@ncubeethiopia: አነጋጋሪው ዱባይ ቡርጂ-ከሊፋ ጣራ ላይ የተሰራው ማስታወቂያ ~ The legendary Advertisement . . #ncubeethiopia #infotainment #edutainment #news #ethiopian_tik_tok #ethiopianmusic #fyp #ethiopian music #creatorsearchinsights #viraltiktokvideo #habeshatiktok #brooknews #mussiesolomon #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #burjikhalifa #emiratesairlines #duabiexpo

N-Cube 🇪🇹
N-Cube 🇪🇹
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 15 April 2025 18:08:28 GMT
1505274
72036
1588
3962

Music

Download

Comments

ola_227
.🐼 Çinematic :
የኔ ጓደኞች እርጥብ ቢጋበዙ ይሰሩት ነበር 😭😅😅
2025-04-16 07:06:59
1925
docnatu0
natu 💙 :
12ቁጥር ሚስማር ላይ ቆሜ እሰራለሁ
2025-04-16 06:42:01
575
nolawi2116
Babi black :
ከድህነት የሚበልጥ ከፍታ የለም 😁✌️
2025-04-16 15:27:32
825
haymina0
❤️የፅ ልጅ ሀይሚ ❤️ :
እሺ ብልስ ማን ያሰራኛል
2025-04-16 04:27:17
496
esrael.12
12@ Esrael :
ወዳጀ ልዘልም እችላለሁ ለዛውም በአረብ ክፍያ
2025-04-15 18:58:28
413
lidu1_66
LIĎŨ🌸 :
አዎ😊 የከፍታ ፍርሀቴ ከድህነቴ አይበልጥም😂😂😂
2025-04-16 09:46:06
269
bbbbb91
👀 :
መች እድሉን ሰጡን መጀመርያ
2025-04-16 05:16:13
101
mame.se14
Mame official🪄🇸🇦 :
አይደለም መቆም እዘላለሁ ሁላ
2025-04-16 08:13:55
162
dereje_jiru_oda
BipNelly :
በ100$ ያለምንም ቀበቶ እሰራለው😁 የምሬን ነው ብር አግሮብኛል🤔
2025-04-16 05:54:53
42
yemaryamselam
🦋𝑠𝑒𝑙𝑖𝑛𝑎🦋 :
pis ነው ለምን ከጉም ላይ አይሆንም ሆ
2025-04-15 23:04:09
16
amiahmed28
አልሚ አህመድ :
ህይወቴን የሚቀይር ብር ከተከፈለኝ ከህፃው ላይ ዝለይ ብባል እዘላለው
2025-10-30 12:34:58
9
abay.abaye6
Abay 16 :
ምርያምን ሰራለዉ💪👍👍💪
2025-04-16 14:39:30
6
daagneshifa
Daኜ💎 :
አሁን ያለንበት የኑሮ ከፍታ ከቡርጂ ከሊፋ ይበልጣል
2026-01-21 19:14:35
8
rahifantahun
Rahwiዬ🌸🌸 :
my people 2ኛ ፎቅ ላይ ቆሞ ከዚህ ላይ ሰው ቢወድቅ ይተርፋል
2025-04-16 07:48:42
15
samuelsisay035
Sami sisay :
የፕሌኑ ክንፍ ላይ ያለ ቀበቶ ቆሜ እሰራለው ብቻ ከዚ ሀገር አንዴ ያስወጡኝ☹️
2025-08-13 18:14:23
7
mussie208
Mussie208 :
ሂወቴ ሚቀይር ብር አደለም ምሳ ብጋብዙኝ ያለ ቀበቶ በአንድ እግሬ ያውም በአውራ ጣቴ ብቻ እቆም ነበረ
2025-05-08 10:23:04
8
biruktawit.abraha
Biruktawit Abraham :
ከፍተኛ ጥንቃቄ ተደርጎላት ነው አዎ እሰራለው
2025-04-15 19:09:50
21
enu19215
enu 💃 :
ከዚ ሀገር ካስወጡኝ በቂ ነው ወንድም😏😏
2025-04-16 05:04:31
24
tarikazize1
tarikazize1 :
ትቀልዳለህ ኢትዮጵያ ውስጥ መኖሩ እራሱ ቡርጂ ከሊፍን በሁለት እጥፍ ይበልጣል የኑሮ ከፍታው
2025-04-16 08:43:05
5
bolt8254
bolt :
ኧረ ወላሒ እዘለዋለሁ የምን መቆም ብቻ
2025-04-17 07:25:50
11
kidus791
kidus791 :
እዛላይ መቆም እኮ እዚ ሀገር ከመኖር አይበልጥም
2025-04-16 07:35:28
8
boni.ye.kal
boni ye kal :
እኔ በተኛሁበት አዞረኝ።።።
2025-04-17 19:55:21
7
To see more videos from user @ncubeethiopia, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About