@truth_has_come: እንዴት ሆኖ 🤔 #እውነት_መጣ #ኢስላም #ክርስቲያን #ጴንጤ #viral_video #vairal #tik_tok #ftypシ #ኦርቶዶክስ #ኘሮቴስታንት

እውነት መጣ
እውነት መጣ
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 14 April 2025 16:56:19 GMT
515574
41295
1264
24277

Music

Download

Comments

hawarewbbbbbbb
boyka💪💪 :
እስኪ እኔ ደሞ አንድ ጥያቄ ልጠይቃቹ ሙስሊሞች ነብዩ ሙሀመድ የአላህን ትዛዝ ከመቀበሉ በፊት እሚከተለዉ ሀይማኖት ምን ነበር ንገሩኝ
2025-04-15 10:18:50
63
dawitman12349
ቂርቆስ :
አታቁም ቀጥልና አንብብ እዛው ቀጥለሕ ስታነብ ታገኛለሕ
2025-04-14 21:04:17
10
abicho056
Abicho :
ውድ ክርስቲያን ወገኖች ፦ የሙስሊሞች ዓላማ ብሽሽቅ እና ስድድብ አይደለም ፣ ዓላማችን በታዘዝነው መሠረት ሁሉንም የሠው ፍጡር ወደ ቀጥተኛ መንገድ መጥራት ነው። ❗️ሁላችሁም ኑ ፤ ጀነት  ለሁሉም ይበቃል ❗️❗️ኑ በአላህ ራህመት ሁላችንም ጀነት እንግባ ። ይህ ነው ግባችን
2025-04-14 18:26:30
1182
islamic__story235
ĪSLAMIÇ_STORY :
ALLAH አንድ ነው 🔥🔥🔥
2025-04-14 17:13:43
508
saysomet70
sumi :
ኢየሱስ ዛሬ መጥቶ ተፋቱኝ ቢል የማይሰማ ይኖራል
2025-04-14 17:33:15
126
heyutiiii20
🦂 :
ቀጣይ ትዉልድ ወንድ ልጅ አያመልክም ✊‼️
2025-04-15 04:48:11
161
yui_423
𓍢ִ໋.⋆ ك :
ወላሂ ዱዐ አርጉላቸው አላህ ሂዳያ እንዲሰጣቸው
2025-04-15 11:05:18
34
maxxaml7
kam kam :
እኛ ክርስቲያኖች ግን እድለኞች ነን because ሰው ሊረዳው የማይችለውን ታላቅም የሆነ ታናሽም መሆን የማይቸገረውን አምላክ ነው ያለን።እምነታችን ከአዕምሮ በላይ የሆነው አምላካቻንም እንደዚው ነው🥰
2025-05-23 14:00:13
5
dagm0310
Dagim.27 :
🤣😅 ተርጓሚ አብሀይደር😅🤣
2025-04-15 11:28:38
8
user4726820919767
ኒቆዲሞስ👉የመሢሑ :
ወደሜ መጀመሪያ ኢየሱስ ማን ነበር ዮሐንስ ወንጌል 1-1እግዚአብሔር ነበር ታዲያ ለምን ያባቴን ፈቃደ ላደረግ መጣዉ አለ አዳች ከራሴ አላደረገም አለ የወልድ ፈቃድ ከአብ የተለየ አለመሆኑን ለመግለፀ ነው 😳
2025-04-15 05:23:03
17
remain103
Kedija Argani🌼🌼 :
የአደጋ ጊዜ ተጠሪ አላህ ብቻ ነው
2025-04-21 05:45:37
49
mancure11
ጋንጩሬ ማንጩሬ🔞 :
እነሱ ሲያነቡት እንደዚ አያምርም🤣🤣
2025-04-14 20:59:36
94
newton3061
GAZA✊️🥹 :
ስላሴን ደምሳሽ ተውሒድን አንጋሽ ውድ ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅልን💪💪
2025-04-14 18:15:35
106
reem_muslim177
🦋رِيـــــمْ مُــــــسْلِمَة🦋 :
ይህንን እየሰሙና እያነበቡ ያሉ ክርስቲያኖች እንቅልፍ ከወስዳቸው ግን ታድለው¯🙄
2025-04-14 19:11:58
17
demeku494
nunu :
𝗙𝗿𝗲𝗲 𝗽𝗮𝗹𝗲𝘀𝘁𝗶𝗻𝗲 🩸✊🏻 🇵🇸🇵🇸🇵🇸 𝗙𝗿𝗲𝗲 𝗚𝗮𝘇𝗮 🩸✊🏻 🇵🇸🇵🇸🇵🇸
2025-04-15 16:56:01
17
gppkkkk4
J :
ያሰለም ንግግሩ እኮ ራስምታት ያስዛል አቡ ሀይደር❤️ያባይቤሉ በለቤት ራሱ እንዲ ራግጦ አስራግጦ ማነገር አይችልም😂
2025-04-16 18:51:34
12
halimaseid3
HALUMI💝 :
ኡስታዙና የኛ ወርቅ 🥰አላህዬ በአዱኒያ ምቾትን በአኼራ ጀነትን ይወፍቅህ🥰🥰
2025-04-14 22:23:26
6
fafi.064
ፌፌ :
ያሰላም ኡስታዝ😍😍
2025-04-14 17:09:42
21
ahme35349
Ahme :
መሁመድ ሰ አ ወ የመጨረሻ ነብይ ነቸው እንጂ እስልምናን የመሰረቱ አይደሉም የሰውልጅ ሲፈጠር ጀምሮ የነበረ ሀይማኖት ነው የነብያቶች ሁሉ ሀይማኖት ነው እስልምና ኢቭን አየሱስም ጨምሮ።
2025-04-15 16:55:28
5
abuliyawu0
Habtisho :
1ኛ የዮሐንስ መልእክት 2፤22 2፤22 ክርስቶስ አይደለም ብሎ ኢየሱስን ከሚክድ በቀር ውሸተኛው ማን ነው? አብንና ወልድን የሚክድ ይህ የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው።
2025-04-15 09:58:22
37
yessultan2
NESREDIN 7 :
ሱብሀንአላህ አልሀምዱሊላሀ ላኢላሃኢለላህ አላሁአክበር
2025-04-14 19:21:51
8
user0985332478086
user679opo7t :
አምላክ የሰው ልጆችን ከራሱ ቅጣት ለማዳን እራሱን በራሱ መስዋዕት አቅርቦ እራሱን በራሱ ገደለ ከዚያም ትንሽ ቀን ቆየ ራሱን በራሱ አስነሳ😭 እንዴት ተዋጠላቹ?
2025-04-15 07:41:24
5
user25b7e9rmek
بنت حسن .فان مع العسر يسرا 🌺 :
ወንድሜአላህይጠብቅህ ኡስታዙናም"በአለበት"አላህይጠብቅህ ጀዛከላኸይር🤗🤗🤗
2025-04-14 17:08:44
6
jone1929
Minte :
የአብ እና የወልድን እና የመንፈስ ቅዱስን አንድነት ነው የሚናገረው I have question for Muslims ዮሐንስ ራዕይ 22:13. Anbebuna ye kirstosen amelak taytutalachu
2025-04-14 19:26:46
5
kalid0465
kalid :
አያነቡማ 😁😁😁 ቢያነቡ ይሰልሙ ነበር
2025-04-14 17:54:42
6
To see more videos from user @truth_has_come, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About