Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@redujov: ጥያቄ ለፕሮቴስታንቶች?#dawitfassilministry #ጴንጤ_christian_tiktokthank #ኢየሱስ_ብቻውን_ያድናል #ኦረቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለአለም_ትኑር #foryou #fyp #creatorsearchinsights
Redu
Open In TikTok:
Region: AE
Wednesday 09 April 2025 15:28:18 GMT
598323
31935
1264
12856
Music
Download
No Watermark .mp4 (
6.29MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
7.44MB
)
Watermark .mp4 (
6.58MB
)
Music .mp3
Comments
ፑቲን :
ይሄ መምህር አንዳንዴ ጥሩ ትምህርት ያስተምራል ጥሩ ወንጌል ስትሰብክ እኛ ኦርቶዶክሶች እናደንቃለን
2025-04-09 16:38:17
931
Eyoba Bero21 :
ጴንጤ ሀይማኖት ነው ግን በማረያም
2025-04-10 07:02:29
205
redu :
Gobez, get back to Orthodox
2025-04-09 16:14:31
175
Glow Queen store ✨👑 :
ከድሮም ደስ የሚለኝ ጴንጤ እርስ በ እርስ ይተራረማል ይማማራል 🥰🥰🥰
2025-04-10 08:53:44
56
Trust Z process :
ጴንጤን የምትወድበት አንዱ ነገር እርስ በርሱ በሀሳብ ፍጭት በፍቅር የምንማማርበት ነገር። ጴንጤ ለአለም በረከት የክርስቶስ ምሳሌ።
2025-04-10 03:56:35
89
ዘሪቱ :
ይሄን ሰውዬ ወደ ኦርቶዶክስ ለምን አንመልሰውም
2025-04-10 18:36:28
26
user3306184447003 :
ሮሜ 16 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ በክንክራኦስ ባለች ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ የምትሆን እኅታችንን ፌቤንን አደራ ብያችኋለሁ፤ ² ለቅዱሳን እንደሚገባ በጌታ ተቀበሉአት፥ እርስዋ ለብዙዎች ለእኔም ለራሴ ደጋፊ ነበረችና፥ ከእናንተም በምትፈልገው
2025-04-09 17:58:24
13
@yalfi :
1ኛ ጢሞቲዎስ 2:12 "ሲት ግን በዝግታ ትኑር እንጂ ልታስተምር ወይም በወንድ ላይ ልትሰለጥን አልፈቅድም።
2025-04-10 03:43:49
94
🇪🇹🇪🇷6204204621539 :
i am Orthodox 🙏🥰
2025-04-10 04:48:46
148
Ephy Madeinchrist :
ይሄ ሰውዬ ግን በጣም መስመሩን እያለፈ ነው😡 እኛ እንደነዛኞች መፅሐፍ የማናነብ መስሎት ልያጃጅለን እየሞከረ ነው 😡😡😡😡😡😡
2025-04-09 22:29:28
7
ermias Geremew :
ተሳስተሀል በአዲስ ኪዳን ወድ ሴት አልተባለም
2025-04-10 07:46:17
5
fasil ... 💙💙 :
አሁን አሁን አተ ሰውዬ እየተመቸህኝ ነው💌💌💌💌
2025-04-09 17:20:20
60
Eyob ዘ ኢቲኤል :
╔════༺❀༻༺❀༻════╗ 💒ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር።💒 ╚════༺❀༻༺❀༻════╝
2025-04-10 17:19:09
43
መሪጌታ የባህል ህክምና :
የኔ ፔንጤ እውነት ከነገርከው ይጠላኃል 😂 ዴቫ ተው
2025-04-09 18:57:41
46
ⓂⒶⓂ :
ኦርቶዶክስ ስላደረከኚ ተመስገን🥰🥰
2025-04-10 04:26:52
35
@raku 1221 :
እንደዚህ እወነት እዉነቱን አዉሩ🤭😂
2025-04-10 05:17:58
51
መሠረት :
ወድም በወድሙላይ ተነሳይልሀል እሄነው😁😁😁
2025-04-09 23:00:26
6
♱ квяσм ♱ :
እሄና ፓስተር ቸሬ ይመቹኛልኮ ❤️😂
2025-04-10 04:06:31
17
Sara_Jesus :
I’ve noticed that many of your sermons focus on criticizing them. I kindly ask that you focus more on teaching the word of God, especially for the sake of those who are new in their faith.
2025-04-09 21:48:10
7
‛🥀𝙢𝙖𝙝𝙞%🦅’ :
Orthodox be mehonu ye mikora🙏🙏🙏
2025-04-10 13:35:21
15
ከነዓን✝️19 :
Grace Alone (በፀጋው ብቻ) ይሄ አስተምህሮ ደግሞ እጅግ ከባድ ልምምድን ያመጣብን ነው።
2025-04-09 21:42:07
5
Betiy listro :
ዴቫዬዬዬዬዬዬ🥰🥰ጌታ ይባርክህ
2025-04-09 15:59:58
5
Abush Abeni :
እውነታው ይህ ነው እኔ ከኦርቶዶክስ ጋር ክርክር ያቆሙኩት በዝህ ምክንያት ነው እዛ ያለው ሁሉ እኛምጋ አለ
2025-04-09 18:53:36
6
user9620290165091 :
ፕሮቴሥታንት እውነት የሚናገር አይወዱም እነሡ የሚፈልጉት ብር ቤት መኪና ታገኛላቹ የሚለውን ጥንቆላ ነው የሚፈልጉት አሁን ኢሄን ሥለተናገርግ ይጠሉሀል ወደ ቀደመ ቤትህ ብትመለሥ ይሻልሀል ከጫጫታ አዳራሽ ውጣ
2025-04-10 06:08:02
5
አኖንይmous :
አንዲ አይነት ጴንጤ ያብዛልን, ወዳጆች እንሆናለን
2025-04-10 02:12:52
10
To see more videos from user @redujov, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#fyp #music #edit #song #hindia
#choninhhiep Nay cho ce ngắm sang gu công sở#xuhuong #viraltiktok #ilovetiktok #ninhhiep
đèo mẹ #xhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhh #xhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhh nguồn : đạt babershop
عشوائيات الدفيچن في بيس موبايل 😂😂⚡#بيس #الشعب_الصيني_ماله_حل😂😂 #efootball #بيس_موبايل #viral
❤️🩹 #foryou #ct #trending @KASTHURI @GAYAN❕
#oliijaorganic #fyp #woter #energy
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy