@mommys.kitchen64: አሪፍ የአትክልት ሾርባ አሰራር። ማሚ ኪችን | Mommy's Kitchen #foodtiktok #catering #adamacatering #cateringservice #mommy #KitchenHacks

MOMMY'S KITCHEN | ማሚ ኪችን
MOMMY'S KITCHEN | ማሚ ኪችን
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 08 April 2025 16:21:50 GMT
1528192
58793
753
10032

Music

Download

Comments

atoleul
ገጀራው :
እኔ ብቻ ነኝ አማማን ሳይ እናቴ ትዝ የምትለኝ🤗
2025-04-08 16:48:10
518
yonas8311
Yonas🕸⚡️ :
እንደእርሶ አይነት ለዛ ያላቸው እናቶች ቲክቶክ ላይ ያብዛልን 🥰🥰🥰🥰
2025-04-08 16:56:16
190
tadesseabay
ሁሉም ጥሩ ይሆናል :
ቲማቲሙ ግን ቢቀርስ ?
2025-04-10 16:55:23
13
user4788311450093
ደላንቴው :
እድሜ ይስጥልኝ እናቴ
2025-04-10 16:40:41
7
moa_aghabesh
☦ MØΛ ✥ :
የልጅነት ትዝታዬ እናቴ ይሄን ምግብ የሰራች ቀን ከቤት አሎጣም ነበር እያረፍኩ እበላ ነበር በጣም ነዉ ምወደው
2025-11-23 16:25:24
3
chalafvf2lb
ye maryam lij :
መዜር ልጆትን ዳሩልኝ
2025-06-09 14:57:26
4
user80633738624554g
ረቂቅ ዘ ተዋህዶ 🙏 :
ኑሩልን እናታችን 🥰🥰🥰
2025-04-08 16:30:14
10
vivam24
እፀ፤ጳጦስ :
ራበኝ ራበኝ ራበኝ ራበኝ
2025-04-10 17:28:33
3
yisak.temesgen2
Yisak Temesgen :
ማማየ እንዳችም ነው እናት ልጆቿን አስተማሪ በርችልን
2025-05-24 10:56:59
2
jc.genene
የድንግል ማርያም ነኝ :
አንድ ቀን ልምጣና ከእጆት ልብላ እማማ
2025-04-15 19:59:53
2
edenabebe7
Eduna :
እድሜ ይስጥልኝ እናቴ
2025-07-01 17:29:58
3
yitagesyaregal6gma
[email protected] :
ያሳድጉኝ ማዘር ኑሮ ከብዶኛል
2025-05-06 18:39:26
17
6168727580elrk
user252525 :
በደቃቁ የተከተፈ ወይም የተፈጨ ጥቅል ጎመን ቢገባበት ደግሞ አቤት እንዴት ምርጥ ነበር
2025-04-08 16:50:52
21
la.liga047
La Liga :
እናመሰግናለን ማሚዬ።
2025-05-25 01:45:12
1
meteabity8
sarakilopatra♏መተዓቢቲ♏ :
እናቴም እንዳንቺ ሼፍ ነበረች😭። ሁሌም የምታወሪውን ስሰማ እናቴን ታስታውሺኛለሽ ። ኑሪልኝ
2025-04-14 17:34:34
8
b864404
ኢሂቴን ታነፈቂ :
አንቱን ነበር መግበት ልጆት ከሌ ይስጡኝ
2025-06-04 22:43:53
1
mah02908
Mah❤️ :
ማሚ አሁን ግራ እየገበኝ Ai እየመስልሽኝ ነው። by the way እኔም Ai ነኝ
2025-06-04 14:12:17
2
bbyy945
Babyy :
melat❤
2025-08-25 15:36:50
1
abu_rezan
Fuad Shemsu :
የማሚ ኪችን ምግብ በማየት ብቻ ይርበኛል የእናት ምግብ ነውና👌🥰🥰
2025-04-09 17:02:01
9
tityi_2024
. :
አማርኛሽ ያምራል እጂሽ ይባረክ 🥰🥰
2025-08-14 03:45:31
1
babbyy195
Je🦋 :
የኔ እናት🥰
2025-04-09 14:46:03
4
mubarekberi
Mubarek :
የእናት ምግብ ሁሉም ይጣፍጣል እድሜ ይስጥልን
2025-06-05 14:53:47
1
eliashabtemariam7
Elias Habtemariam :
አጃይባ
2025-06-17 06:55:18
1
tg.tg8710
Tg Tg :
እናቴ በጣም ነዉ የምወዱት እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይስጥልኝ🥰
2025-04-17 08:53:07
2
yewebdar3
yewebdar3 :
እኔ ብቻ ነኝ ግን እማማ AI የሚመስሉኝ
2025-06-07 16:48:36
1
To see more videos from user @mommys.kitchen64, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About