@redujov: Replying to @selinaquen1 ፕሮቴስታንት ጠላት ያወጣልን ስም ነው!#dawitfassilministry #ጴንጤ_christian_tiktokthank #ኢየሱስ_ብቻውን_ያድናል #ኦረቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለአለም_ትኑር #foryou #fyp #creatorsearchinsights

Redu
Redu
Open In TikTok:
Region: AE
Thursday 17 April 2025 15:17:00 GMT
84112
3808
230
900

Music

Download

Comments

gebireakilog
Gebireakilog :
ለምን ትዋሻለህ ሉተር መነኩሴ ደፍሮ እኮነው የተባረረ
2025-04-19 07:56:40
25
andinetgeletaw
Andinet Geletaw :
ካቶሊክ ከኦሮቶዶክስ ወጣች ! ፕሮቴስታን ከካቶሊክ ወጣ ! የሁሉም እናት የነበረችው ኦርቶዶክስ ናት !
2025-04-24 08:42:34
10
user3531491810866
ቻሌ ቡና :
እና የሉተር ተከታይ በሙሉ ኘሮቴስታንት ነው ደቭ
2025-06-18 03:36:43
0
tango_tana
Tango_Tana :
ስም የሚያወጣው ወላጅ ነው። ወላጅ ደግሞ ጠላት አይደለም።
2025-04-24 09:44:15
2
gemechu.hassen.bu
Geme@Hassen :
አረ ዴቭ ወጥ መርገጥ ጀመሬ
2025-07-09 18:50:39
0
user4149391684388
m.owen :
እምነት ብቻ የሚል ካሳየኸኝ ማርያምን እኔ አጰነጥጣለሁ
2025-04-20 10:41:06
6
mule.ameneshewa
ሐመሩሀ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
እኔ ምን አገባኝ ማርያም አማላጅ ናት
2025-04-25 08:09:10
1
abegaz57
Abegaz :
ፕሮቴስታንት የሚለዉ ስያሜ ኢትዮጵያ ዉስጥ ብቻ ያለ መጠሪያ ነዉ። በሌላዉ አለም የሌለ። ሌላዉ አለም ክርስቲያኖች ተብለዉ ነዉ ሚጠሩት።
2025-05-01 14:14:52
1
mulat121621
Matiyas :
መናፍቅ ማለት ምን ማለት
2025-04-24 05:28:04
0
divinegrace3698
OrionBloom 💰💵 :
አይደለም The word “Protestant” comes from the Latin word “protestari,” which means “to declare.”
2025-04-19 06:31:48
1
appleuser63579585
appleuser63579585 :
የዳዊት ትምህርት ይመቸኛል🙏🙏
2025-04-18 07:02:54
0
minyahel216
Mr.MINYAHEL AB :
እኛ መናፍቅ እንላቹዋለን ንፍቅናን ታስተምራላቹ
2025-04-19 18:02:19
8
muler.raya0
M S D :
የናተ ሰው ሰራሽ ትምህርት መሆኑን በጥቂቱም ቢሆን አምነሃን ኦርቶዶክስ ክርስቶስ የመሰረታት ናትከዛ ካቶሊክ ተገነጠለ ከዛ ሉተር የራሱን ትምርት ይዞመጣ ብቸኛዋና ቀዳሚዋ በሃዋሪያት የተሰበከችው ኦርቶዶክ ናት ቀጥተኛዋ መንገድ
2025-04-21 04:32:10
2
metshet.tesfaye4
metshettesfaye29 :
🥰🥰🥰🥰🥰
2025-05-24 04:20:18
0
chuchualula
H2O @7777 :
ፖሮቴስታንትም ተባልክ ኦርቶዶክስ ካቶሊክ ም ወንጌሉን አምነህ ለእየሱስ ትኖራለህ አትኖርም ነው ጉዳዩ ፡ ከቃለህ የተነሳ ትፀድቃለህ ወይም ትኮነናለህ ፡፡
2025-04-19 14:43:18
0
darkweb933
Dark web 1994 :
ሲጀመር Protestant ማለት የሉተር ተከታይ ማለት ነው ያው እናንተም የሉተር ተከታይ ናችሁ
2025-04-19 14:35:45
0
kifle248
k i f l e. ✝️ :
ylm
2025-04-19 06:22:49
0
zanegetnet07
zena :
የመሰረት ወረኛ የአዳራሽ ጩከት
2025-04-30 10:36:39
0
selinaquuen1
Selina🌸 :
የ ዴቭ ትምህርት ለሁላችንም ኣማኞች ያስፈልገናል እናመሰግናለን ዴቭ🙏😍
2025-04-17 17:02:26
12
addisalemnigatu
Marken (ማርከን ፍቅር) :
ኦርቶዶክስ ደግሞ መናፍቅ ብላ አወጣችልን
2025-04-19 07:49:39
8
eyob3333
eyob3333 :
ግን ምኑን ነው protest ያደረጉት ከክርስቶስ ውጪ የሆነን እምነት አንቀበልም ነው ያሉት
2025-04-18 14:00:29
4
mule8889
mule :
@mule:እስኪ ዩሐ 20:30,ዩሐ 21:25,(ማቲ 27:7-10 ያለው ትንቢት 66 ውስጥ የለም እስኪ ፈልጉ) ድጋሜ የዩሁዳ መልክት 1:14 ላይ ያለው ትንቢት 66ቱ ላይ ሂኖክ ምንም ትንቢት አልተናገርም የት ይገኛል ,ኢሳ 56:1-10,ዩሐ ራእይ 12:17-18 ሰለዚህ 66ቱ ጎደሎ ነዉ አንብቡት እስኪ
2025-04-17 23:41:53
3
fkadu_twork
#tework :
4 ወንጌል ተምሮ ያልገባው ሰውዬ ሮሜ ና ገላትያን አንብቦ በራለት🙄? 🤭🤭🤭🤣🤣🤣🤣🤣🤣!!!
2025-04-20 04:04:25
3
amots0609
Amots tsegu :
i am not Protestant to 🥰 i am a Christian 🥰.
2025-04-25 19:24:20
2
molisomekonnin
MOLISO :
እውነቱም እየተገለጠ ነው ግን በርታ ፓስተር!!
2025-04-20 21:57:12
2
betiy.listro
Betiy listro :
ወንጌል አማኝ ነኝ🥰🥰
2025-04-20 20:18:11
2
wasihun.wubishet
Wasihun Wubishet :
የ እናንተ 64 ቅርንጫፍስ ምንድን ነው😁
2025-04-18 21:49:02
1
yaredadeeee
Yared@ad :
በትክክል ኧረ ትለያለህ እኔ ኦርቶ ነኝ ግን እዉነታዉ ገርሞኝ ነዉ።ይህ ራሱ ስህተት ነዉ /ያዕቆብ መልእክት አትቀበሉም እናዉቃለን/ ጴንቴ ማለትም ያዉ ነዉ።ምን ይሆን መጠጊያቸዉ
2025-04-21 10:41:14
1
7gamee
Gemechu :
That much doesn't matter if you are called protestant or not. The meaningful message is that we are followers of Christ
2025-04-20 09:17:21
1
anunu149
azu :
Reformation is the 16th century religious movement that leb to the stapltioment of protenstant churchs
2025-04-22 19:42:21
0
mkre.abew2112
Hagos 12/21🙏 :
አሁንም ኮ ተቃዋሚ ናችሁ የጥሩ ስነምግባር ተቃዋሚዎች
2025-04-23 05:01:04
0
papakonjo3
Hero pa :
መናፍቃን ነው ፡፡
2025-04-23 06:27:47
0
kasish0861
kasish wembera :
kkk😅😅😅😅
2025-04-22 19:40:01
0
helenadesalegn8
helenadesalegn8 :
ታላቂቱ ቤተክርስቲያን ያወጣችላችሁ መናፍቅ ይሁንላችሁ
2025-04-23 08:29:23
0
user56506875938383
user56506875938383 :
በተቃዉሞ ዉስጥ አመጽ ስላለ እግዚአብሔር ደግሞ አመጸኛን አይፈልግም ትሁትን እንጂ።
2025-04-22 13:47:59
0
life_hack_tips0
ትዝብት :
አይኑ ተከፈተ😂😂😂
2025-04-22 18:34:40
1
bbb306708554581
የሚጠብቀኝ አያንቀላፋም 15G :
😁😁😁
2025-04-22 14:59:26
0
daniye.27
Daniel Degarege)(ዳንኤል ደጋረገ) :
እውነትም በጥባጭ ናችሁ
2025-04-21 21:21:01
0
pslams79number10
@gebre :
ነጋዴዎች ኢትዮጵያ ን አትረብሿት
2025-04-22 12:55:31
0
dhugaa_oromoo
Dhugaa Oromoo :
He’s right
2025-04-22 12:10:27
0
mandela1979
Man@home :
ጴንጤ መሆን መዳን ነው ወይስ መጥፋት?
2025-04-22 11:09:56
0
rhobot12
Rhobot :
tebeda ishi
2025-04-22 10:38:49
0
user7441841461497
emebet kebede,, :
❤❤❤❤dev ante tebark
2025-04-22 07:25:27
0
chernet854
chernet854 :
እና አሁን ታድያ ምንድ ናችሁ
2025-04-22 07:22:13
0
gebrehiwet21
gebrehiwet 21 :
የሉተር ልጆች እርር በሉ ድንግል አማላጅ ፣ልጇ ፈራጅ ወኬ😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆
2025-04-22 07:19:35
0
user4254777985469
My name is ende :
ስማችውንም ካዳችው
2025-04-22 07:14:18
0
hebby_online
hebby_online :
በእምነት ብቻ መፅሐፍ ቅዱስ ብቻ የሚል ከመፅሐፍ ቅዱስ የሚያሳየኝ አንድ ጴንጤ አጣሁ 😳
2025-04-22 07:14:09
0
atn6194
Atnaf Abate :
blessed
2025-04-22 06:23:00
0
_abela.gtachew
የአምላክ ይበልጣል :
😂 ወይ Protestant !? ወይ blivers !? ወይ full Gospel followers !? ወይ Christians !? 😇😇 እና የቱ ጋ ነን 😂
2025-04-22 02:33:15
0
zerich34
zerich :
እውነቱን በልብህ ያብራልህ ተጠራጣሪ ማለት ነው
2025-04-20 20:41:30
0
tadeleergogo2
Tadele Ergogo :
❤❤❤
2025-05-01 22:38:29
0
furtuu2023
JESUS4ME✟ (John 3:16) :
ትክክል ያልሆነውን ነገር "Protest" በማረግ Protestant መባል ችግር አለዉ?😘
2025-12-08 16:13:28
0
aba.isaq1
aba.isaq :
ፀጋ ይበዛልን
2025-10-24 03:28:16
0
user7374761283120
Zola 🇪🇹 :
መጽሐፍ ቅዱስ ኢየሱስ ክርስቶስ በዚህ ቀን ተወለደ በዚህ ቀን ተሰቀለ በዚህ ቀን ተነሳ አይልም ስለዚህ ለምን ትቀበሉናላችሁ??? መልስ እፈልጋለሁ
2025-07-10 08:00:36
0
user7374761283120
Zola 🇪🇹 :
በጥባጭ 🤣
2025-07-10 07:57:13
0
gemechu.hassen.bu
Geme@Hassen :
🤔🤔🤔🤔🤔🙄🙄🙄
2025-07-09 18:50:25
0
To see more videos from user @redujov, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About