አስቀድሞ ከሸበሌ ባንድ ከዛም በድጋሚ የተጫወተችው "ጠይም" የተካተተበት ድንቅ አልበም ታዲያ በርካታ ድንቅ ሙዚቀኞች የተሳተፉበት ሲሆን የውጭ ሀገር ዜጎችን ጨምሮ ኢትዮጲያውያን የሙዚቃ መሳርያ ተጫዋቾች ተካተውበታል የአድማስ ባንዶቹ ሄኖክ ተመስገን ቤዝ ጊታር፣ አበጋዝ ሺዎታ ኪቦርድ እና ካሱ አድማሱ ክራር በወጣትነታቸው ወደ ኢትዮጲያ ከመምጣታቸው በፊት የተጫወቱበትም ነበረ ታዲያ በ triple earth በኩል ለአድማጭ የደረሰው ይህ አልበም ጥራቱ አጀብ የሚያስብል ነበር ይሄንንም ተከትሎ በበርካታ መድረኮች ላይ እንደ ሰበቡ አይነት ሙዚቃዎችን እየተጋበዘች ለማቅረብ ችላ እንደነበር ይታወሳል👌🥰 ✨ውድ ቤተሰቦቼ የዛሬው ተመስጋኝ ባለታሪካችን በግሌ እጅግ የመውደው የማከብረው ታላቁ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ስጦታ አበጋዝ ክብረ ወርቅ ሺዎታ 🙌ከኢትዮጲያዊ አባቱ እና ከነርስነት የሞያ ባላቤት ጃፓናዊ እናቱ በነጮች አቆጣጠር ነሀሴ 28,1964 G.C በጃፓን ነበር የተወለደው ገና የ 1 አመት ልጅ እያለ ነው ወደ ኢትዮጲያ የመጣው...ያደገውም በኢትዮጵያ ነው ...ቅዱስ ዮሴፍና ሊሴ ገ/ማርያም ከተማረባቸው ትምህርት ቤቶች የሚጠቀሱት ናቸው~አበጋዝ የሚለው ስም የቅድመ አያቱ ስም ነበር....ቅድም አያቱም "አበጋዝ አባተ" ይባላል!~ታዲያ የቅድመ አያቱ ስም ለሱ መጣሪያነት ሊሆንበት የቻለበት ምክንያት አባቱና የአባቱ የአክስት ልጅ ከዝምድናው ባሻገር አያተቸውን የሚወዱ ልጆች ናቸው...."ወንድ ልጅ ከወለድን እኔ ነኝ ቀድሜ "አበጋዝ" የምለው" የሚል ፍክክርም ይገጥማሉ በወቅቱ!~ታዲያ ከብዙ ጊዜ መለያየት በኋላ እነዚህ ሁለት ሰዎች ሲገናኙ እንዳቀዱት ሁለቱም ወንድ ልጅ ወልደው ሁለቱም ስማቸውን በአያተቸው ስም አበጋዝ ብለው ነበር የሰየሙት!~ይሁን እንጂ አበጋዝ ክብረ ወርቅ ነፍስ ማወቅ በጀመረበት ጊዜ በጓደኞቹ ሙድ ስለሚያዝበትና ከመልኩ ጋር ስሙ ስለማይሄድ በወቅቱ የራሱን ስም ይጠላው ነበር! ~እያደገ ሲመጣ ግን ስሙ የተለየና ብዙ ሰው ላይ የማያየው unique ስም እንደሆነ ሲገባው እጅግ ወደደው! ~አበጋዝ በልጅነቱ እንደማንኛውም ወንድ ልጅ ኳስ መጫወትን ይመርጥ ነበር ለሙዚቃ ብዙም ፍቅር አልነበረውም....ፒያኒስት የመሆን ህልሟ ያልተሳካው እናቱ ግን እግሮቹን ለኳስ ከመፈቅድ ይልቅ በእጆቹ እጣቶች ፒያኖ እንዲጫወቱ አደረገች አስገደደችው ጭምር!...በወቅቱ አበጋዝ ባይፈልግም በእናቱ ተፅዕኖ ምክንያት ሙዚቃ መሳሪያ መጫወትን ሀ አለ በልጅነቱ...ታዲያ በግዴታ በእናቱ ምክንያት የጀመረው የአበጋዝና የሙዚቃ ጋብቻ በቀላሉ የሚፈታ አልነበርም...የእድሜ ልክ እስኪመስል እስካሁንም የፀኑ ናቸው!~አበጋዝ ኤልክትሪካል ኢንጅነሪንግ ሊማር ጀምሮ ትቶት ነው ወደ ሙዚቃው አለም የገባው. ...ኋላ ላይ የ sound and Audio engineer መሆኑ ግን አልቀረም!~አበጋዝ የደረጀ መኮነን አድናቂና ነው...ወደ ፕሮፌሽናል የሙዚቃ ዓለም የገባው እንደዚህ ነበር....በነጮች በ 1975/76 G.C በዳዊት ይፍሩ ተመስርቶ ዝናውን ባከባተው በዳህላክ ባንድ ከሰሩ ሰዎች ጋርና በዚህ ባንድ ውስጥ ሲሰሩ ከነበሩ ስመጥር ሙዚቀኞች ጋር አብሮ የመስራትና ልምዱን የማካበት እድል አገኝቷል አበጋዝ! ~በ 1970s G.C አቆጣጠር በሙላቱ አስታትቄ ፣ በነ ሀይሉ መርጊያ ፣ በግርማ በየነ ፣ በሞገስ ሀብቴ የተመሰረተው ዋልያስ ባንድ ሌላኛው በወቅቱ የነበረው ዝነኛው ባንድ ነበር ....ነገር ግን ይሄ ባንድ የሙዚቃ ቱር ያደርጋሉ ወደ አሜሪካ በ 1981 G.C አቆጣጠር ~ታዲያ የሙዚቃ ዝግጅታቸውን ካቀረቡት ሙዚቀኞች መካከል ሀይሉ መርጊያና ሞገስ ሀብቴ በወቅቱ በነበረው የደረግ አገዛዝ ስላልተመቻቸው ወደ ሀገራቸው አልተመለሱም ነበር!~ሌላዌ ባንድ ጊዜውን ጠብቆ በ 1981 G.C አቆጣጠር ከፈረሰው ከዳህላክ ባንድና ከዋቢ ሸበሌ ባንድ ሙዚቀኛች ተወጣጥተው "Ethio star " የሚባል ባንድ ይመስረታል!~በዚህ ባንድ ውስጥ ነበር የ professional ስራውን በክፍያ "1" ብሎ የጀመረው አበጋዙ ክብረወርቅ ሺኦታ!~በ 1982 በክፍያ በኢትዮ ስታር ስራ ሲሰራ አበጋዙ....በ 400 እና በ 500 ብር በወቅቱ ደህና ክፍያ እየተከፈለው በዚህ ባንድ ውስጥ የሙዚቃ መሳሪያ ከመጫወት በተጨማሪ በቅንብር ተሳትፏል... አሻራውን ያሳረፈባቸው ስራዎች በአልበም ደረጃ አምስት ይጠጋሉ...የሙሉቀን መለሰን "ውሃ ወላዋይን" ጨምሮ!~በስራው በታታሪነቱና በብቃቱ የሚገረመው ሙሉቀን መለሰ በ 1984 G.C ወደ አሜሪካ ቱር ሲያደርግ ካሉት ሙዚቀኞች ውስጥ አበጋዝን መርጦ ይዞት ይሄዳል!~ወደ አሜሪካ በሄደበት ጊዜ ነበር ከሱ 4 አመት ቀድሞ አሜሪካ የገባውን ታዋቂውን የ ቤዝ ጊታሪስት ተጫዋችና የልቡን ጓደኛ "ሄኖክ ተመስገን" ያገኘው!~ታዲያ ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ ያላሰበው አበጋዝም በ 1984 G.C "አድማስ ባንድን" ከጓዶኛቹ ጋር መሰረት!~የዚህ የአድማስ የባንድ አባላትም1.አበጋዝ ክብረ ወርቅ ~ሲንተሳይዘር/ፐርከሽን/ድራም እና ኪቦርድ2.ሄኖክ ተመስገን ~ቤዝ ጊታሪስት3.ቴዎድርስ አክሊሉ ~ ኪቦርዲስት4.ዮሴፍ ተስፋዬ ~ድራመር~ታዲያ ከዚህ ባንድ አባላት ጋር በአንድ አፓርታማ በኒዮርክ ነበር የሚኖሩት! ~በአድማስ ባንድ በ 1984 G.C ...6 በሙዚቃ መሳሪያ ብቻ የተሰራ፣ 1 ደግሞ ድምፅ ያለው ዘፈን (ስሞን በየነ ዘፋኙ) በአጠቃላይ 7 ዘፈኖችን የያዘ "Sons of Ethiopia " የተሰኘ የመጀመሪያ አልበም ለቀቁ!ዘፈኖቹም 1.አንቺ ባለ ጋሜ 2.ባህታስ ... 3.ትዝ አለኝ የጥንቱ 4.ካላጣሽው ዋጋ 5.ሳምባ ሸጊቱ 6.አስታውሳለው (ስሞን በየነ ድምፅ) 7.ወደ እናቴ~ ታዲያ በዚህ አልበም ውስጥ ethio jazz ስልቶችን ከምዕራባዊያን መዚቃ ስልቶችን (ሳምባና ሬጌ) የኤሌክትሮኒክስ ሙዚቃ መሳሪያዎችን በመጠቀም ነበር ለአለም ያስተዋወቁት!~ይሁን እንጂ 1986 G.C ይዞት የሄደው ሙሉቀን መለሰ ሙዚቃ አቆመ የዚህ ጊዜ ነበር...የመድረክ ፐርፎርማንሱና ቱሮች ሲቀሩ አድማስ ባንድም ሆነ አበጋዝ ትንሽ ነገሮቹ የከበዳቸው!~ከዛ ግን ሰርጎችንንና የተለያዩ ክለቦች ውስጥ መስራት ጀመሩ!~ታዲያ በዚህ ህይወታቸው እሱና ጓደኛው ሄኖክ እንደ ገጠመኝ ከሚያስታውሱት አንድ Negarit የሚባል ክለብ ላይ በሚሰሩበት ስዓት ድራመር ካልተጨመረ ብለው ከስራ መባረራቸውና በወቅቱ ገንዘብ ማጣታቸው አሜሪካ ውስጥ አንዱ ገጠመኛቸው ነበር ይሄ!~ታዲያ በ 1991G.C ነበር አበጋዝ ጓደኛውን ሄኖክን ተከትሎ ወደ ቦስተን "Berklle Collage of music" ለመማር የገባው.....በ 1995 G.C በዚህ የሙዚቃ ትምህርት ቤትም በ "Jazz Composition and performance (professional music ) " በባችለር ዲግሪ ተመረቀ!~ታዲያ ከዚህ የሙዚቃ ትምህርት በኋላ እንደ አዲስ አበጋዝ የስራ ብቃቱን ጫፍ ለአለም ማሳየት ጀመረ... ይቀጥላል... 🗣ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡 musictube 🇪🇹 #fyp #አስቴርአወቀ #ጠይም #ethiopianmusic🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #musictube369
【Cat Ver.】⚙️サンドローネ コロンビーナ❤️🩹/Spencer Hill Cool【原神/MMD/GenshinImpact】【4K】#fyp .˚⊹⁺‧┈┈┈┈┈💖Credit💖┈┈┈┈┈‧⁺ ⊹˚. ♡Music:『Spencer Hill Cool』 ♡Model:HoYoverse ♡Effects :おたもん,そぼろ,winglayer ♡Motion&Stage&Edit:まかろん(me~) ありがとうございます❕❕ .˚⊹⁺‧┈┈┈┈┈┈┈🎀┈┈┈┈┈┈┈‧⁺ ⊹˚. Follow meദ്ദി- ·̫ - ̳^💖 💖転載禁止 💖Unauthorized reproduction prohibited. ※この動画は二次創作です。公式とは一切関係ありません。 ※この動画は収益化しておりません。 ※使用している素材(音楽など)の著作権は各権利者様に帰属します。問題がある場合はお手数ですがご連絡ください。 #原神 #GenshinImpact #hoyocreators #sandrone #columbina #MMD #b3d #blender #trend #dance #cool #illit #itsme
Đi chơi trọn vẹn 2 tiếng đồng hồ 🌤️ Giữa trưa nắng, giông gió, mây đen kéo tới vẫn tranh thủ kịp tiến độ cuộc đi chơi 😌 Người ham đi thì trời có sập cũng phải đi, đã đi còn phải làm trò 🤣#kraft #truckercap #betoletgo #couple
Meal from heaven. #trending #viral #foryoupage❤️❤️ #viralreel #fyp
best gift ever
Нож в косяке. Часть 6 #страшныеистории #крипипаста #хоррор #деревня #ножвкосяке
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy