@truth_has_come: የት አግኝተው ? #እውነት_መጣ #tik_tok #ኢስላም #ክርስቲያን #ጴንጤ #viral_video #viral_video #vairal #ኡስታዝ_አቡ_ሀይደር @AՖﭐA® ⭕ ⁱˢˡᵃᵐ

እውነት መጣ
እውነት መጣ
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 12 April 2025 16:42:52 GMT
336376
29909
1280
12366

Music

Download

Comments

0rth0d0x_b0y
☦︎🇪🇹لا إله إلا المسيح🇪🇹☦︎ :
ከእናንተ ጋር እቆያለው=በምድር እቆያለው። ወደ ላከኝም እሄዳለው=ሞቼ ተነስቼ ወደ አባቴ ዘንድ እሄዳለው። ትፈልጉኛላቹ አታገኙኝም ወዳለውበት (ከአብ ቀኝ) ልትመጡ አትችሉም (በአምላክ ቦታ ፍጡር ስለማይኖር)።
2025-04-13 02:44:09
965
vivaluna26
Zoe🥀 :
ሙስሊሞች ግን አውቃቹህ ነው እምትደነቁሩት ነው እንዲሁ በተፈጥሮ ዘገምት ናቸህ 😂አሁን ይሄ ጥያቄ ነው 🤲
2025-04-13 18:53:51
183
liyu0997
Liyu :
ወደላከኝ ሲል እኮ ወደ እግዚአብሔር አብ ነው እያለ ያለው ጥቂት ጊዜ ከእናንተ ጋር አለው ያለው እስኪሰቅሉት እና እስኪሞት ነው እና ይሄ ሁሉ አልገደሉትም አልተሰቀለም ለማለት ነው እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን🥰🥰🥰
2025-04-12 17:21:39
80
ertugrul.gazi145
Kĥaliď 🙂 :
ጳጳሶች እንኳን እኮ መፅሀፍ ቅዱስን ያንተን ያህል አያውቁትም 🤣 ኧረ ኡስታዜ ይመችህ
2025-04-13 08:48:07
275
aseman17
me :
ፐ ኡስታዝ እሚገርም ጥያቄ ነው።😁
2025-04-12 18:21:08
64
netsi21netsi
ነጡ💥 :
ለምንድነው መፅሐፍ ቅዱስን እንደ ቁርአን ምትረዱት ሁሉም ንግግር እኮ የራሱ ልዩ ትርጉም አለው
2025-04-13 04:48:21
30
user5957221713117
user5957221713117 :
ቁርዐን ያጠበበው ጭንቅላት መፅሐፍ ቅዱስን በፍፁም አይረዳም
2025-04-13 16:29:06
29
nahom8.8.8
Nahum🦉 :
📌 ዮሐንስ 3:14-15፤ ሙሴም በምድረ በዳ እባብን እንደ ሰቀለ እንዲሁ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ የሰው ልጅ ይሰቀል ይገባዋል።
2025-04-13 08:43:14
22
gabriels_son
Gabriel's Son :
የምያዘው የምስቀለው በፈቃደ እንጂ በናተ ፈቃድ አይደለም ሲላቸው ነው። እኔ ወዳለሁበት ልትመጡ አትችሉም ማለቱ እኔበ ፈቃደ በምስቀልበት መስቀል ልትሰቀሉ የምሞተውን ሞቴን ልትምቱ በአባቴም ቀኝ ልትቀመጡ አትችሉም ማለት ነዉ።
2025-04-13 07:23:18
16
yegebirael
hayme 19 :
ጋሽዬ ብትጠመቁ እኮ በደብ ይገባወት ነበር አሁን ግን ጥያቄ ብቻ ነው የሚሆንብወት
2025-04-13 09:59:51
8
fish2332
BABA FISH :
ኡስታዝ አማርኛ ስንተኛ ቋንቋህ ነው? ከእናንተ ጋር ጥቂት ግዜ እቆያለሁ ( በዚህ ቆይታ ወስጥ ነው ይዘው የገደሉት) ከዛ ምን አለ ወደ ላከኝም እሄዳለሁ ( ይህ ማለት ደሞ ሲያረግ ወደ ሰማይ ሲወጣ ማለት ነው) ወደ ሰማይ ከሄደ ማን ነው የሚይዘው? ጥቂት ግዜ ባለው ወቅት ነው ይዘው የገደሉት ገባህ ኡስታዝ👌
2025-04-13 04:22:40
12
1sam_el
𝑠𝑎𝑚 Єℓ :
"ወደ ላከኝ..."😏
2025-04-12 21:50:31
9
babure783
babure783 :
ጠይቆ ልቡ ውልቅ ብሏል 😎 አንድም በፈቃዴ የምሞተውን ሞት በግድ እንገድላለን ብላችሁ ስለምትፈልጉኝ ራሴ እስካልፈቀድኩ አታገኙኝም ሲል ነው ።
2025-04-14 05:45:20
12
elpida2291
Ämir M :
አቡ ሐይደር ወላሂ ትችላለህ በቃ !
2025-04-14 18:26:40
5
ezana.0
EZANA :
ትንሽ ወረድ ስትል ሞቶ ከሞትም እደተነሳ ከሀዋርያቱም ጋር እደተገናኘ ተፅፎልሀል ጠማማ ስለሆናቹ ነው እንጂ
2025-04-13 11:59:28
8
innimamar
እንማማር💡@innimamar☑️ :
አንድም፣ ክርስቶስ እያወራ የነበረው ስለወደፊቱ ሁኔታ ነው። ሲቀጥል ደግሞ እዛው በዮሐንስ 7፥30 ላይም እንደተፃፈው፣ እዛኔ ሊይዙት ያልቻሉት መከራን የሚቀበልበት ጊዜው ገና ስላልደረሰ ነበር። ጊዜው ሲደርስ ግን እራሱ ተናግሮ እንደፈፀመው በ4ቱም ወንጌላት ተፅፏል፣ ራሱም "ሞቼ ነበር፣ እነሆም ሕያው ነኝ" ብሏል።
2025-04-28 05:44:49
5
gabriels_son
Gabriel's Son :
ስለዚህ . በፈቃዱ ተይዞ ሞተልን እንጂ ፈሪሳውያን በፈቃዳቸው አልያዙትም አልሰቀሉትም ክብር ይግባውና መድህን አለም ክርስቶስ በፈቃዱ ስለኞ ሞቶ ሞታችንን ገደለልን ህይወቱንም ሰጠን ።
2025-04-13 07:26:00
5
desu3466
.......ይሁንና ይለፍ :
አቤት እውቀት 😱😱😱😱😱😱😱😱😱🤭🤭
2025-04-13 10:08:21
12
comment4232
comment :
❤لا اله الا الله❤
2025-04-13 15:59:48
5
andinetadamudinkalem
Andinet Adamu :
በአንተ ቤት ከባድ ጥያቄ ጠይቀህ ልብህ ዉልቅ ብሏል! 🤣
2025-04-14 17:01:21
6
eyobaubegmail.com
Eyob AubeMuslim ሰለምቴው :
ነቢዩ ኢየሱስ አ፣ሰ ፈፅሞ አይዋሽም 🥰🥰🥰ንቁ አንብቡ ሙስሊም ሳትሆኑ አትሙቱ🥰🥰🥰
2025-04-12 21:43:49
5
jesuru122
እናተ ተሳደቡ እኛ እናሰልማለን :
ሳትሳደብ መጠየቅ መማር አለባቸው
2025-04-12 16:57:56
8
kale19ab
Shadow🖤🕯 :
በጣም ነው እንዴ ሚያብራሩት ኡስታዝ🤣?
2025-04-14 04:46:21
6
To see more videos from user @truth_has_come, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About