Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@hygormx: goat 🔥🐐 | Music:MONTAGEM ASSOMBRA MATRIX 2. #lm10 #messi #lionel #viraliza
hygormx
Open In TikTok:
Region: BR
Tuesday 15 April 2025 21:59:10 GMT
21952
1105
14
70
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.6MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.41MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
3runø :
2026-06-16 13:29:53
1
Emanuel Netto :
2022 edits 4anos atrás o saudade
2026-05-21 11:48:50
2
Souza 🏅 :
a 01 das assombra ❤️
2025-06-12 17:45:49
2
diedevdie :
недооценённая музыка и эдит
2025-07-10 23:33:11
2
Luján :
😂
2026-01-15 17:26:38
1
estefanny estefanny :
😁
2025-11-15 11:31:00
1
𝒇𝒕𝒍𝒚 𝜗𝜚˚• :
🔥🔥
2025-04-16 06:27:50
2
thedeboc :
😂
2025-06-12 19:55:58
2
To see more videos from user @hygormx, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
ব্রাজিল মানেই সুন্দরী মেয়েদের একটি দল…🥰🙈#farjanashifa #farjanashifa002 #ANAQA
Detalhes que fazem toda a diferença no seu enxoval ✨ Nosso jogo de lençol 400 fios na cor rosê traz elegância e conforto para a sua cama 🛏️ ✔️ Acabamento ponto palito sofisticado nas fronhas ✔️ Elástico na volta toda, encaixe perfeito no colchão ✔️ Mais de 13 cores disponíveis Perfeito para quem ama uma cama linda, confortável e com toque de hotel 💗 #enxoval #jogodelençol #400fios #camasposta #decoracaodequarto
Je dis NON NON NON 😂🇨🇮 #debordoleekunfa #abidjan #ARG_00 #cotedivoire🇨🇮225 #humour
#አሜን🙏🤍🙏 ##_ሰኔ_12_የቅዱስ_ሚካኤል_ዓመታዊ_በዓል! #_የቅድስት_አፎሚያ_እና_የቅዱስ_ላሊበላ_እረፍት_ነው! በቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም ሼር በማድረግ በቅዱስ ሚካኤል ስም ለወዳጆ ዘክሯቸው! ሰኔ 12 ቀን ቅዱስ ሚካኤል ደገኛዋን ቅድስት አፎሚያን ከሰይጣን ተንኮል የታደገበት ዕለት እንደሆነ ድርሳኑ መዝግቦልናል፡፡ ተወዳጆች ሆይ ቅድስት አፎሚያ አስተራኒቆስ የተባለ ደግ ባል ነበራት፡፡ ይህ ሰው ሊሞት ሲል የቅዱስ ሚካኤልን ስዕል አዘጋጅቶ በመስጠት፤ በየወሩ በቅዱስ ሚካኤል ቀን ለድሆች፣ ለጦም አዳሪዎች ምጽዋት እንድትሰጥ፤ መስጠት ብቻ ሳይሆን ወደ ፈጣሪዋ አጥብቃ ከመጸለይ እንዳታቋርጥ ነግሯት ያርፋል፡፡ ቅድስት አፎሚያም ይሄንን ርህራሄና ሰብአዊነት የተመላበት በጎ ሥራ አጥብቃ መሥራት ጀመረች፡፡ የበጎ ነገር ጠላት የሆነው ሰይጣን የቸርነት ሥራዋን ተመልክቶ ወደ ቅድስት አፎሚያ መጣ፡፡ አዛኝ በመምሰልም ‹‹ለምን ገንዘብሽን ታባክኛለሽ፤ ይልቁንስ ገንዘብሽ ከማለቁ በፊት ባል አግብተሽ አትኖሪም ባልሽ እንደሆነ ጸድቋል ምጽዋት አያስፈልገውም›› አላት፡፡ ሰይጣን የአስተራኖቆስን መጽደቅ የተናገረው አፎሚያን ለማስደሰት ሳይሆን እንደ አዳምና ሔዋን ለማሳት ነው፡፡ ዘፍ 3÷1-8 ቅድስት አፎሚያም ‹‹ሌላ ባል ላላገባ ከፈጣሪዬ ጋር ቃል ኪዳን ገብቻለሁ›› አለችው፡፡ ሰይጣንም የሚያስትበት የጥፋትና የተንኮል መንገድ ብዙ ነውና መነኩሴ በመምሰል ብዙ ቢዘበዝባትም አፎምያ ግን ለሥጋዊ ምክሩ ቦታ ሳትሰጠው እንቢኝ አለችው፡፡ ሰይጣንም በዚህ ሳያበቃ ያስትልኛል፣ አፎሚያን ያሳምንልኛል ያለውን ሐሳብ እያመጣ ቢነግራትም በእንቢታዋ ጸናች፡፡ ለሰይጣን ውሸት የየዕለት ሥራው ስለሆነ ይባስ ብሎ ቅዱስ ሚካኤል ነኝ ብሎ እርፍ አለው፡፡ ሰይጣን በአምሳለ መልአክ ሰውን እንደሚያስት ያወቀው ቅዱስ ጳውሎስ ‹‹ሰይጣን ራሱን የብርሃንን መልአክ እንዲመስል ራሱን ይለውጣል›› ብሎ ነግሮናል፡፡ 2ኛ ቆሮ 11÷14 ስለዚህ አፎምያ በቅዱስ ሚካኤል ተመስሎ ቢነግራትም አልቀበልም አለችው፡፡ ወዳጆቼ እስቲ እራሳችንን እናስብ ስለ እውነት እኛ ብንሆን ይህንን ፈተና እናልፍ ነበር? ይህ የአፎሚያን የእምነት ጥበብ የሚያሳይ ነው፡፡ ሰይጣንም አሉኝ የሚለውን ሰይጣናዊ ማሳመኛ ጥበብ ተጠቀመ፡፡ አፎሚያም ምንም ይበል ምንም አለተቀበለችውም፡፡ ምክንያቷ ደግሞ ንግግሩና ገጽታው ስላልተካከለ፡፡ በአፎምያ መንፈሳዊ ቆራጥነት የተበሳጨው ሰይጣንም ዓይኑን አፍጥጦ፣ ጥርሱን አግጥጦ አንቆ ሊገላት ሲል ቅዱስ ሚካኤል ብርሃናዊ ክንፉን እያማታ በቅጽበት ደረሰላት ከሰይጣንም እጅ አዳናት፡፡ ቅዱስ ሚካኤልም ስለ እረፍቷ ‹‹ብጽዕት አፎሚያ ሆይ ሄደሽ የቤትሽን ሥራ አዘጋጂ፣ ዛሬ ከዚህ ዓለም በሞት ትለያለሽ፣ እነሆ እግዚአብሔር ዓይን ያላየውን፣ ጆሮም ያልሰማውን፣ በሰው ልብ ያልታሰበውን አዘጋጅቶልሻል›› ብሎ የምስራቹን ነግራት ከእሷ ተሰወረ፡፡ ቅድስት አፎምያም የቅዱስ ሚካኤልን የበዓሉን ዝግጅት ከፈጸመች በኃላ ወደ ኤጲስቆጶሱና ወደ ካህናቱ መልዕክት ላከች እነሱም መጡ፡፡ ለእነሱም ቀሪ ገንዘብዋን ለድሆች ለጦም አዳሪዎች ይሰጥዋቸውም ዘንድ አስረከበቻቸው፡፡ ከዚህ በኃላ ተነስታ ጸለየች፣ የከበረ መልአክ የቅዱስ ሚካኤልንም ሥዕል አንስታ አቅፋ ሳመችው/አፎሚያ ለሰይጣን ይህንን ስዕል ስታሳየው ነው አሳች መልኩ ወደ ሰይጣንነት የተቀጠረው/ ያን ጊዜም ቅድስት ነፍሷ ከሥጋዋ ተለየች፡፡ ቅዱስ ሚካኤልም የከበረች ነፍሷን በብርሃናዊ ክንፉ አቅፎ ደግፎ የፈጣሪውን መንግስት እንድትወርስ አድርጓታል፡፡ ከቅድስት አፎምያ ሁለት ነገር እንማራለን፡፡ አንደኛው ጥቅም አዘል ፈተናን አልፋ ሰይጣንን ድል መንሳትዋ ሲሆን ሁለተኛው አፎምያ ጽድቅ ሰርታ የሥጋ ፈተናዋን ድል ነስታ፣ ሰይጣንን ማሸነፍ የቻለችው ጫካ ገብታ ሳይሆን በዓለም ሆና ነው፡፡ ስለዚህ ጽድቅ ሰርቶ ለመጽደቅ ሥራ እንጂ ቦታ እንደማይወስነው ታሪክዋ አስተማሪ ነው፡፡ #_ሰኔ_12_ቀን_እረፍቱ_ለቅዱስ_ላሊበላ ቅዱስ ላሊበላ በነገሠ ጊዜ እኔ ንጉሥ ነኝ ብሎ ድሆችን ሳይንቅ፣ በአገዛዙ ሰዎችን ሳያስጨንቅ የኖረ ጻድቅ ነው፡፡ ጌታችን ቅዱስ ላሊበላን የፍቅሩን ጽናት በማየት መልአኩን ላከለት፡፡ መልአኩም ቅዱስ ላሊበላን ወደ ሰማይ ነጠቀው፡፡ በዚያም ቤተ ክርስትያንን እንዴት እንደሚያንጽ ጥበብን ገለጠለት፡፡ ቅዱስ ላሊበላም ሥጋ የለበሱ ሰዎች ሳይሆኑ ቅዱሳን መላእክቶች በስውር እየተራዱት እነዛን አስደናቂ፣ ለውጭ ጥበበኞች አጨቃጫቂ የሆኑትን ፍልፍል አብያተ ክርስትያናትን አንጿል፡፡ ጌታችንም ሰኔ 12 ቀን በብርሃን ሰረገላ ተቀምጦ፣የሚያስፈራ መብረቅን ተጎናጽፎ ቅዱሳን መላእክትን አስከትሎ ወደ ቅዱስ ላሊበላ መጣ፡፡ ጌታም ‹‹ወዳጄ ላሊበላ ሆይ ሰላም ላንተ ይሁንልህ፡፡ እኔ በማይታበል ቃሌ እነግርሃለሁ፤ ማደርያህ በክብር ከአስራ ሁለቱ ሐዋርያት ጋር ይሁን፡፡ በጸሎትህና በቃል ኪዳንህ ለሚታመን እምነቱ እንደ ጴጥሮስና ጳውሎስ ደም መፍሰስ ይሆንለታል፡፡ ወደ ቤተ መቅደስህ የሔደ ኢየሩሳሌም ወዳለው ቤተ መቅደስ እንደ ሄደ ይሆንለታል፡፡ መቃብርህንም የተሳለመ የሥጋዬን መቃብር እንደተሳለመ ይሆንለታል፡፡ በየወሩ የተራቡትን እያበላ፣ የተጠሙትን እያጠጣ መታሰብያህን ለሚያደርግ እኔ የተሰወረ መና እመግበዋለሁ፤ የህይወትንም ጽዋንም አጠጣዋለሁ፡፡ በመታሰብያህ ቀን ዕጣን ወይም ስንዴ የሚያገባውን እኔ በኢየሩሳሌም ሰማያዊት በውስጠኛው መጋረጃ አስቀምጬ ከተቆረሰው ሥጋዬ አቆርበዋሁ፤ በአማላጅነትህም እየታመነ የገድልህን መጽሐፍ የሚጽፈውን ያንተ ስም በተጻፈበት ቦታ እኔ ስሙን እጽፋለሁ፡፡፡ በፍጹም ልቡ ለሚያምን ይህን የማይታበል ቃል የተናገርኩ የህያው እግዚአብሔር ልጅ እኔ ኢየሱስ ነኝ›› አለው፡፡ ቅዱስ ላሊበላም ይህንን ቃል ኪዳን ስለሰጠውና ስላጸናለት ጌታችንን እያመሰገነ እግሩ ላይ ወድቆ አመሰገነው፡፡ ሰኔ 12 ቀንም አረፈ፡፡ ቅድስት ነፍሱንም ቅዱሳን መላእክት ይዘው የዘላለም ማረፍያው አስገቡት፡፡ #_የቅዱስ_ሚካኤል_የወር_በዓላት_ከነምክንያት ፨ #_መስከረም_12 ፦ ቅዱስ ፋሲለደስን በመከራው ሰዓት የረዳበት እና የሰማዕትነት ተጋድሎውን ከፍጻሜ እንዲያደርስ ከጎኑ ተገኝቶ ያጸናበት #_ጥቅምት_12 ፦ ነብዩ ሳሙኤል ዳዊትን ቅብዐ መንግስት እንዲቀባው የነገረበት ቀን ነው፡፡ ቅዱስ ዳዊትም ከቅዱሳን መላእክት ረድኤት በደንብ ስለተጠቀመ ክብራቸውን በመዝሙሩ በደንብ መዝግቧል፡፡ #_ህዳር_12 ፦ የቅዱስ ሚካኤል በዓለ ሲመቱ ነው፡፡ በዚህ ቀን እግዚአብሔር የመላእክት አለቃ አደርጎ ሾመው፡፡ የመላእክት ሹመት እንደ ሰው በተጽእኖ አይደለም፡፡ ሰው በሰው ላይ የሚሾመው ለመገልገል ነው፡፡ የመላእክት ሹመት ግን ለማገልገል ነው፡፡ እንደ ሰው አንዱ መልአክ አንዱን መልአክ አያገለግልም፡፡ አገልግሎታቸው እግዚአብሔርንና ሰውን ነው፡፡ በዚህም ቀን ለሰው ልጆች ከፈጣሪው ምህረት የሚለምንበት እና በቃል ኪዳኑ ነፍሳትን ከሲኦል የሚያወጣበት ቀን ነው፡፡ ለነዌ ልጅ ለኢያሱ በታላቅ ክብር በንጉሥ ጭፍራ አምሳል የታየበት ቀንም ነው፡፡ #_ታህሳስ_12 ፦ ዱራታኦስና ቴዎብስትያን የረዳበት ቀን ነው፡፡ #_ጥር_12 ፦ ያዕቆብን ከኤሳው፣ተላፊኖስን ከአመጸኛው ያዳነበት ቀን ነው፡፡ #_የካቲት_12 ፦ አንድ ችግረኛ ሰው ያለ ሥራ ቁጭ ብሎ ቅዱስ ሚካኤል ምግብ እንዲያመጣለት በመነዝነዝ ያስቸግረው ስለነበረ ቅዱስ ሚካኤልም ወደ ችግረኛው ሰው በመሄድ
🙂↔️🙂↔️#اكسبلور #هاشتاق #fpy_tiktok #foryou #ترند
#معاوية_بن_أبي_سفيان #الحلقة_الرابعة_عشر_Part3 #أرض_الفيروز #مشاهدات
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy