@kal1233214: #ፋኖመከታቺን💚💛❤💪💪✅ቤተአማራ💚💛❤✊💒❤🤝❤🕌

ቃል Naturals
ቃል Naturals
Open In TikTok:
Region: AE
Tuesday 15 April 2025 12:00:21 GMT
590843
7717
475
354

Music

Download

Comments

ganetayalew
ገኒ ወሎየዋ🥰🦋2️⃣7️⃣ :
እኔ በምንም አልቀና ግን በፅጉ በጣም እቀናለሁ ይደግልሺ በሉኝማ እረዝም ፀጉር ወዳጂ ነኝ😥😥
2025-04-15 13:46:08
228
user5220614301650
ሚሊ ጋል ትግራይ👸❤️ :
ኣቦ ፀጉረሽ ይዘሽ ቁጭ በይ😎እኔ ፀጉሬ ኣቃጥሎ ልደፋኝ ነዉ😌
2025-04-15 14:56:19
58
clrqtr101
foziy hussen :
እደዉ ለፀጉሪ አድቀን ተጨንቂ አላቅም🤣🤣🤣🤣 ቅባት እራሱ ሲገኝም ሲጣም ነዉ🤣🤣🤣🤣
2025-04-15 14:44:40
68
usertdf1
ሪም ትግራወይቲ 💊✅✅💘 :
ማርያምን ተጠቀሙት እኔ ምስክር ነኝ እኔ በጤና ምክንያት ኣሁን እየተነቃቀለ ኣስቸገረኝ እንጂ በጣም ረዘመ ብዛቱም ጭምር🥰
2025-04-15 15:36:20
7
maroo2491
Alhamdulillah for evertything :
እንዳው እኔ ብቻ ነኝ ለፀጉሬ ቦታ ሰጥቸው የማላውቀው ወላሂ እቅባት መዳም ተገዛችልኝ ይሄው አመት ሆነው ተጠቅሜም አላቅ 🤔🤔🤔
2025-04-15 15:30:19
9
user166287462
ዜድ ሀበሻዊቷ🥀💞 :
የፀጉር ነገር ይተደሉታል እንጂ አይተጋሉትም ግን አለሃምዱሊላሂ ምርጥ ፀጉር አለኝ ምንም አርግለት አይደለም
2025-04-15 20:33:42
8
sahadauae2
sahadauae2 :
ተፈጥሮነው. አትድከሙ
2025-04-15 14:43:37
7
seadi2052
🦋 Seadi🦋🍫 :
እኔማ አነዱኝ ካበጠርኩት ወሩ🥺🥺🥺🥺
2025-04-15 16:16:51
6
user17196884981182
መታገሰ ዎጋ አለው :
ኸረ የኔ ሳበጥር እየረገፈ አሰቸገረኝ መላ ካለ ሹክ በሉኝ
2025-04-15 14:24:21
5
f.raya8
𝑭 የራያዋ🌾🌾💞 :
ወላሂ የኔ ረዥም ነዉ እየተቆራርጠ ነበረ አሁን ግን ተጠቅሜዋለሁ በጣም ይለያል ሙሻጥ ሲድር ሂና አድረጋቹህ ተጠቀሙ🥰🥰🥰
2025-06-14 15:00:00
0
itsme90780
it's me🙄👌 :
እረ ፀጉር የሚያበዛ ንገሩኝ ከሂና ጋር የምታቀላቅሉት ቀዩ ምንድነው ስሙ ንገሩኝ እኔ ሂና ተተብቼ አላውቅም እስኪ እቀባለሁ
2025-04-15 18:23:28
1
sos7904
king Solomon :
😂😂😂ለሆድ ሳይገኝ ለጸጉር ብር እየጠፋ ነው😂ተነቅሎ ለሚጨረሰው
2025-04-16 03:33:48
4
.h691287
ሀያት"የወግዲዋ :
ተው ግን ንገሩኝ ምንነው የምትጠቀሙት😒
2025-04-16 08:20:24
1
siedmohammed14
ካራ ያል😘😘 :
ወላ ፀጉር ያላት ሚስት ስጠኝ አሚን😂
2025-04-25 14:36:05
5
66812968hn
ሀዩ ያባቷ ልጅ 🦋💫 :
የኔማ ፀጉር ታማኝ ነው ዝቅ አይልም ከፍጅ 😌😌😂😂😂🥺
2025-04-15 22:25:29
0
fafi.said56
🦋Fafi Queen👸❤🇪🇹🇦🇪 :
የት ነው ያለሽው
2025-05-19 14:32:08
0
user282621262994
Lij hayu☪💖 ወሎየዋ💎 :
የትነሺ
2025-05-23 20:43:27
0
user72186991577778
ንግሰቲ ኦፉለተይቲ🌽🇸🇦🫰🫶 :
ህና በጣም ጥሩ ነው ለፀጉርሸ ለጭንቅላትህንም በጣም ነው ምወደው🥰🥰🥰🥰
2025-04-15 19:21:11
0
mekdi08007
ሃኒ ወሎየዋ የMሸጋ እሕት💃🕊 :
ፀጉር በተፈጥሮ ነዉጅ ሌላ አያመጣዉም ተመስገን ሒዉማን ሔር የመሰለፀጉር ነዉያለኝ🔥
2025-04-16 18:49:13
3
toybaali3
طيبه علي ከለሚ♥️ :
እኔሥ ደክሞኝ ተስፋ ቆርጨ ትቸዋለሁ
2025-04-17 08:36:39
3
zed.987
❦︎𝑍𝒆𝒅 𝑊𝒆𝒍𝒐♡︎𝑌𝑒𝒘𝒂☪️ :
ወላሒ እኔ ፀጉሪን ምንም አልጠቀም ግን እረጂምነዉ ብዙ አይደለም ሥሥነዉ እናም ፀጉር ተፈጥሮነዉ!!
2025-05-15 10:40:38
2
suzynayepasoa123
R ወሎየዋ የግምጃዩእርግቤ👑💋💧 :
የትነዉ
2025-04-15 18:33:28
1
zuzuuagaroo8
zuzuutiktok.com/@zuzuuagaroo8 :
maliiin wajiin dibatee anii qabaa inaaitii fadamaa isaa walalee😢
2025-04-15 15:00:45
2
ganinage5
Geni💓Da🌷 :
ምን ጨምረሽ ነው
2025-04-17 15:23:34
1
fatumaseid1933
ፋፊ ሠይድ :
ወላሂ አንድ ነገር አልጠቀመውም ግን ያንቺን እጥፍ አለኝ ብዛትም እርዝመቱም አልሀምዱሊላህ 🥰🥰🥰🥰🥰
2025-05-13 18:54:58
1
To see more videos from user @kal1233214, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About