@yuti_nass: ሼመንደፈር 💚💛❤️ @sisay 🎥@yod @Attraction of Harar #yutinass #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ #foryou #habeshagirl

yuti_nass
yuti_nass
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 08 April 2025 13:37:22 GMT
3352167
291099
7680
19523

Music

Download

Comments

yuti_nass
yuti_nass :
እባካችሁ ነጠላ ነጠላ ብላችሁ ቪድዮን ሌላ ትርጉም አትስጡት የድሮውን ለማስታወስ ብቻ የተሰራ ቪድዮ ነው ❤️
2025-04-08 14:06:14
23796
yoyan317
Heni__19#16 :
የሚመጻደቅ ክርስቲያንም ሆነ የሚሳደብ እስላም የሚወክለው የግል ማንነቱን እንጂ ሀይማኖቱን አይደለም:: well acting she’s our TikTok vibe yawm old vibe Go girl🔥
2025-04-08 14:52:06
10313
hiwot50
Hiwot Mesfin Solomon ♍ :
የሆነ የሚያምር ፍቅር 🤌
2025-04-08 13:54:14
5036
andupa58
Andiy 💎 :
ልብሳቸዉን ትተን መልእክቱን ብንረዳ ምን አለ…. 😍😍😍
2025-04-09 04:13:05
4001
hannahgideyy
hannahgideyy :
Yabedeeeeeee🔥🔥🔥🔥🔥
2025-04-08 15:09:12
2708
bemussie
BeMussie :
ልጁን ለምን ጀለብያ ለበስክ ብሎ የተቆጣ እስካሁን አላየሁም፣ የዩቲ ለትወና ፐርፐዝ ነጠላ መልበስ ይሄን ያክል አቧራ ማስጨሱ ለምን ይሆን?
2025-04-08 16:35:19
648
e.x.o.d.u.s_
Exodus🦉 :
This is so beautiful besmam 😍🔥
2025-04-10 08:53:54
1295
arayenatu1221
የመንገድ ቃናዎች :
እሱም የእናንተን እንደለበሰ አትርሱ ዩቲ አድናቂሽ ነኝ
2025-04-08 18:53:15
752
helinaayalewheluye
Heluye :
Tchyalesh maryamen u did it love🔥
2025-04-08 14:43:27
1131
mahider_k
mahi keb :
Watching this for the 10th time 💕
2025-04-09 14:19:23
552
zdd5yenatuwa.2
ዜድ 🧕(አመቱላህ) :
በአላህና በመጨረሻው ቀን የሚያም መልካም ይናገር አሊያም ዝም ይበል ነብዩ ሙሐመድ ሰዐወ
2025-04-08 15:24:21
217
call.me5050
No name :
በስምአም ዉበት Hayuti ❤
2025-04-08 13:45:01
605
hagra23
ለቦዝ ያንዢኛን የጪጥ :
ዝም ያለ ነጃአ ወጣአ አሉ የኛውድ ነቢ ሰ. ወ. ሰ🥰እናማ አላህ ይሰተር በስ✌🥰
2025-04-09 02:40:13
88
x_ozii
:X_ozii :
" ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል🤫 " (ረሱል S.A.W❤️)
2025-04-09 21:08:54
150
geyorges79
Daniel 🦅 :
በነገራችን ላይ እንቺም በሀይማኖትሽ እኔም በሀይማኖት አብርን እንኖራለን የሚለው መልክት አብሮ መኖር ብቻ ከሆነ ምንም አይገርምም እንደዛ ስለሆነ የኖርነውም የምንኖረውም ነገር ግን ተጋብተን እንኑር ከሆነ የትኛውም ሀይማኖት ከሌላው ጋር በትዳር መኖር ልክ ሊሆን አይገባም ጉዳቱ ያመዝናል ብዬ አስባለው
2025-04-09 12:30:09
94
1atrakt
🦋Oli kiyya 🦋Ayni🦅👸🦅 :
ዝም ያለ ነጃወጣ የኛ ነቢ
2025-04-09 03:10:14
86
bekri9358
Bekri ✍️ :
ተዋዶ ያለበት ኢስላም ክርስቲያኑ እቺ ናት ኢትዮጵያ 🤝👍
2025-04-08 13:45:49
908
yuti_nass
yuti_nass :
ልጆቹ አልተፋቀሩም አልተጋቡም ልጁ በሀሳቡ ነው 🙁
2025-04-08 15:04:23
2679
argobbaw
ስያው ነኝ{🛖_🕌_🌾} :
አላህ ሂድያ ይስጥሽ ያረብ ያአላህ🥹🤲
2025-04-08 17:33:45
56
innimamar
እንማማር💡@innimamar☑️ :
ይሄ በአጭር አገላለፅ፣ በ"ፍቅር" ስም ጣኦትን መስበክ ይባላል። ለስሜቱ እንጂ ለእውነት ግድ የሌለው፣ ለፈጣሪው ክብር የሌለው ከንቱ ትውልድ መሆን ያሳዝናል...🤦🏽‍♂️
2025-04-10 06:06:06
35
.ethio6
🔑 OMAR 🔓 ☦️ يسوع هو الرب ☦️ :
እግዚአብሔር መልካሙን መንገድ ይምራሽ አቦ 🥰 ነጠላ እንዴት እንዳማረብሽ
2025-04-08 14:32:33
472
husenheyredin
HUSU የእዣ ኔትወርክ :
ዩቲ አንድነታችን የገለፅሽበት መንገድ በጣም ደስይላል ግን ምንያረጋል እንዲም አርገሽ አይረዱሽም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-04-08 13:50:06
232
myiove205
።።።።። :
አደራህን ጌታየ በህልሜ እንኳን ከካፊር እንዳታመሣሥለኝ ያረብ መጨረሻየን አሳምርልኝ 😢
2025-04-09 09:36:37
408
bilalbila5117
Ɓîłã :
ነጠላ የባህል ልብስ እንጂ ሀይማኖት አይደለም የምትሉ👍👍 አምሮብሻል👍👍
2025-04-10 04:28:30
363
al_jabbar03
ɱเ૨α🌺🛖 :
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውዱ ነብይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም😢😢😔
2025-04-09 22:40:07
10
To see more videos from user @yuti_nass, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About