@friendss80: 👻👻 #ethiopian_tik_tok #habeshaprank #fyp #viral_video #prank #tiktokviral #funny #creatorsearchinsights@Mikiyas @bekishanko @_Johna @@misiker_5 @𝕓𝕒𝕓𝕚 🤓

F.r.i.e.n.d.s 👻
F.r.i.e.n.d.s 👻
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 12 April 2025 15:41:00 GMT
5967778
298296
6714
59875

Music

Download

Comments

user8160224461069hasat
Hasat ጣፍጭዋ 🥰 :
የእየሱሰ ሰም ሰንቴ እንደተጠራ ብቸኛው ማምለጫ🥰
2025-04-12 15:55:44
5045
meklit32127
meki :
እንዲህ አይነት ጉአደኛ ይስጠን አሜን
2025-04-12 16:00:07
2156
mubarakbikespare5
street the repairman 🚹♿♿🚹 :
በዛው ፀጥ እሚል ነፍስ አለች አስቡበት😒
2025-04-12 17:47:44
1183
eyosiyas.eyosi
Eyosiyas Eyosi :
ማን ነው አሁን እንደዚ አይነት ድራማ እንዲሰራ ሚያደርገው 🙁🙁🙁
2025-04-12 16:49:00
1230
ellah24224
i am a black ⚔️ :
አላህ አንድ ነው አልወለደም አልተወለደም ❤
2025-04-15 09:03:39
387
mhiret191
ፍልቅልቅ ❤️❤️ :
የእውነት እንደዘሬ የሰኩት ቀን የለም በጌታ 😂😂😂😂😂😂😂😂
2025-04-12 16:25:11
543
bety21m
ቤቲ ቀበጧ :
ያስፎግራል ተነጋግራቹ እንደሆነ
2025-04-13 12:47:03
611
user821677219
Hana Hana :
ተመልሳቹ ግን ተኛችሁ🤔🤔🤔
2025-04-12 16:04:06
587
umufewzan6
rahmu :
በጠዋቱ ፈታ ነዉ ያረጋቹኝ😂😂😂
2025-04-13 08:03:47
207
.994367
Z💘d🦁o👌 :
🤣🤣🤣🤣ወላሂ እንደ እብድ ለብቻዬ ደከምኩኝ ወይኔ 🤣🤣🤣🤣
2025-04-13 17:41:05
43
user8hdrepzext
🅱️ነኝየGዬ❤️🫂 :
እንኳን እነሱ እኔም ደንግጫለው🙈🙈
2025-04-13 12:07:16
32
fkrfkr494
S ❤️my ቅድሥት ❤️ :
እደኔ ብቻውን የሳቀ😂😂😂😂
2025-06-17 07:41:32
19
silent.495
silent :
ንቁ እና አንብቡ ኢየሱስ አማላጅ ነዉ
2025-04-22 21:11:27
6
mahi_8921
Mahi :
ሴጣን እራሱ ከናንተ ነዉ ኮርስ ሚወስደዉ በልክ አርጉት እናንተን እበልጣለዉ ብሎ እኛላይ እንዳይሞክርብን ተንኮሎቹን ግን ፈታ ብያለዉ
2025-04-12 18:02:52
100
biniyamendalew552
Biniyam Endalew :
በዚ ዘመን ጉደኛ እንጂ ጓደኛ የለም🤣😂😆😂🤣
2025-06-08 17:22:05
5
buraking1
Bura Ye Areka liji :
ምርጫ የሌላው ስም እየሱስ እና እየሱስ ብቻ ነው መዳኛችን
2025-04-13 14:05:13
8
haymina28
✨miss☕🔥 :
ወይኔ በሳቅ ሆዴን አመመኝ ትችላላችሁ ማርያምን 😂😂😂😂👌
2025-04-12 17:09:23
52
buyaaz1921
zag maln tura :
የአመቱ ምርጥ prank😂
2025-04-13 17:05:58
13
www.tiktok.com.frew7
Barok Jesus Addis Ababa 🇪🇹 :
❤️በዚህ አጋጣሚ ወንድም እና እህቶቼ በፍቅር እና በትህትና ልለምናቹ እባካቹ እውነት ሕይወት መንገድ ሰላም ደስታ እረፍት የሆነውን የአለም መድኒት ኢየሱስ ክርቶስን ተከተሉ ወጣትነት ዝና አላፊ ነው ህይወት በጣም አጭር ናት እባካቹ በፍጥነት ወስኑ እወዳችኋለሁ 🙏🙏🙏
2025-04-18 22:15:30
9
zamzam.bakeriz
. :
እረ ወይኔ በሳቅ ሞትኩ ወላሂ
2025-04-13 12:01:37
39
mulu12inpox
mulu12Epoxy :
እመቤቴን እኔ እንደዚህ አይነት ቀልድ በጣመም ያስጠላል እኔ ብሆን እንድህ ያደረጉኝ አላናግራቸውም እሱንም በድንጋጤ ካልሞትሁ
2025-04-13 18:35:06
9
kafuabdo1
k@ :
ተመችቶኛል ሌላም፡ስሩልን
2025-04-13 22:17:46
5
abushayenitshit
Abusha(ባቢ) :
እናቴን ትችላላችሁ 😁😁😁
2025-04-12 15:58:07
34
kuzy9244814069954
kuzy :
አይደረግም ድንጋጤ እኮ መጥፎ ነው በዛዉ ሞተዉ ቢቀሩስ ።።ከመስራታቹ በ ፊት ልታስቡበት ይገባል ።እስኪ ከሰዉነት ተራ አንውጣ እንደ ሰው እናስብ
2025-04-13 05:28:13
21
kalaw9l
kaleb :
እኔስ ቃል አጣውላቹ😂😂😂
2025-04-13 17:35:05
9
To see more videos from user @friendss80, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About