@mathernalcare: This Video Is Made For How To Know The Sign.Symptoms Of UTI And Its Management Both In Health Center And At Home! So This Video Is Very Important Please Share.Copylink.Like.Comment And Subscribe.Follow Both My Tik Tok And You Tube Chanal Accounts! ስለ የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ምልክቶችና በቤታችሁ ምን ማድረግ እንዳለባችሁ በተወሰነ መልኩ ለማስረዳት ሞክሪያለው ቪዲዮውን እስከመጨረሻ ተመልከቱት ለብዙ ሰው ሼር አድርጉት። አመሰግናለው። #dr #Education #nurse #amenorrhea #motherhood #midwife #infertilityjourney #habeshatiktok #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha #dysmenorrhea #pregnanttiktok #nursingschool #nursingschool #Uti #pregnant #pregnancy #pregnant🤰 #Worku
Worku Media/ወርቁ ሚዲያ
Region: ET
Tuesday 15 April 2025 15:00:12 GMT
Music
Download
Comments
Mekdi Moges :
አንድ ጥያቄ ዶክተርዬ የወንዶች ሽንት ግን እንዲህ በጣም የሚሸተው ለምነው አንተዬ ??????
2025-04-16 06:37:26
1
Hayu Love :
🥺እኔ እረጉዝ ነኝ ነገረ ግን ሽንቴ ቶሎ ቶሎ ነው አሚመጣብኝ ዶክተረ ስጠይቅ እረግዝናው ነው ይሉኛል
2025-05-09 12:22:08
1
geni :
ወይኔ በጣም የሚያሰቃየኝ ሕመም
2025-05-06 19:10:27
0
lamry :
በህክምና ሙሉ በሙሉ ይድናል ወይስ ይመለሳል ዳክተር መልስልኝ
2025-04-15 15:26:45
4
melkamwoloyewa7 :
እኔ 5ወሬ ይሄ ሁሉ መሆን ከጀመረኝ አልተወኝም ምን ላርግ
2025-04-17 14:52:50
1
አበባዬ መኖርክ ነው ብርታቴ :
ተባረክልን የምር እወቀትን ማካፈል ምንኛ መታደል ነው
2025-04-15 15:35:08
11
cool :
አንዱ ቆለጤ በጣም እበጥ ካሣየብኝ 3ቀን ሆነኝ ዶ/ረ እባክህ እረዳኝ?
2025-04-19 17:39:08
1
ማርያም እናቴ :
ዶክተር እባክ መልሰልኝ ሸንቴ ሽሸና በጣም ያቃጥለኛል በጣም ያሳክከኛል ምን ይሁን
2025-05-06 09:00:22
1
Misgana Tsegaye :
ለማያነብ ሰው አታነብላቸውም
2025-05-15 01:38:04
0
🌍zewd👑🦅 :
ዶ/ር እኔ ቀኝ እግሬ ሙሉውን ይይዘኛል ግን መነሻው እንዳልከው ዳሌዬ መጋጠሚያው ላይ ነው እባክህ መልስልኝ ዶክ ምን ይሻለኛል
2025-04-15 17:19:07
2
Abeba H/slassia :
ማህፀን ላይ ትናንሽ እብጠቶች ካሉትስ እባክህ ዶክተርየ መልስ ፃፍልኝ
2025-04-15 19:30:19
1
rahelmamusha :
ዘፈኑን ተወው
2025-05-08 13:27:37
1
Demisu :
እናመሠግናለን ከጡት ሰር የቁሥል ስሜት መሠማት የምን ምልክት ነው
2025-04-18 00:22:03
1
ዘለቀ መልካ :
ያካቸዉ ነገሮች ሁም እኔን ይሰማኛል
2025-04-16 21:59:56
3
የጊዮርጊስ ልጅ :
አረ በግራ ግኔ ከእምብርቴ በታች ይወጋኛል ወደታች
2025-04-15 17:57:48
2
T :
ስቲች ነበርኩ እና ተለያይቶ ድኗል ማስተካከል ይቻላል
2025-04-26 20:00:54
1
የድንግል ልጀ :
እናመሰግናለን🙏🙏🙏
2025-06-05 09:12:21
1
TE :
ሰላም ዶክተር የደሜ አይነት A ፖዘቲፍ ነው ያማለት ኤች አቪ አለብኝ ማለት ነው
2025-04-18 05:15:04
1
Selam Alex :
thank you Dr
2025-04-29 16:59:34
1
ናትናኤል ፡ገብረአብ :
እኔ2ወሬነውከተኛው ልክእንደዚነውየሚመኝ መፍትሄንገረኝዶር
2025-04-17 09:40:55
1
የማርያም ልጂ ነኚ ወሎየዋ 🙏🙏🙏 :
Thank you❤❤❤ Doctor
2025-04-27 22:46:57
1
popi arsenal :
10Q Dr
2025-04-28 19:40:26
1
akiya :
ሙዚቃው😍😍😍
2025-04-16 15:50:50
2
yeshi :
thanks 🙏
2025-04-15 18:59:11
1
mulu mulu :
አመስግናለን
2025-04-17 17:36:05
1
To see more videos from user @mathernalcare, please go to the Tikwm
homepage.
© 2021-2025 TikWM. All rights reserved.